ሆርን ኢንተለጀንስ Horn Intelligence - HI

ሆርን ኢንተለጀንስ Horn Intelligence - HI ሆርን ኢንተለጀንስ Horn Intelligence - HI ከዜና ባሻገር

የትራምፕና ዜለንስኪ መወራረፍ
14/03/2025

የትራምፕና ዜለንስኪ መወራረፍ

#ፋና #ኢትዮጵያ

የትራምፕ እና ዜለንስኪ መወራረፍ...
14/03/2025

የትራምፕ እና ዜለንስኪ መወራረፍ...

#ፋና #ኢትዮጵያ

22/11/2024

#ፋና #ኢትዮጵያ

ጋዜጠኞቹ ተስፋዬ አለነ እና ጌታቸው አለሙ ስለ ፋና ምን አሉ?
21/11/2024

ጋዜጠኞቹ ተስፋዬ አለነ እና ጌታቸው አለሙ

ስለ ፋና ምን አሉ?

#ፋና #ኢትዮጵያ

የአሜሪካ ምርጫ ለአፍሪካ ምኗ ይሆን ?ለአውሮፓስ፣ ለቻይናስ፣ ለሩሲያስ ለኢራንስ...?
08/11/2024

የአሜሪካ ምርጫ ለአፍሪካ ምኗ ይሆን ?

ለአውሮፓስ፣ ለቻይናስ፣ ለሩሲያስ ለኢራንስ...?

#ፋና #ኢትዮጵያ

መ/ምሥራቅ ከእሣት ማሠሮነት ወደ ሰላም ገንቦነት መች ይመለስ ይሆን ?
30/10/2024

መ/ምሥራቅ ከእሣት ማሠሮነት
ወደ ሰላም ገንቦነት መች ይመለስ ይሆን ?

#ፋና #ኢትዮጵያ

የአሥራኤል ጄቶች ወደ ኢራን ....የኢራን ምላሽ.....የሂዝቡላህ ማስጠንቀቂያ ....
28/10/2024

የአሥራኤል ጄቶች ወደ ኢራን ....

የኢራን ምላሽ.....

የሂዝቡላህ ማስጠንቀቂያ ....

#ፋና #ኢትዮጵያ

በጦርነቱ ምክንያት : 70 ዓመታትን ወደኋላ የተቀለበሰችው ጋዛየንፁሀን ፍልስጤማውያን ሰቆቃ
23/10/2024

በጦርነቱ ምክንያት : 70 ዓመታትን ወደኋላ የተቀለበሰችው ጋዛ

የንፁሀን ፍልስጤማውያን ሰቆቃ

#ፋና #ኢትዮጵያ

የብሪተንውድስ መንትዮች ምን እያሉ ነው ?
19/10/2024

የብሪተንውድስ መንትዮች ምን እያሉ ነው ?

#ፋና #ኢትዮጵያ

20/09/2024

#ፋና #ኢትዮጵያ

Ciidamada masar oo xasan xoolo lawareegayo waa sheeko bilowgeed balse hadii gedo lageeyo maxay nooqabanayaan ?የግብፅ ጦር (ገ...
10/09/2024

Ciidamada masar oo xasan xoolo lawareegayo waa sheeko bilowgeed balse hadii gedo lageeyo maxay nooqabanayaan ?

የግብፅ ጦር (ገና ከአሁኑ ሲጀመር ) ከብቶችን ዘርፎ ነጥቆ መውሰድ ጀምሯል። በዚህ ሁኔታ ወደ ጌዶ ክፍለሀገር ቢገቡ ምን ሊዘርፉ እንደሚችሉ አስባችሁታል?

( ጌዶ ከፍተኛ የሆነ የቀንድ ከብቶች ሀብት ያላት እና ለሀገሪቱና ለኤክስፖርትም የምታቀርብ ናት ፤ የተፈጥሮ ጋዝ እና ነዳጅ ክምችት አላቸው ከሚባሉ የሶማሊያ አካባቢዎች አንዷ ናት። ከኢትዮጵያ ጋር በሶማሌ ክልል በኩል የምትዋሰንም ግዛት ስትሆን ከኢትዮጵያ የሚነሳው ገናሌ ውሃ ግዛቲቱን ለምለም እንድትሆንና በደን እንድትሸፈን እንድትሆን ያስቻላት ግዛት ናት። )

* ግብፅ ወታደሮቿን ወደ ሶማሊያ በማስገባቷ እና ወታደሮቹ መፈፀም በጀመሩት የከብት ዝርፊያ እና ነጠቃ የማረራቸው የሞቃዲሹ ነዋሪዋ Sahra Xhuseen ጋሮዌ የዜና አውታር ገፅ ሥር ከሰጡት አስተያየት የተሰወደ )

ተስፋዬ አለነ ግዛው
FBC
0913 316661
[email protected]

ወጣቱ ዓረብ እጅግ የናጠጠ ሀብታም ልጅ ነው ። ለዩኒቨሪሲቲ ትምሕርት ወደ ጀርመን ተጓዘ። እየተማረ ወራት አለፉ። አንድ ዕለት ለአባቱ ደብዳቤ ፃፈ። እንዲህ የሚል:-"... አባዬ : በርሊን ...
04/09/2024

ወጣቱ ዓረብ እጅግ የናጠጠ ሀብታም ልጅ ነው ። ለዩኒቨሪሲቲ ትምሕርት ወደ ጀርመን ተጓዘ። እየተማረ ወራት አለፉ።

አንድ ዕለት ለአባቱ ደብዳቤ ፃፈ። እንዲህ የሚል:-

"... አባዬ : በርሊን እጅግ ውብ ከተማ ናት። ጀርመናውያኑም ፡ እዚህ ያገኘኋቸው ሁሉ ተመችተውኛል። አንድ ጉዳይ ግን እያሳፈረኝ ነው። ምን መሠለህ አባዬ ፡ እኔን የሚያስተምሩኝ ፕሮፌሰሮች ከቤት ወደ ዩኒቨሪስቲ የሚመላለሱት በባቡር በሬንጅ ሮቨር መኪና መሆኑ ነው እፍረት እንዲሰማኝ እያደረገኝ ያለው ...."

አባት ደብዳቤው ደረሳቸው ። ምላሹንም ላኩለት። ከላኩለት ደብዳቤ ጋር የ10 ሚሊዮን ዶላር ቼክም አብሮ ተያይዟል።

አባት ለልጅ እንዲህ ሲሉ ነበር ምላሽ የፃፉለት:-

"... ልጄ እኔ እያለሁ እንዴት ታፍራለህ?! ባቡር መግዛት የማይችል የደኻ ቤተሰብ ልጅ ነው ብለው ጀርመኖቹ የሚያጣጥሉህ መስሎህ ይሆናል ያፈርከው። በፍፁም አትፈር። ቤተሰብህንም አታስገምት። በላኩል ገንዘብ ባቡሩን ገዝተህ ተመላለስበት..."

Address

Addis Ababa
1230

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆርን ኢንተለጀንስ Horn Intelligence - HI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሆርን ኢንተለጀንስ Horn Intelligence - HI:

Share