Emzu Alhadera Tube

Emzu Alhadera Tube የፔጁ አላማ የአላህ ዉዴታ እና የረሱል ሙሃባ ነው የተለያዩ የ?

EmanugnT
01/12/2021

EmanugnT

23/04/2020
Telegram......... .. https://t.me/joinchat/AAAAAFcv8cWb1vlD2Zk2Mg✡አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀትየተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠ...
11/12/2019

Telegram......... ..
https://t.me/joinchat/AAAAAFcv8cWb1vlD2Zk2Mg
✡አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት
የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ
ንገሪኝ?''አላት!! ? ሲል ጠየቃት

🧑እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን
ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ
ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው።
እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን
ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ
አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ....
#በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ
ለቀቀችው።...

〰〰〰〰〰⭐️ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ
ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው
ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው
ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም
ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል
ጠየቃት....➡️አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ
ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው።
እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ
ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር
ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ለአደም ልዩ ስጦታ
የተሰጠች ሴት ነች እና
👇👇👇👇👇👇

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925305841

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emzu Alhadera Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category