Ethiopia Tech Insider

Ethiopia Tech Insider Ethiopia Tech Insider is a digital media which administer by 6 Ethiopian Innovator. Now ETI has more

20/12/2024

የ10 ሚሊዮን ብር አሸናፊ የሚያደርገው የመጨረሻና ወሳኝ ድምጽ በእርሶ እጅ ነው። BIW02 በማለት ወደ 9355 አጭር ቁጥር ድምጽ ይስጡ።

በአንቴክስ ኢትዮጵያ ሸላሚነት በተዘጋጀው BIWs Prize የሽልማት ፕሮግራም በኢኮኖሚ ዘርፍ

ከሌሎች አራት ተወዳዳሪዎች ጋር እጩ ሆኜ በመቅረቤ የተሰማኝ ደስታ

በትላንትና የአፍላ እድሜ ህልም እና ትጋት ፣ በዛሬ ውጤት እና በነገ ተስፋዬ መዳረሻ ላይ አብራችሁን ስታበረቱኝና አቅም ስትሆኙ የነበራችሁ በሙሉ እናንተው ነበራችሁና ይህ የእናንተም ድምር ውጤት ነው።

ይህንን ታሪካዊ ውድድር በጋራ እናሸንፍ ዘንድ የተሰጠንን መልካም እድልና አጋጣሚ እንድንጠቀምና አሸናፊ መሆን የሚያስችለን የድምጽ አገኝ ዘንድ በቴክስት አጭር ቁጥር 9355 BIW02 ብለው በማለት መምረጦን ሚያረጋግጥ አጭር መልዕክትን ልብ በማለት ድምጾን እንዲሰጡኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ።

ድምጾን ስለሚሰጡ ልባዊ ምስጋናዬንና አክብሮቴን አቀርባለሁ።

የኔ ትውልድ ያሸንፋል

የ እዉነት ሮቦቶች ስራችንን ይቀሙናል? እስኪ የቱ እዉነታ የቱ የሳይንስ ፊክሽን እንደሆነ እንመልከት በመጀመርያ AI ምንድን ነዉ?AI ማለት በቀላሉ ስንረዳዉ ማሽኖች በተሰጣቸዉ መረጃ መሰረት...
12/10/2024

የ እዉነት ሮቦቶች ስራችንን ይቀሙናል?
እስኪ የቱ እዉነታ የቱ የሳይንስ ፊክሽን እንደሆነ እንመልከት

በመጀመርያ AI ምንድን ነዉ?

AI ማለት በቀላሉ ስንረዳዉ ማሽኖች በተሰጣቸዉ መረጃ መሰረት ያለ ሰዉ ልጅ ቋሚ እገዛ እ
እራሳቸዉ ዉሳኔዎችን እና ስራዎችን የሚያከናዉን ነዉ

በእለት ተእለት ዉሎአችን AI እንጠቀማለን ከነዛም መሃከል google assistant video rcomend የሚያደርገን የ tik tok.algorithm እንጠቀማለን

የሮቦቶች በስራዉ ዘርፍ መበራከት

አሁን ላይ ሮቦቶች በ ኢንዱስትሪ በግብርና በጤና ኧረ እንደዉም በከስተመር ሰርቪስ በፍጥነት እና በቅልጥፍና ያገለግላሉ የሰዉን ልጅ ይተኩ ይሆን?

አዉነታዉ የ ሮቦቶች መፈጠር በፋብሪካ እና በዐአንዳንድ ቦታዎች የሰዉን ልጅ ቢተኩም በተቃራኒዉ ደሞ በ AI devloment, data since robot Maintenance የመሳሰሉ ፊልዶች ላይ የስራ እድልን ፈጥሮል

ስለዚህ AI እኛን ከመተካት ይልቅ እኛን የሚያግዝ technology ነዉ

የትኞቹ ስራዎች በ AI ሊተኩ አይችሉም የሚለዉን ስንመለከት ፈጠራን emotional entlgence
ወስብስብ ችግረ መፍታት የሚያሰፈልጋቸዉ ስራዎች በ AI አይሰሩም ምክንያቱም AI ተደጋጋሚ ስራዎችን ብቻ handle.ማድረግ ስለማይችል

የትኛዉ በAI የሚመራዉ የስራ ዘርፍ በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ማወቅ እና ሰለ መጪው ቴክኖሎጂ እና እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን ለማወቅ follow ማድረግ እንዳይረሳ
የ እናንተን ስራ AI.የሚተካዉ ይመስላችኋል እስኪ ኮሜንት ላይ ንገሩኝ እና AI እንዴት እንደሚጠቅመዉ አና Afect እንደሚያደርገዉ እናውጋ

Ethiopia Tech insider || Abel Fikadu

በቱርክ የድሮን ውድድር ላይ የሚሳተፈው ወጣት ኢብራሂም አሊ :: #ፈጠራ || ባለፉት አመታት በኢትዮጵያ ከ28 በላይ የፈጠራ ስራዎች እና 6 የድሮን አይነቶችን የሰራው የፈጠራ ባለሙያ ኢብራሂ...
13/03/2024

በቱርክ የድሮን ውድድር ላይ የሚሳተፈው ወጣት ኢብራሂም አሊ ::

#ፈጠራ || ባለፉት አመታት በኢትዮጵያ ከ28 በላይ የፈጠራ ስራዎች እና 6 የድሮን አይነቶችን የሰራው የፈጠራ ባለሙያ ኢብራሂም አሊ በሀገረ ቱርክ መማር ከጀመረ 1 ዓመት አስቆጥሯል:: በዚህም በቱርከኛ ቋንቋ 98 በማምጣት ወደ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ያለፈው ወጣት የቱርክ ታዋቂ ድሮን አምራች እና ኢንጂነር በሆነው በሰልጁክ ባይራክታር የሚዘጋጀው የድሮን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ ነው:: ከውድድሩም ባሻገር ሀገራችን ኢትዩጵያ ወደ ዲጂታል እያደረገች ያለውን ጉዞ ለማገዝ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እውቀቱን በመጠቀም ቱርክ ያሉ ሶፍትዌሮችን ወደ ወደ ሀገር በማስገባት የህዝቡን ኑሮ የማቅለል አላማ ሰንቋል:: ይህንንም ለማሳካት በዩኒቨርሲቲው ከሚገኙ ከሚመለከታቸው የቱርክ ፕሮፌሰር እንዲሁም የሶፍትዌር ድርጅቶች ጋር በመመካር ላይ ነው::

ቴሌግራም: t.me/IBRAHIM_ALIY
ፈስቡክ: https://m.facebook.com/IbrahimInnovations
ሳይት: ibrahimali.net
ስልክ: +905058433855
አድራሻ: Körfez Mah, Atatürk Blv, Samsun/Turkey

ትክክል 💪💪
05/03/2024

ትክክል 💪💪

ግራፊክስ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋሉ ? ========================★ ፍላየርና ፖስተር ዲዛይን★ሎጎና ብራንዲንግ★የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ★ባነርና ስቲከር ዲዛይን★ማንኛውም የግራፊክስ...
02/12/2023

ግራፊክስ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋሉ ?
========================

★ ፍላየርና ፖስተር ዲዛይን
★ሎጎና ብራንዲንግ
★የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ
★ባነርና ስቲከር ዲዛይን
★ማንኛውም የግራፊክስ ዲዛይን ስራዎች

Telegram: https://t.me/BereketabMihiretab
Phone : 0940000877 | 0985554817

Address

Adwa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Tech Insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share