United Ethiopia Tv

United Ethiopia Tv United Ethiopia TV is a private company. we share news and inform people to know the truth about Ethiopia Eritrea and African.

ማስታወቂያ የሚሸጥ ታታ 2018 ሞዴል pickup ንፅህ ሞተር ያልፈታግጭት ግልባጭ የለውም ዋጋ 1,800,000 በፍተሻ 1,700,000 ባለበት በማንኛውም ግዜ መጠየቅ መደራደር ይቻላል  ደላላ...
06/06/2024

ማስታወቂያ
የሚሸጥ ታታ 2018 ሞዴል pickup
ንፅህ ሞተር ያልፈታ
ግጭት ግልባጭ የለውም
ዋጋ 1,800,000 በፍተሻ
1,700,000 ባለበት
በማንኛውም ግዜ መጠየቅ መደራደር ይቻላል
ደላላ የለውም ባለቤት ነኝ
ለተጨማሪ 0962553355 ይደውሉ

Elan muskእንዳለውቢቢ ሻውር ከማድረግ  ወደ ቢዝነስ ሻወር እንቀይረው። ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ስራ ሲጀምሩ ተሰባስበን ለbussines የሚጠቅም ነገር እናድርግ።ለሃገር እድገት ወሳኝ ነው።
09/05/2024

Elan musk
እንዳለው
ቢቢ ሻውር ከማድረግ ወደ ቢዝነስ ሻወር እንቀይረው።
ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ስራ ሲጀምሩ ተሰባስበን ለbussines የሚጠቅም ነገር እናድርግ።
ለሃገር እድገት ወሳኝ ነው።

ከስህተት ወደ ስኬት!“በፍጹም ልቀይራቸው የማልችላቸውን ስህተቶች ሰርቼ አአውቃለሁ ፡፡ ነገር ግን፣ ያንንው ስህተት ደግሜ መስራት እስከማልችል ድረስ ለመልካም ተለውጬበታለሁ” (Steve Har...
13/01/2023

ከስህተት ወደ ስኬት!

“በፍጹም ልቀይራቸው የማልችላቸውን ስህተቶች ሰርቼ አአውቃለሁ ፡፡ ነገር ግን፣ ያንንው ስህተት ደግሜ መስራት እስከማልችል ድረስ ለመልካም ተለውጬበታለሁ” (Steve Harvey)

ሕይወታችሁ “ከስህተት ወደ ስህተት” ሳይሆን “ከስህተት ወደ ስኬት” እንዲሆን ከፈለጋችሁ ከስህተት ተምራችሁ ወደ ህይወት መቀየሪያ ነጥብ (turning point) አድርጉት።

ስህተትን የሚሰራ ሰው የሚንቀሳቀስ ሰው ነው፡፡ ስህተትን ላለመስራት ካለው ፍርሃት የተነሳ የማይንቀሰቀስ ሰው ደግሞ በፍርሃት ያለመንቀሳቀስንና የኋላ ቀርነትን ስህተት እየሰራ ነው፡፡

አንዳንዶቹ ስህተቶቻችን ምንም ብንታገል ውጤቱን መቀየር አንችልም፡፡ ስለሆነም፣ ከሁኔታው ትምህርትን አግኝተን ወደፊት ተመሳሳይ ስህተት እንዳይደገም በመጠንቀቅ ወደፊት መቀጠል አለብን ፡፡

በፍጹም ሊተካ የማይችለውን ውድ ጊዜያችሁን፣ መቀየር የማትችሉትን ስህተት ባመብሰልሰል አታባክኑት፡፡

እባካችሁ አንዴ ከተዛባ ሌላ ቀውስን ሊወልድ የሚችለውን የጤንነታችሁን ሁኔታ፣ መቀየር ስለማትችሉት ስህተት በመጨነቅ አታበላሹት፡፡

እባካችሁ ብትጠቀሙበት የወደፊት ሕይወታችሁን ስኬታማ ሊያደርግ የሚችለውን እምቅ አቅማችሁን፣ መቀየር የማትችሉትን ስህተት ስታወጡና ስታወርዱ አታባክኑት ፡፡
ባለን ነገር ተመስገን በማለት
በሕይወት እስካለን ድረስ ከስህተትን የበለጠ ስኬት ማምጣት እንችላለን
መልካም እዳር
አለም ባየቹ

26/12/2022

ለምን ኢትዮጵያ የምወድ መሰላቹ
ምክንያቱም ኢትዮጵያ ማለት አፍሪካ ናት አፍሪካ ማለት ኢትዮጵያ ናት።

23/12/2022

ነፃነት ዘነበ
ድንቅ አሰልጣኝ
አስቂኝ አና አስተማሪ ።

16/12/2022

ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ፈገግ በይ ሀገሬ

ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ፈገግ በይ ሀገሬ
16/12/2022

ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ፈገግ በይ ሀገሬ

Watch, follow, and discover more trending content.

አየ ጨረታ
16/12/2022

አየ ጨረታ

Watch, follow, and discover more trending content.

15/12/2022

የሰላም ውጤት

11/12/2022

ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ
በሚል መፈክር የዳዊት ድሪምስ ቤተሰብ
በእንጦጦ ተራራ የሰላም ሩጫ ተደረገ።
ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ለኢትዮጵያ።

https://youtu.be/2l-0ery9DN0
09/12/2022

https://youtu.be/2l-0ery9DN0

አስተሳሰብሕ የድሃ ነው ወይ የሃፍታም ራስሕ ገምግም ከዛ በመነሳት የፈለከው ሕይወት መኖር ትችላለሕ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when United Ethiopia Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to United Ethiopia Tv:

Share