TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት

TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት ለስፖርታዊ መረጃዎች
Telegram ⏩ https://t.me/turbysport
(4)

ማን_ያሸንፋል?   የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እሁድ 04/2018 ዓ.ም ይደረጋል። ከቀኑ 9:00 ሰዓት   Vs  #ያምቤቶ
13/09/2025

ማን_ያሸንፋል?


የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
እሁድ 04/2018 ዓ.ም ይደረጋል።
ከቀኑ 9:00 ሰዓት
Vs #ያምቤቶ

የዘንድሮው የክረምት ወራት የውስጥ ለውስጥ ስፖርታዊ ውድድር በሳንኩራ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክረምት ወ...
13/09/2025

የዘንድሮው የክረምት ወራት የውስጥ ለውስጥ ስፖርታዊ ውድድር በሳንኩራ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክረምት ወራት ስፖርታዊ ውድድር ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በተደራጀ መልኩ ተጠናክሮ ቀጥሎ ዛሬም ጨዋታዎች ተካሂደዋል ።
ዛሬ 4:00 ላይ የመ/ፈጠኑ ሰላም ከጀ/ሰያቶ ተገናኝተው የመ/ፈጠኑ ሰላም 3ለ0 እንዲሁም 6:00 ላይ ጉጣንቾ ተስፋ ከወ/ ሲንቢጣ ተገናኝተው ጉጣንቾ ተስፋ 1ለ0 እንዲሁም 9:00 ላይ ረ/ ቆሬ ከላ/ ቀሞ ተገናኝተው ረ/ ቆሬ 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ጨዋታው ተጠናቋል።

የጨዋታ መርሃግብሩ በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ስለመሆኑ ተገልጿል።

ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን !!

✍️የሳንኩራ ወረዳ ኮሚኒኬሽን

13/09/2025
 🆚_Arsenal🗓️ ማክሰኞ, መስከረም 6, 2017⏰ ምሽት - 1:45🏆 ቻንፒዮንስ ሊግ  የመጀመሪያ ዙር🏟️ Estadio de San Mamés, Bilbao, Spain
13/09/2025

🆚_Arsenal

🗓️ ማክሰኞ, መስከረም 6, 2017
⏰ ምሽት - 1:45
🏆 ቻንፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር
🏟️ Estadio de San Mamés, Bilbao, Spain

ስልጤ ዞን ፖሊስ የውድድሩ ሻምፒዮን ሆነ 🏆🏆🏆ለለፉት ሁለት ወራት በወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የጤና እግር ኳስ ውድድር  ዛሬ ፍፃሜውን አገ...
13/09/2025

ስልጤ ዞን ፖሊስ የውድድሩ ሻምፒዮን ሆነ 🏆🏆🏆

ለለፉት ሁለት ወራት በወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የጤና እግር ኳስ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

በዛሬዉ ዕለት ፍጻሜዉን ባገኘዉ በወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የጤና እግር ኳስ ውድድር በስልጤ ዞን ፖሊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

የወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ፅ/ቤት ሀላፊ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።

የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ስልጤ ዞን ፖሊስ 1-0 ወራቤ ማረሚያ

፦ የዉድድሩ አሸናፊ ቡድኖች👇
1ኛ ስልጤ ዞን ፖሊስ 🏆
2ኛ ወራቤ ማረሚያ
3ኛ አልማሂ

የዉድድሩ ኮከብ ተሸላሚዎች👇

1 የዉድድሩ ኮከብ በረኛ ከወራቤ ማረሚያ ፋሪስ
2 የዉድድሩ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ከአልማሂ ሰለሀዲን ሙሀመድ (8 ጎል)
3 የዉድድሩ ኮከብ ተጨዋች ከወራቤ ማረሚያ ሀሰን ሁሴን

የዉድድሩ የጸባይ ዋንጫ አሸናፊ አልማሂ እግር ኳስ ቡድን👏

‎➯የሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ  የቦርድ አመራሮች እና የደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች የትውውቅ እና በ2018 ዓ/ም በሚሰሩ የስራ ክንውኖች እና በተለያዩ  መንገዶች ክለቡን በሚያጠና...
13/09/2025

‎➯የሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ የቦርድ አመራሮች እና የደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች የትውውቅ እና በ2018 ዓ/ም በሚሰሩ የስራ ክንውኖች እና በተለያዩ መንገዶች ክለቡን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ።


‎✍️በተስፋሁን ሽጉጤ

የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ! ⏰ Full-time  #አርሰናል 3️⃣-0️⃣  #ኖቲንገሀምዙቢሜንዲ(2)ዮክሬሽ
13/09/2025

የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ!
⏰ Full-time

#አርሰናል 3️⃣-0️⃣ #ኖቲንገሀም
ዙቢሜንዲ(2)
ዮክሬሽ

ኢትዮጵያ🇪🇹 በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች! ==================በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊ...
13/09/2025

