Umeche Recruitment Agency PLC

Umeche Recruitment Agency PLC ህጋዊ በመሆን ህገ ወጥነትን እንከላከል

07/07/2025

ከብሪክስ መሪዎች ጋር በሪዮ ዲ ጄኒሮ በዚህ አመቱ ጉባኤ ላይ ተገኝተናል። የበለጠ እኩልነት እና ፍትኅ የሰፈነበት ዓለም ለማግኘት ትስስራችንን የበለጠ እናጠናክራለን። የብሪክስ መድረክ የጋራ የልማት እና አለምአቀፋዊ ትብብርን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ሆኖ ቀጥሏል።

Hooggantoota BRICS waliin Yaa'ii baranaa irratti Riyoo Dii Janeerootti walargineerra. Addunyaa walqixxummaafi haqni caalaatti itti mirkanaa'eef hidhata keenya ni cimsina. Waltajjiin BRICS misooma waloofi walta'insa idil-addunyaa guddisuuf faayida qabeessa ta'ee ittifufeera.

Alongside fellow BRICS leaders at this year’s summit in Rio Di Janeiro. Together, we continue to strengthen our partnership in pursuit of a more equitable and just, world. The BRICS platform remains vital in advancing shared development and global cooperation.

21/06/2025

የእስላማዊ ትብብር ድርጅት በኢራን መጠቃት የጋራ አቋም ለመያዝ አስቸኳይ ጉባዔ ጠራ

የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አስቸኳይ ጉባዔ ለማድረግ ለአባል ሀገሮች ጥሪ አቅርቧል፡፡ የድርጅቱ ጉባዔ የሚደረገው በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 14/2017 የሚካሄደው የድርጅቱ አስቸኳይ ጉባዔ የተጠራው፤ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት በመሰንዘር ሁለቱ ሀገሮች ወደ ጦርነት በገቡበት ወቅት ነው፡፡

የስብሰባው ትኩረት በዚሁ ጦርነት ላይ እንደሚሆንም ቲአርአቲ ዘግቧል፡፡ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ የሚካሄደው ጉባዔ፤ የሙስሊሙ ዓለም ከጥቃቱ ጋር በተገናኘ የጋራ አቋም እንዲይዝ የሚያደርግ መሆኑም ተገልጿል፡፡

በቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ይከፍቱታል ተብሎ በሚጠበቀው ጉባዔ ላይ የሳዑዲ ዐረቢያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፈይሰል ቢን ፈርሃን ንግግር ያደርጋሉ፡፡ በተጨማሪም የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራቅቺ ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሬውተርስ የዜና ወኪል ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች ሰምቻለሁ ብሎ ዘግቧል፡፡

በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በተመለከተ የሙስሊሙ ዓለም የጋራ አቋም ለመያዝ እንዲያስችለው አስቸኳይ ስብሰባ የጠራው የእስላማዊ ትብብር ድርጅት፤ ባለፈው ሣምንት በዋና ጸሐፊው ሒሴን ብራሂም ጣሃ በኩል የእስራኤልን ድርጊት አውግዟል፡፡

የእስላማዊ ትብብር ድርጅት የተመሠረተው እ.አ.አ በ1969 ነው። 57 አባል ሀገሮችን ባቀፈው ድርጅት ውስጥ 48ቱ ሙስሊሞች ናቸው። ድርጅቱ የሙስሊሙ ዓለም የጋራ ድምጽ በመሆን የሙስሊሙን ዓለም ጥቅሞች በዓለም አቀፍ ሰላም እና ስምምነት መንፈስ ለመጠበቅ እንደሚሠራ የሚገልጽ ሲሆን በተባበሩት መንግሥታት እና በአውሮፓ ኅብረት ቋሚ መቀመጫ አለው። (ሚንበር ቲቪ)

በድረ ገጽ ያንብቡ፡- https://minbertv.com/?p=10373

★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

09/06/2025
09/06/2025

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251936335656

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Umeche Recruitment Agency PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share