Ayat real estate agent

Ayat real estate agent My name is Akberet, I am sales conceltant and expert in real estate

23/12/2022
22/12/2022
መሀል ካዛንቺስ ላይ ከኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ📌Available for sale !!📌 In addition to our construction site in the city center.      ...
22/12/2022

መሀል ካዛንቺስ ላይ ከኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ

📌Available for sale !!

📌 In addition to our construction site in the city center.
📱+251919949783

📌መሀል ካዛንቺስ ላይ ከኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ!

# የካሬ አማራጮች

✅45ካሬ ------ስቱዲዮ 1መታጠቢያ

✅83.2ካሬ-----ባለ1መኝታ 2መታጠቢያ

✅110ካሬ------ባለ 2መኝታ 2መታጠቢያ

ቅድመ ክፍያ 50%

100% ለሚከፍል 10% ቅናሽ ያገኛል

አከፋፈል
50% ቅድመ ክፍያ
30% በአራተኛው ወር
10% በስምንተኛው ወር
10% ቤቱን ሲረከቡ

የማስረከቢያ ጊዜ : አንድ አመት
ከአምስተኛ ፎቅ ጀምሮ በሽያጭ ላይ
ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ (RF)

አያት ዞሮ መግቢያዬ
⏱📞 ☎️ +251919949783

+251919949783 አክበረት ተሾመ የሽያጭ ባለሞያ ሰዎች መኖርያ ቤት ለምን ይገዛሉ⚫ ለመኖርያ አገልግሎት ⚫ ለኢንቨስትመንት ⚫ ለገቢ ምንጭነት (በማከራየት) ⚫ ለልጆቻቸው እና ለልጅ ልጆ...
22/12/2022

+251919949783 አክበረት ተሾመ የሽያጭ ባለሞያ ሰዎች መኖርያ ቤት ለምን ይገዛሉ

⚫ ለመኖርያ አገልግሎት
⚫ ለኢንቨስትመንት
⚫ ለገቢ ምንጭነት (በማከራየት)
⚫ ለልጆቻቸው እና ለልጅ ልጆቻቸው ቋሚ ቅርስ ለማስተላለፍ

ሰዎች የመኖርያ ቤት ሲገዙ የተለያዩ አማራጮች አሉዋቸው ነገር ግን ብዙ ሰዎች አያት ሪልስቴትን ለምን ይመርጣሉ

⚫ በሪልስቴት ዘርፍ በኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኑ እና ከ25 ዓመት በላይ ልምድ ማካበቱ

⚫ ከ6,000 በላይ ለሆኑ ደምበኞች ጥራታቸውን የጠበቁ ውብ መኖርያ ቤቶችን በታማኝነት ማስረከቡ

⚫ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን የቤት ባለቤት ለማድረግ የተለያዩ የቤት አማራጮችን እንዲሁም የተለያየ የክፍያ አማራጮችን ለደምበኞቹ ማቅረቡ በዋነኛነት ይጠቀሳሉ

የአያት ሪልስቴት መኖርያ ቤቶች የት ይገኛሉ

የአያት መኖርያ ቤቶች ለመኖርያ ምቹ እና ነፋሻማ በሆኑት
⚫ በሲ ኤም ሲ
⚫ አያት ባቡር ስቴሽን
⚫ አያት ዞን ሶስት
⚫ ሊና ሳይት

⚫⚫⚫ሲ ኤም ሲ ሳይት⚫⚫⚫
ሲ ኤም ሲ ሳይት አያት ሪል እስቴት እስካሁን ከገነባቸው በጣም ዘመናዊ መንደሮች ውስጥ ዋነኛው ሲሆን መንደሩም 135,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ ግዙፍ መንደር ነው

በመንደሩ ውስጥ የሚያገኙዋቸው አገልግሎቶች

⚫ እጅግ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል

⚫ አይምሮን የሚያድሱበት ልጆች የሚቦርቁበት 6,500 ካሬ ሜትር አረንጓዴ መናፈሻ

⚫ ዘመናዊ የህፃናት ማቆያ

⚫ ሆቴል

⚫ ባንኮች

⚫ ኢንሹራንስ

⚫ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶች

⚫ ሆስፒታሎች

⚫ ሲኒማ

በእያንዳንዱ መኖርያ ቤት የሚያገኙዋቸው አገልግሎቶች

⚫ ለረጅም አመታት ጥራታቸውን እና ውበታቸውን እንደጠበቁ የሚቆዩ ጠንካራ እና በአውሮፓ ስታንዳርድ በዘመናዊ ዲዛይን የተሰሩ መኖርያ ቤቶች

