GOD Love and GRACE

GOD Love and GRACE The purpose of this page is to show the love and grace of Christ Jesus to mankind

04/07/2025

Romans 10:13
[13]For everyone who calls upon the name of the Lord [invoking Him as Lord] will be saved.

04/07/2025

" የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 10:13)

17/12/2023

"6 Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me."
(John 14:6)

17/12/2023
" ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።"(የዮሐንስ ወንጌል 15:13)
16/09/2023

" ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 15:13)

🔴 ወንድሞቼ እና እህቶቼ የኤሊ ልጆች አፊኒን እና ፊንሀስ በእግዚአብሔር ቤት የመሆን የማገልገል እድሉን አግኝተው ነበረ ነገር ግን ያገኙትን እድል የእግዚአብሔርን ህዝብ በታማኝነት ማገልገል ...
10/09/2023

🔴 ወንድሞቼ እና እህቶቼ
የኤሊ ልጆች አፊኒን እና ፊንሀስ በእግዚአብሔር ቤት የመሆን የማገልገል እድሉን አግኝተው ነበረ ነገር ግን ያገኙትን እድል የእግዚአብሔርን ህዝብ በታማኝነት ማገልገል ሲኖርባቸው እነርሱ ግን የተሰጣቸውን እድል ለክፉ ነገር አደረጉት ።በዚህም ምክኒያት እግዚአብሔር ቀጣቸው።
🟠 ወንድሞቼ እና እህቶቼ እግዚአብሔር ህዝቡን እንድናገለግል የተለያየ ፀጋ ይሰጠናል። በእረኝነት ወንጌል በመስበክ በነብይነት በአስተማሪነት በሐዋርያነት በሌሎችም ፊት ለፊት በሚታይም ይሁን ፊት ለፊት በማይታዪ ፀጋ ህዝቡን እንድናገለግል እግዚአብሔር እድሉን ይሰጠናል ።
🔴 ነገር ግን እንደ ኤሊ ልጆች እግዚአብሔር በሰጣቸው እድል የእግዚአብሔርን ቤት እንዳረከሱ እግዚአብሔርን ለማምለክ እና ለማገልገል በሚመጡት ላይ አስነዋሪ እና ፀያፍ ነገር እንዳደረጉ ፈርሀ እግዚአብሔር የሌለው ህይወት እንዳንኖር የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል ።
🔴 እግዚአብሔር የሰጠንን ፀጋ ሀላፊነት በትህትና እግዚአብሔርን በመፍራት በታማኝነት ጌታ እዳለው ጌታም እንደሚጠይቀው በማሰብ እንደ ክርስቶስ በጎ ወታደር መኖርና ማገልገል ይኖርብናል ።

01/09/2023

"13 And do not give your bodies to sin as the instruments of wrongdoing, but give yourselves to God, as those who are living from the dead, and your bodies as instruments of righteousness to God."
(Romans 6:13)

01/09/2023

" ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:13)

በህይወትህ እግዚአብሔር ያየልህን ህይወት ለመኖር እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ የነገረህን ህይወት ለመኖር መውደቅን መዋረድን መረሳትን ብቸኝነትን መገፋትን አትፍራ መንገዱ እንዲ ነውና። ልክ ...
28/08/2023

በህይወትህ እግዚአብሔር ያየልህን ህይወት ለመኖር እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ የነገረህን ህይወት ለመኖር መውደቅን መዋረድን መረሳትን ብቸኝነትን መገፋትን አትፍራ መንገዱ እንዲ ነውና። ልክ አንዲት ስንዴ መሬት ወድቃ በሰው ተረግጣ በጭቃ ተውጣ ብዙ የጨለማ ጊዜ አሳልፋ ተረስታ ብዙ የብቸኝነት ቀን አሳልፋ በስብሳ ተበላሽታ ይሄ ሁሉ ከባድ ነገሮችን ካሳለፈች በኃላ ግን ማቆጥቆጥ ትጀምራለች ብዙም ፍሬ ታፈራለች። እግዚአብሔር እንድትሆንለት የፈለገውን ለመሆን ምንም አትፍራ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ካንተ ጋር ነው።

21/08/2023

" ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:39)

ኢሳይያስ 53¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋ...
14/04/2023

ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

04/02/2023

" ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)

Address

Kality
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOD Love and GRACE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GOD Love and GRACE:

Share

Category