ገርጂ አዲስ/Gergi Addis/

ገርጂ አዲስ/Gergi Addis/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ገርጂ አዲስ/Gergi Addis/, Media/News Company, Tessema Abakemaw, Addis Ababa.

 "ሽልማቱ በሙሉ ለህዝብ ጤና ጣቢያዎች የማዋለጃና ጨቅላ ህጻናት ህክምና ክፍሎች የሚለግሰውን"ዶ/ር ሙሀመድ ሽኩርን በመምረጥ በሜሴጅ ቁጥር 9355 ቁጥር ላይ BIW03 ብላችሁ መላክ ነዉ::
25/12/2024


"ሽልማቱ በሙሉ ለህዝብ ጤና ጣቢያዎች የማዋለጃና ጨቅላ ህጻናት ህክምና ክፍሎች የሚለግሰውን"

ዶ/ር ሙሀመድ ሽኩርን በመምረጥ በሜሴጅ ቁጥር 9355 ቁጥር ላይ BIW03 ብላችሁ መላክ ነዉ::

ህፃን ቅዱስ ተ/ማርያምን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠየቀቅዱስ ተ/ማርያም  ዕድሜው 4 ዓመት ከ8 ወር ሲሆን መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ/...
18/09/2024

ህፃን ቅዱስ ተ/ማርያምን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠየቀ

ቅዱስ ተ/ማርያም ዕድሜው 4 ዓመት ከ8 ወር ሲሆን መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ/ም ወደ ትምህርት ቤት እንደሄደ በዚያው መጥፋቱን የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አመልክቷል፡፡

ህፃን ቅዱስ ተ/ማርያም የሚማረው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው ራስ አበበ አረጋይ ት/ቤት ሲሆን ወላጆቹ ጠዋት ወደ ት/ቤት አስገብተውት ከሰዓት በኋላ ለማውጣት ሲሄዱ እንዳላገኙት በመግለፅ ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ አመልክተዋል፡፡

በመሆኑም ህፃን ቅዱስ ተ/ማርያምን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር 011-1-57 34 26 ለአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ደውሎ በማሳወቅ አስፈላጊው ትብብር እንዲደረግ መጠየቁን ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

14/07/2024
07/06/2024
31/03/2024
ብልፅግና ፓርቲ ሁሉን አካታች ፓርቲ ነው የሚባላው በምክንያት ነው።
24/03/2024

ብልፅግና ፓርቲ ሁሉን አካታች ፓርቲ ነው የሚባላው በምክንያት ነው።

Address

Tessema Abakemaw
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ገርጂ አዲስ/Gergi Addis/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share