
04/10/2022
በ13 ዓመቷ የወለደች እናት
እናት ና አባቷ ይፋታሉ
ከዛ እናቷም አባቷም ሌላ ሚስት ና ባል ያገባሉ
ወላጅ እናቷ
ወላጅ አባቷ
ግን አንፈልግሽም ልጃችን አይደለሽም ብለው ከቤታቸው ያባሯታል
እቺ የ13 ዓመት ህፃል ልጅ ግን መሄጃ ታጣለች እና አንድ ሹፊርም ታገኛለሽ
ነይ ብሎ ቤት ውስጥ አስገብቶ እቺን የ13 ዓመት ህፃን ልጅ አስረግዞ
ልጅቷም ሲያቅለሸልሻት ሆስፒታል ስትሄድ እርጉዝ እንድሆነች ይነገራታል
ይህው አሁን ላይ የ8 ወር ሴት ልጅ እናት ስትሆን
አይቶም ተሰምቶም በማይታወቀ ነገር አባቷ ና እናቷ ልጃቸው እንደወለደች እንኳን ሲያውቅ
* ሊረዷት
* ሊያግዟት
* ሊንከባከቧት
ፍቃደኛ አልሆኑም ልጃችን እይደለሽም ብለው ክደዋታል
እንዴት ግን የወላድ አንጀት ይሄ ያክል ጨቀን
እንዴት እናት በልጇ የሚጨቅን አንጀት አገኘችስ ?
ልጅቷ በአሁን ስአት በስላም ህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ ከልጇ ጋር እየኖረችም ትገኛለች ?
የ13 ዓመት ልጅ ያስረገዘ ግለሰብ ህጉስ ምን ይል ይሆን ?
ታሪኳ በዚህ እድሜዋ ይሄን ሁሉ መከራ ያየች ልጅ አለች ወይ ያስብላል::
* እናቷም
* አባቷም
* አክስት ነኝ ባዬም
* አስወላጇም
በህግ ተይዘው ተገቢ የሚያስተምር ቅጣት ቢቀጡ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይደገም ለህግ አካላት እንሳስባለን
በመጨረሻው አስፋው ሲያለቅስ እጅግ ያሳዝናል
አቤቱ ስንት አይነት ወላጅ አለ ?
አቤቱ ይቅር ይበለን