Weekly top news

Weekly top  news News world wide

17/08/2021

አፍጋኒስታን ዋና ከተማ ከካቡል ኤርፖርት በማኮብኮብ ላይ በነበረው የአሜሪካ የጦር አይሮፕላን ላይ ሰባት ሰዋች ወድቀው ህይወታቸው አልፋል።

ይህንንም አደጋ የአሜሪካ ባለስልጣናት አሳውቀዋል ።

በpage ማግኝት ይችላሉ
https://www.facebook.com/105237061869837/posts/108358311557712/?app=fbl

ለተለያዩ መረጃ join https://t.me/weeklytopnews

ልጃን ከሆስፒታል አሳክማ ስትመለስ በቆረጠችው ሎተሪ እደለኛ የሆነችው የ 22 አመት የቤት እመቤት ወ/ሮ አበባ ደሳለኝ የ1.000.000 ብር በቺክ ከብሔራዊ ሎተሪ ተረከበች።እደለኛዋም የመጀመ...
16/08/2021

ልጃን ከሆስፒታል አሳክማ ስትመለስ በቆረጠችው ሎተሪ እደለኛ የሆነችው የ 22 አመት የቤት እመቤት ወ/ሮ አበባ ደሳለኝ የ1.000.000 ብር በቺክ ከብሔራዊ ሎተሪ ተረከበች።

እደለኛዋም የመጀመሪያ እቅድዋ ቤት መግዛት መሆኑን
Page like ያራጉ
በtelgram https://t.me/weeklytopnews

የሀገራችን እጅ ለመጠምዘዝ የሚፈልጉ የምዕራቡ አለም የሚዲያ ጩኸት የጅንታውን ድምፅ በማስተጋባት ደጀን ሊሁኑ ጥረቱን ቀጥሏል ።ጫናውን ለመቋቋም ና ለመመልከት ሁላችንም ከቋረጥን ይህ ሀገር ካ...
16/08/2021

የሀገራችን እጅ ለመጠምዘዝ የሚፈልጉ የምዕራቡ አለም የሚዲያ ጩኸት የጅንታውን ድምፅ
በማስተጋባት ደጀን ሊሁኑ ጥረቱን ቀጥሏል ።

ጫናውን ለመቋቋም ና ለመመልከት ሁላችንም ከቋረጥን ይህ ሀገር ካጂ ሀይል ለአንዴና ለመጨረሻ ይከትማል።

ጠ/ሚ አብይ አህመድ

Page like ለአዳዲስ መረጃዎች
በtelgram https://t.me/weeklytopnews

ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩትን መሬቶች በድርድር ወይም በሌላ አማራጮች እናስመልሳለን ።  የሱዳን ምክር ቤት ሊቀ መንበር የመከላከያ አዛዥ አብደልፋታህ ቡረሃን ተናገሩ ።ከኢትዮጵያ በወረራ በያዙት ...
16/08/2021

ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩትን መሬቶች በድርድር ወይም በሌላ አማራጮች እናስመልሳለን ። የሱዳን ምክር ቤት ሊቀ መንበር የመከላከያ አዛዥ አብደልፋታህ ቡረሃን ተናገሩ ።

ከኢትዮጵያ በወረራ በያዙት መሬት ላይ ድልድይ ሰርተው ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ለመድቅና ጋ አስመርቀዋል ።

ጀነራሉውም እንደተናገሩት ከ27 አመት በዋላ የተያዘ መሬታችንን በደማችን አስመልሰናል።ይህን መሬት ለማስመለስ 68 ወታደሮች ከ20 በለይ ሲቪል ሱዳናውያን አተንበታል ብለው ተናግረዋል ።

ለአዳዲስ መረጃ page like

በTelgram https://t.me/weeklytopnews

የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ ጄፎራ ፊልትማን በጅቡቲ ፤ በኢትዮጵያ እና አረብ ኤምሬት ጉብኝት እያረጉ ይገኛል ። የመጡበት ዋና አላማቸው መንግስትን ከህወሓት  ጋር ለድርድር እንዲ...
16/08/2021

የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ ጄፎራ ፊልትማን በጅቡቲ ፤ በኢትዮጵያ እና አረብ ኤምሬት ጉብኝት እያረጉ ይገኛል ። የመጡበት ዋና አላማቸው መንግስትን ከህወሓት ጋር ለድርድር እንዲቀመጥ ግፊት ማድረግ ነው።

ለተለያዩ መረጃ page like ያድርጉ

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የክልሉ ደቡብ ፖሊስ ማእረግ ተሰጠው።የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር 10ሺ ካሬ ቦታ አበርክቶለታል ።የክልሉ አስተዳደር 500.000 ሺ ብር ።ኮማንደር ሰለሞን ባረጋ ። ለተለ...
16/08/2021

