Ethio pro

Ethio pro Media

Like&share
01/09/2020

Like&share

Like & share
25/03/2020

Like & share

 #😷ስለ_ኮኖና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ከፈለጉ page like share ያርጉ...               ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ??     Telegram link...
19/03/2020

#😷ስለ_ኮኖና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ከፈለጉ page like share ያርጉ... ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ??
Telegram link https://telegram.me/EffectStudioo

 #😷ስለ_ኮኖና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ከፈለጉ page like share ያርጉ...በቫይረሱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 6 ሺህ ደርሷልኮንጎ ቫይረሱ የተገኘባት 25ኛ የአፍ...
15/03/2020

#😷ስለ_ኮኖና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ከፈለጉ page like share ያርጉ...

በቫይረሱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 6 ሺህ ደርሷል

ኮንጎ ቫይረሱ የተገኘባት 25ኛ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች

ዛሬ ቫይረሱ ኢራንን ክፉኛ ጎድቷቷል 113 ሟቾችንና 1,209 ተጨማሪ ኬዞችን ይፋ አድርጋለች በጠቅላላው ኢራን 724 ሰዎች ሞተዋል

ዛሬ በርካታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያስተናገደችው ስፔን ነች 1,362 አዲስ ኬዝ ሪፓርት ስታደርግ የ95 ሰዎች ሕይወት እንደጠፋባትም ገልፃለች
ቻይና ዛሬ 10 ተጨማሪ ሰዎች እንደሞቱባትና 25 አዲስ ኬዝ እንዳላት ይፋ አድርጋለች ጀርመን 782 አዲስ ኬዝና 1 ሞት ሪፓርት አድርጋለች በዩናይትድ ስቴትስ ዛሬ 3 ተጨማሪ ሟቾችን እና 106 ተጨማሪ ኬዞችን ይፋ አድርጋለች ኔዘርላንድ ዛሬ በአንድ ቀን በርካታ ሞት ያስተናገደችበት ቀን ሆኗል 8 ሰዎች ሞተው 176 አዲስ ኬዞችንም ሪፓርት አድርጋለች በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስጋት ተባብሷል ሱዳን ፣ ሴኔጋል እና ግብፅ የትምህርት ተቋማታቸውን ዘግተዋል አልጄሪያ ዛሬ ብቻ 9 አዲስ ኬዝ የተገኘ ሲሆን አንድ ተጨማሪ ሟች እንዳላት ሪፓርት አድርጋለች። ሀገሪቷ 48 ኬዝና 4 ሞት አስተናግዳለች

የኮሮና ቫይረስ መነሻውን ቻይና አድርጎ በመላው አለም 156 ሃገራትን ያዳረሰ ሲሆን ቫይረሱ እስካሁን የ6,060 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል
ዛሬ ብቻ በመላው አለም የተመዘገ 5,854 ኬዝ ሪፓርት የተደረገ ሲሆን 245 ሰዎችም ሞተዋል። በጠቅላላው 162,426 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት ተደርጎ 75,968 ሰዎች ደግሞ አገግመው ወጥተዋል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ 😷

02/03/2020
21/02/2020
24/01/2020

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Telephone

0942179028

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio pro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category