ኢትዮጵያ🇪🇹 በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች!
==================
በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች።

በውድድሩ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ለሀገሯ የነሀስ ሜዳሊያ አምጥታለች።

በውድድሩ ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቼቤት ቀዳሚ ስትሆን ጣሊያናዊቷ ናዲያ ባቶቼሌቲ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል፡፡
መስከረም 3 ቀን 2018

  በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በገርቢበር ዙሪያ የክረምት ወራት የሰመር ካፕ የእግርኳስ ውድድር የመጨረሻው ተጠባቂዉ  የፍፃሜ ጨዋታ ። አባይ ተስፋ 🆚 ቴሶ አንድነት ማለትም ነጋ እለታ እሁድ  ⏰0...
13/09/2025



በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በገርቢበር ዙሪያ የክረምት ወራት የሰመር ካፕ የእግርኳስ ውድድር የመጨረሻው ተጠባቂዉ የፍፃሜ ጨዋታ ።

አባይ ተስፋ 🆚 ቴሶ አንድነት
ማለትም ነጋ እለታ እሁድ ⏰08:00 ሰዓት

ገርቢበር አፍራን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠገብ ሜዳ ተገኝተው ጨዋታውን በመከታተል መዝናናት ይችላሉ ።

ማን ያሸንፋል ግምቶን የስቃምጡ

🇪🇹👉 ሳዳት ጀማል ወደ ህንድ ህክምናውን ለማረግ ትላንት  ተጉዙዋል !!👉  ትላንት ሳዳትን ወደኤርፖርት ከመሄዱ በፊት በስልክ ለመጨረሻ ግዜ አግኝቼው ነበር  በጣም  በደከመ ድምፅ ነበር የሚ...
13/09/2025

🇪🇹👉 ሳዳት ጀማል ወደ ህንድ ህክምናውን ለማረግ ትላንት ተጉዙዋል !!

👉 ትላንት ሳዳትን ወደኤርፖርት ከመሄዱ በፊት በስልክ ለመጨረሻ ግዜ አግኝቼው ነበር በጣም በደከመ ድምፅ ነበር የሚያወራኝ ህመሙ ወደ ህክምናው ቦታ ለመሄድ ያለው ፕሮሰስ ትንሽ አድክሞታል ::

👉 ብዙም ላወራው ስላልፈለኩ በቃ ሳዱ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሁሉ ነገር በሰላም አልቆ ላገርህ በቅተህ እናገኝሀለን አልኩት ::

👉 በሰለለ ድምፅ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላህ ይስጥልኝ ምንም ቃላት የለኝም አለኝ ከዚህ በላይ ማውራት አልቻለም በእውነት ሁሉ ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን መልካሙን ሁሉ እንደሚያደርግ አምናለሁ ::

👉 እናንተ በጎ ኢትዮጵያዊያን ግን ቃላት የለንም ሰዓዳትን በገንዘብ በሀሳብ እና በፀሎት ያገዛችሁ ሁሉ እና አሁንም እያገዛችሁ ያላችሁ ውለታችሁ ምድር ላይ ሳይሆን የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ !!!!
✍️አንዳርጋቸው ሰለሞን

የወራቤ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች እግር ኳስ  ፕሮጀክት ዉድድር የምድብ ድልድሉ ይፋ ሆኗል፦~እነሆ የፊታችን ዕሁድ በቀን 04/01/2018  ከቀኑ 8:00 ጅማሮ የሚያደርገዉ የወራቤ ከተማ ...
13/09/2025

የወራቤ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች እግር ኳስ ፕሮጀክት ዉድድር የምድብ ድልድሉ ይፋ ሆኗል፦
~

እነሆ የፊታችን ዕሁድ በቀን 04/01/2018 ከቀኑ 8:00 ጅማሮ የሚያደርገዉ የወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት የታዳጊዎች እግር ኳስ ፕሮጀክት ዉድድር በ 14 ቡድኖች በ3 የምድብ ድልድሉ ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት 👇

ምድብ 1 ምድብ 2 ምድብ 3
____ _____ _____
1, ሀያት 1, ቢላል ፈርኒቸ 1,ሳዳትከማል
2, ሀድራ 2, ሀረመይን 2, ሪያድ Dstv
3, አሊፍ 3, ዘሞ ፈረጃት 3, ቡናር
4, ሰንዳቦ 4, አዲስ ተስፋ 4, አጌደሌ
5, ዱና 5, ገሜ በፍረኮት

የመክፈቻ ጨዋታ

ዕሁድ 8:00

ሀያት
Vs
አሊፍ

፦ በትላንትናዉ ዕለት Scree out መደረጉ ይታወሳል

Address

Worabe
Addis Ababa

Telephone

+251939492655

Website

https://t.me/TurbySport, https://t.me/TurbySport

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት:

Share

Category