Amaraw

Amaraw አማራነት ማንነት
ኢትዮጵያዊነት እውነት!!!! አማራነት ማንነት
ኢትዮጵያዊነት እውነት

20/12/2022
🔥አርበኛ ዘመነ ካሴን ከእስር ለማስፈታት የሕዝብ ማዕበል ያስፈልጋል (የባህርዳር ከተማ ፖሊሶች)10/04/2015………..የበጋው መብረቅ አርበኛ ዘመነ ካሴን ከእስር ለማስፈታት የሕዝብ ማዕበል ...
20/12/2022

🔥አርበኛ ዘመነ ካሴን ከእስር ለማስፈታት የሕዝብ ማዕበል ያስፈልጋል (የባህርዳር ከተማ ፖሊሶች)
10/04/2015
………..
የበጋው መብረቅ አርበኛ ዘመነ ካሴን ከእስር ለማስፈታት የሕዝብ ማዕበል በእጅጉኑ እንደሚያስፈልግ የባህርዳር ከተማ ፖሊሶች ተናገሩ።

የዘመኑ የትግል አርማ፣የነፃነት ተምሳሌት የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሴ በብአዴን ሴራ ተይዞ ያለምንም ፍትህ በባሕርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ከታሰር ወራቶችን አስቆጥሯል ።ስለሆነም አርበኛውን ከእስር ለማስፈታት የሕዝብ ድምጽ በእጅጉ ያስፈልገዋል ሲሉ በርካቶች የባህርዳር ከተማ ፖሊሶች ለፅናት ሚዲያ ተናግረዋል።
አክለውም እኛ የባሕርዳር ፖሊሶች ሁል ጊዜም ከአርበኛው ጎን ነን ! ሕዝብ በሚያነሳው ማዕበል ትብብራችን እንደማይለይ እና ከጎኑ መሆናችንን ሊረዳን ይገባል ።በመጨረሻም ጀግናው ቆራጡ የታላቁ የአማራ ልጅ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከእስር እንዲፈታ ሁሉም የአማራ ህዝብ የማዕበሉ ተሳታፊ መሆን አለበት ሲሉ አሳስበዋል።

🔥"ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን ለውጥ በፈለጉ ተማሪዎች ዙሪያ ያደረጉት ዛቻ፣ አሁን በህይወት የሌለውና ለውጥ የፈለጉ ወጣቶችን 'ልክ እናስገባቸዋለን' ካለው የህውሃት ባለ ስልጣን ጋር  ተመ...
19/12/2022

🔥"ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን ለውጥ በፈለጉ ተማሪዎች ዙሪያ ያደረጉት ዛቻ፣ አሁን በህይወት የሌለውና ለውጥ የፈለጉ ወጣቶችን 'ልክ እናስገባቸዋለን' ካለው የህውሃት ባለ ስልጣን ጋር ተመሳሳይ ነው።"

©- ይልቃል ጌትነት

የአማራ ማንነት ጥያቄ እና ትግሉ!!====================ይህ በደም የራሰ ጥያቄ ከቢሮ ጠረጴዛቸዉ የተሟላ ሰነዱ ተወዝፎ ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በግዛት አዉራጃ አማራዊ ማንነትን...
16/11/2022

የአማራ ማንነት ጥያቄ እና ትግሉ!!
====================
ይህ በደም የራሰ ጥያቄ ከቢሮ ጠረጴዛቸዉ የተሟላ ሰነዱ ተወዝፎ ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በግዛት አዉራጃ አማራዊ ማንነትን ሰንጥቀዉ መሬት ላይ የሌለ ማንነትን በመስጠት ንግግር የሚያደርጉ መሪዎችን ስንታዘብ ዉለናል።

የአማራ ማንነትን አድበስብሶ እና ሰንጥቆ በአደባባይ መናገር የአማራ ህዝብን መናቅ ሲሆን በቀጣይ ዉሳኔዉ ላይ መጥፎ አቅጣጫ የሚያሳርፍም ነዉ።

(የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር)
#ሼር

Watch, follow, and discover more trending content.

ጀነራል አርማጌዶን ስራ ላይ ነው ..🇷🇺👌የምዕራባውያን መድሃኒት ጀነራል አርማጌዶን አሜሪካና ኔቶ ዩክሬይንን ለማጠናከር ወደ ኬርሰን ግዛት ያስገቡት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤ...
16/11/2022

ጀነራል አርማጌዶን ስራ ላይ ነው ..🇷🇺👌

የምዕራባውያን መድሃኒት ጀነራል አርማጌዶን አሜሪካና ኔቶ ዩክሬይንን ለማጠናከር ወደ ኬርሰን ግዛት ያስገቡት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎችን በድሮን ጥቃት ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጭ አድርገናል ማለታቸው RT ዘግቧል።

ጀነራሉ ምንም ርህራሄና ምህረት የለውም መደምሰስ ብቻ ነው ስራው።

Watch, follow, and discover more trending content.

amaraw tube
16/11/2022

amaraw tube

Watch, follow, and discover more trending content.

16/11/2022

Watch, follow, and discover more trending content.