⚫ መጠባበቂያ አውቶማቲክ ጄኔሬተሮች

⚫ የከርሰምድር ውሀ

⚫ የሰው እንዲሁም የእቃ አሳንሰር

⚫ እያንዳንዱ ቤት ውስጥ የተገጠሙ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃዎች

⚫ ሳውንድ ፕሩፍ ክፍሎች

የቤት አማራጮች

1) ፍላት አፓርትመንት
ሁሉም የመኖርያ ቤት ክፍሎች በአንድ ወለል ወይም ፍሎር ላይ የያዘ
የካሬ እና የመኝታ ቤት አማራጮች
ባለ ሁለት መኝታ 97 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ ቤት
107ካሬ ፣ 110 ካሬ ፣ 127ካሬ ፣ 138ካሬ

2) ዱፕሌክስ
G+1 ወይንም ባለ ሁለት ወለል ወይም ፍሎር አፓርትመንቶች
የካሬ አማራጭ
145ካሬ

የክፍያ አማራጮች
1) የካሽ
የቤቱን ጠቅላላ ዋጋ በ3 ዓመት ቀስ እያሉ በ7 ዙር መክፈል

2) የዱቤ
የቤቱን ጠቅላላ ዋጋ 60% በ3 ዓመት ቀስ እያሉ በ7 ዙር በመክፈል ቀሪውን 40% ከ10 ዓመት እስከ 30ዓመት በዝቅተኛ ወለድ 9.5% ወለድ ቀስ እያሉ መክፈል ይችላል

ለአጭር ጊዜ የሚቆዩ ታላቅ ቅናሽ

⚫ ቅድሚያ ክፍያ 15% ብቻ ቤትዎን መግዛት ይችላሉ

⚫ ቅድሚያ ክፍያ 51% የሚከፍል የቤቱን 14% ያገኛል

⚫ ቅድሚያ ክፍያ 75% የሚከፍል የቤቱን 20% ያገኛል

⚫ ቅድሚያ ክፍያ 90% የሚከፍል የቤቱን 23% ያገኛል

⚫ ቅድሚያ ክፍያ 100% የሚከፍል የቤቱን 25% ያገኛል

⚫ በውጭ ምንዛሬ የሚከፍሉ ደምበኞች ተጨማሪ 5%
ቅናሽ ያገኛሉ

የዚህ ታላቅ ቅናሽ ወዳጆችዎ እና ዘመድዎችዎ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መልዕክቱን ያጋርዋቸው

ሰርተን አሳይተናል በከተማችን ብቸኛው 44% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉለእርስዎ...
21/12/2022

ሰርተን አሳይተናል በከተማችን ብቸኛው 44% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???

የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉ

ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የአያት አክሲዮንን በስጦታ ያበርክቱ

መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን (505) በብር 55,550 ብር

ቅድመ ክፍያ 17,675 ብር

ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 12,625 ብር

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

⏱📞 ☎️ ይፍጠኑ አሁን ይደውሉ +251919949783

በከተማችን ብቸኛው 44% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ...
17/12/2022

በከተማችን ብቸኛው 44% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???

የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉ

ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የአያት አክሲዮንን በስጦታ ያበርክቱ

መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን (505) በብር 55,550 ብር

ቅድመ ክፍያ 17,675 ብር

ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 12,625 ብር

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

⏱📞 ☎️ ይፍጠኑ አሁን ይደውሉ +251919949783

15/12/2022

አክበረት ተሾመ እባላለሁ የሽያጭ ባለሞያ ነኝ. +251919949783. የቤት ህልምዎ ከ እኛ ጋር እውን ይሆናል ስንል 100% እርግጠኞች ሆነን ነው፤ ቀድምው የገዙ መስክረውለታል

የቤቶቹ ስፋት
🏘 ከ107ካሬ ,110,115,120,127,138,145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል
🏘 ከ 145 ካሬ G+1 አፓርትመንት
🏘ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው

👉👉 100% ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ አለው
👉👉 90% ለሚከፍሉ 23% ቅናሽ አለው
👉👉 77% ለሚከፍሉ 19% ቅናሽ አለው
👉👉54% ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ_አለው

💥60/40 የረጅም አመት ብድር አመቻችተን እንጠብቅዎታለን።
* በዱቤ 60% ካሽ ለሚከፍሉ 10% ቅናሽ ያደርጋሉ
* በዱቤ 54% ካሽ ለሚከፍሉ 9%ቅናሽ ያገኛሉ
💥በፍጥነት እየተሸጡ ያሉ ቤቶች ፤ ተሸጠው ሳያልቁ ቀደመው ይግዙ የሚያማምሩ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ

👉ገበያ ማዕከል ያለዉ
👉የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ
👉2 ሊፍት ያለዉ
👉ጅም ያለዉ
👉መናፈሻ ያለዉ
👉የመሬት ውሃ የተቆፈረለት
👉የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ.
👉ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ
👉ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ
📞+251919949783

Address

Addis Ababa Bole Road
Addis Ababa
1001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat real estate agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat real estate agent:

Share