Soloda FILM Studio

Soloda FILM Studio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Soloda FILM Studio, Film/Television studio, Bole. olompia, Addis Ababa.

መሉዉን በእርቅ ይሁን ዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል
14/08/2025

መሉዉን በእርቅ ይሁን ዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል

እርቅ ይሁን በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሪያሊቲ የእርቅ ሾዉእርቅ ይሁን በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች የተጣሉ ቤተሰቦች ፤ ባለትዳሮች ፤ ወዳጆች ፤ ጓደኛሞች ፤ ፍቅረኛሞች የንግድ ሸሪኮ.....

በእርቅ ይሁን ዩቲዩብ ቻናል ይመልከቱ
07/08/2025

በእርቅ ይሁን ዩቲዩብ ቻናል ይመልከቱ

እርቅ ይሁን በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሪያሊቲ የእርቅ ሾዉእርቅ ይሁን በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች የተጣሉ ቤተሰቦች ፤ ባለትዳሮች ፤ ወዳጆች ፤ ጓደኛሞች ፤ ፍቅረኛሞች የንግድ ሸሪኮ.....

በብዙ የተከፋ ፤ ያዘኑ ፤ ልባቸዉ የተሰበረ ፤ ህልማቸዉ ሜዳ የቀሩ ተበዳዮች በይቅርታ ማጣት እና ባጠፋት ጥፋቶች እየተፀፀቱ ያሉ ሰዎች በእርቅ ይሁን ፕሮግራማችን ላይ ሁለቱም ከአመታት የመራ...
30/07/2025

በብዙ የተከፋ ፤ ያዘኑ ፤ ልባቸዉ የተሰበረ ፤ ህልማቸዉ ሜዳ የቀሩ ተበዳዮች
በይቅርታ ማጣት እና ባጠፋት ጥፋቶች እየተፀፀቱ ያሉ ሰዎች በእርቅ ይሁን ፕሮግራማችን ላይ ሁለቱም ከአመታት የመራራቅ አመታት በኋላ ፊት ለፊት ተቀምጠዋል

ምን ይፈጠር ይሆን ?

ነገ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል

እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

https://youtube.com/?si=Rojp4ODh2foEcGNx

ቤተሰብ ፤ ባለ ትዳሮች ፤ ፍቅረኛሞች ጓደኛሞች በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ተጣልተዋል እነዚህን ለአመታት የተጣሉ ወዳጆችን በእርቅ ይሁናችን ላይ ከአመታት በኋላ አገናኝተናቸዋልፍቅር ፤ ደስ...
29/07/2025

ቤተሰብ ፤ ባለ ትዳሮች ፤ ፍቅረኛሞች ጓደኛሞች በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ተጣልተዋል እነዚህን ለአመታት የተጣሉ ወዳጆችን በእርቅ ይሁናችን ላይ ከአመታት በኋላ አገናኝተናቸዋል

ፍቅር ፤ ደስታ ፤ በደል ፤ ድንጋጤ ፤ ፍርሀት ፤ እዉነተኛ ስሜት
በምርጥ የፕሮግራም አቀራረብ

ሀሙስ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል

#እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

በእርቅ ዉስጥ የተሰበሩ ልቦች ይታከማሉ በመታረቅ ዉስጥ ቤተሰብ ወዳጅ አንድ ይሆናል በሀገራችን በመጀመሪያ ጊዜ ሪያሊቲ የእርቅ ስርዓታችንን ወደ ስክሪን አምጥተናልሀሙስ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁ...
28/07/2025

በእርቅ ዉስጥ የተሰበሩ ልቦች ይታከማሉ
በመታረቅ ዉስጥ ቤተሰብ ወዳጅ አንድ ይሆናል
በሀገራችን በመጀመሪያ ጊዜ ሪያሊቲ የእርቅ ስርዓታችንን ወደ ስክሪን አምጥተናል
ሀሙስ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል
እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ትዳር የህይወት ማረፊያ ነዉ  : ትዳር የልብ ማረፊያ ነዉ  ልብ ለዘላለም በፍቅር ተሸንፎ የሚያርፍበት ትዳር የራስን ሰዎች ማፍሪያ ተቋም ነዉ ህመምህን : ደስታክን : ብቸኝነትክን : መከፋት...
03/12/2023

ትዳር የህይወት ማረፊያ ነዉ : ትዳር የልብ ማረፊያ ነዉ ልብ ለዘላለም በፍቅር ተሸንፎ የሚያርፍበት
ትዳር የራስን ሰዎች ማፍሪያ ተቋም ነዉ
ህመምህን : ደስታክን : ብቸኝነትክን : መከፋትህን የሚጋሩ የራስ የሆኑ ሰዎች ማፍሪያ ይህ ጥምረት ለቤተሰብ መሰረት ይሆናል ::

የሶሎዳ ፊልም ስቱዲዮ የስራ ባልደረባችን እና ወንድማችን ለእኔ ደግሞ መምህሬም
ቢኒያም ብርሀኑ እዉነተኛ እና ዘላለሙን የማይቀየር : የአምላክ ፀጋዉ እና በረከት የበዛበት ትዳር ፈጣሪ ይስጣችሁ
'' ከአምላክ ፍቅር አትዉጡ ''
ቤኒ እና ቤዛ እንኳን ደስ አላችሁ
@ SOLODA FILM STUDIO
📷 SOLODA FILM STUDIO

30/11/2023

Address

Bole. Olompia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soloda FILM Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share