ልዩ መረጃ ‼️በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር በራያ ግንባር 4 ወሳኝ ቦዎች ተቆጣጥሯል።• በአርበት ንዑስ ግምባር ምንዴናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።ወደ አርበት እና አራ...
23/09/2022

ልዩ መረጃ ‼️

በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር በራያ ግንባር 4 ወሳኝ ቦዎች ተቆጣጥሯል።

• በአርበት ንዑስ ግምባር ምንዴናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።ወደ አርበት እና አራዶም እየተቃረበ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል።

• በተኩለሽ ዲኖን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አውሏል።

• በአዋስ አምዜ በጣም ወሳኝ ቦታወችን ተቆጣጥሯል።

• ቡሆሮ የተባለውን አካባቢ በከፊል የተቆጣጠረ ሲሆን ከጎብዬ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ መሆኑ ታውቋል።

በተለያዩ ግንባሮች ይህን ቦታ ያዝን ደመሰስን እያለ ፎቶ በመለጠፍ የሚታወቀው የትግራይ ክልል ጋዜጠኛና የህወሓት ቀኝ እጅ ጋዜጠኛ ፍጹም ጸጋዬ ተማርኳል። የሰጠውን ኢንተርቪው ስሙት!

@ amaraw

በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአገራችንና በመላው አለም በየደቂቃው የሚከሰቱ እውነቶችን ለመከታተል ብቻኛው አማራጭ አማራው!!!❤❤❤❤
ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን ከግንባርና ከፋኖዎች አንደበት በቴሌግራም ለመከታተል!https://telegram.me/amarawloti

በፊስቡክ (Facebook )

https://m.facebook.com/amarawgech.2013/?ref=bookmarks

መንግስታዊ ሽፍትነት!የአማራ ልዩ ኃይል አባሉ አስር አለቃ እናውጋው አባት በመንግሥት ወታደሮች ተከቦ ተደብድቦ ተገደለ። አስር አለቃ እናውጋው ለረጅም አመታት የአማራ ልዩ ኃይል የነበረ ሲሆን...
23/09/2022

መንግስታዊ ሽፍትነት!

የአማራ ልዩ ኃይል አባሉ አስር አለቃ እናውጋው አባት በመንግሥት ወታደሮች ተከቦ ተደብድቦ ተገደለ። አስር አለቃ እናውጋው ለረጅም አመታት የአማራ ልዩ ኃይል የነበረ ሲሆን በትላንትናው ዕለት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ዘርፍ ኃላፊ በነበረው በኮማንደር ዋጋው ታረቀኝ ግድያ ተጠርጥሮ ነው በጥይት ተደብድቦ የተገደለው።

በህግ መጠየቅ እየተቻለ በአድባባይ መረሸን የመንግስትነት ባህሪ ሳይሆን የሽፍትነት ባህሪ ነው!

@ amaraw

በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአገራችንና በመላው አለም በየደቂቃው የሚከሰቱ እውነቶችን ለመከታተል ብቻኛው አማራጭ አማራው!!!❤❤❤❤
ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን ከግንባርና ከፋኖዎች አንደበት በቴሌግራም ለመከታተል!https://telegram.me/amarawloti

በፊስቡክ (Facebook )

https://m.facebook.com/amarawgech.2013/?ref=bookmarks

🔥  ❗️‹‹ከእኔ ጋ ከቶውንም የሚደበዝዝ ትግል የለም❗️›› ዘመነ ካሴ ከማረሚያ ቤትከልጅነቴ ጀምሮ እየገፋ ያመጣኝ ከውስጤ የሚፍለቀለቀው ሀይል አሁን ያለሁበት ሁኔታ የበለጠ አቅም እንዳገኝ ...
23/09/2022

🔥 ❗️

‹‹ከእኔ ጋ ከቶውንም የሚደበዝዝ ትግል የለም❗️›› ዘመነ ካሴ ከማረሚያ ቤት

ከልጅነቴ ጀምሮ እየገፋ ያመጣኝ ከውስጤ የሚፍለቀለቀው ሀይል አሁን ያለሁበት ሁኔታ የበለጠ አቅም እንዳገኝ በእጅጉ ይረዳኛል!!
ከኔ ጋ ከቶውንም የሚደበዝዝ ትግል የለም ዛሬ በባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት በመጀመሪያ ዙር ጥዋት ተገኝቼ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ከአወራነው ከብዙ በጥቂቱ!!
ጀግናው ትለያለህ!!!
© አሸናፊ አካሉ አበራ

@ amaraw

በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአገራችንና በመላው አለም በየደቂቃው የሚከሰቱ እውነቶችን ለመከታተል ብቻኛው አማራጭ አማራው!!!❤❤❤❤
ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን ከግንባርና ከፋኖዎች አንደበት በቴሌግራም ለመከታተል!https://telegram.me/amarawloti

በፊስቡክ (Facebook )

https://m.facebook.com/amarawgech.2013/?ref=bookmarks

  #የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ አመራሮች ላይ ማለትም መቶ አለቃ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ፣ጥላሁን አበጀ እና አስረስ ማረ ለመያዝ ኃይል ተሰማራ። መንግስት መያዝ አለባቸው ብሎ ውሳኔ በማሳረፉ ልዩ...
23/09/2022

#የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ አመራሮች ላይ ማለትም መቶ አለቃ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ፣ጥላሁን አበጀ እና አስረስ ማረ ለመያዝ ኃይል ተሰማራ። መንግስት መያዝ አለባቸው ብሎ ውሳኔ በማሳረፉ ልዩ ስምሪት መስጠቱን ተሰማ።

@ amaraw

በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአገራችንና በመላው አለም በየደቂቃው የሚከሰቱ እውነቶችን ለመከታተል ብቻኛው አማራጭ አማራው!!!❤❤❤❤
ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን ከግንባርና ከፋኖዎች አንደበት በቴሌግራም ለመከታተል!https://telegram.me/amarawloti

በፊስቡክ (Facebook )

https://m.facebook.com/amarawgech.2013/?ref=bookmarks

Address

Amhara
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amaraw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amaraw:

Share