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የክልሉ ደቡብ ፖሊስ ማእረግ ተሰጠው።
የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር 10ሺ ካሬ ቦታ አበርክቶለታል ።
የክልሉ አስተዳደር 500.000 ሺ ብር ።
ኮማንደር ሰለሞን ባረጋ ።

ለተለያዩ መረጃ page like ያድርጉ ።።

ከብዙ አመታት በዋላ በሀሊንታሊባን ሀገሪቱን መልሶ ተቆጣጥራዋል ። ዛሬ ዋና ከተማዋን ካቡልን የያዘ ሲሆን ፕሬዝዳንቱ አሻፈረኝ ብለው ሀገሪቱን ለቀዋል እንደወጡ ተዘግቧል ። ሀያ አመት የሞላው...
15/08/2021

ከብዙ አመታት በዋላ በሀሊንታሊባን ሀገሪቱን መልሶ ተቆጣጥራዋል ። ዛሬ ዋና ከተማዋን ካቡልን የያዘ ሲሆን ፕሬዝዳንቱ አሻፈረኝ ብለው ሀገሪቱን ለቀዋል እንደወጡ ተዘግቧል ። ሀያ አመት የሞላው የአፍጋኒስታን ጦርነት ያስከተለው ጉዳት
- በወጪ ደረጃ 2 ትሪሊየን የአሜሪካን ዶላር
- የሞቱ አፋጋኒስታናዊ ወታደሮች 66ሺህ
- የሞቱ የአሜሪካ ወታደሮች 2448
- በጦርነቱ የሞቶ ሲቪል 10.000

አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ድማማ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ልትለቅ መሁኑን ተናግራለች ።
15/08/2021

አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ድማማ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ልትለቅ መሁኑን ተናግራለች ።

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የአለም ሁለተኛው ፈጣን የማራቶን ራጭ የበርሊን ማራቶን ብዙ ሪከርድ ያለው መሆኑ ይታወቃል ። የዛሬ 3 አመት 2:01:41 በመግባት በ2 sec  የአለም ሪከርድ ...
15/08/2021

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የአለም ሁለተኛው ፈጣን የማራቶን ራጭ የበርሊን ማራቶን ብዙ ሪከርድ ያለው መሆኑ ይታወቃል ። የዛሬ 3 አመት 2:01:41 በመግባት በ2 sec
የአለም ሪከርድ ሰብራዋል። በ መሆኑም መስከረም 19 የሚካሄደው ማራቶን ላይ እንደሚሳተፉ ታውቅዋል ። መልካም እድል
አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት page like አራጉ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የጠቅላይ የጦር ሀይሎች አዛዥ ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ለት ነበር የተወለዱት መልካም ልደት
15/08/2021

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የጠቅላይ የጦር ሀይሎች አዛዥ ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ለት ነበር የተወለዱት
መልካም ልደት

በሚያሰደምም ሁኒታ በnew work በተዘጋጀው የkick box ወድድር ቢንያም ሽብሩ አሸናፊ ሁንዋል ከዚህ ወጣት በሙዚቃው በ ስፖርቱም ብዙ ነገር እንጠብቃለን።
15/08/2021

በሚያሰደምም ሁኒታ በnew work በተዘጋጀው የkick box ወድድር ቢንያም ሽብሩ አሸናፊ ሁንዋል ከዚህ ወጣት በሙዚቃው በ ስፖርቱም ብዙ ነገር እንጠብቃለን።

ቢንያም ሽብሩ (ቢኒ ዳንሴ) የkick box ውድድሩን ለማድረግ ወደ new work አቅንተዋል ቢንያም ሽብሩ አሁን ላለበት ደረጃ ብዙ ችግሮችን አሳልፎዋል በዚህም ለብዙ ወጣቶች አረያ የሚሆኑ ...
15/08/2021

ቢንያም ሽብሩ (ቢኒ ዳንሴ) የkick box ውድድሩን ለማድረግ ወደ new work አቅንተዋል ቢንያም ሽብሩ አሁን ላለበት ደረጃ ብዙ ችግሮችን አሳልፎዋል በዚህም ለብዙ ወጣቶች አረያ የሚሆኑ ወጣት ስፖርተኛ ና ድምፃዊ ነው። በinstagram ገፁ ላይ ትላልቅ አለማቀፍ አርቲስቶች ተከታዮቹ ናቸው ። የመጀመሪያ ሚስቱ ነጭ ስትሆን ከወለዱ በዋላ ልጁን ይዛበት ወደ አሜሪካ እንደሂደች ተናግረዋል ። በዚህም አሁን ላይ ቢንያም ከሊላ አሜሪካዊት የአንድ ልጅ አባት ነው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Weekly top news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share