
10/08/2025
Google August 1, 2025 (አርብ ሐማሌ 25) ላይ አዲሱን Gemini 2.5 Deep think ሞዴል አስተዋወቁ ፣ ይሄ የAI ሞዴል እንደተናገሩት ከሆነ እስካሁን ካሉት የAI ሞዴሎች በReasoning ደረጃ በጣም የተሻለ እንደሆነ እና ፈጠራ በሚያስፈልጋቸዉ ታስኮች እና በAdvanced math ላይ በጣም አሪፍ Performance ያሳየ ሞዴል እንደሆነ ተናግረዋል ፣ ይሄንንም የGemini AI Model አሁን ላይ Access ማድረግ የሚቻለዉ የGoogle AI Ultra ሰብስክራይበር (249.99$ /በወር) ብቻ ከሆናቹ ነዉ
https://t.me/ethiopiaonlinelearning