ሙዚቃዊያን Muzikawiyan

ሙዚቃዊያን Muzikawiyan Here we talk about music and musicians

Amazing Video 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
06/09/2025

Amazing Video
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

- Ay Mognu | ቢንአንዴ - አይ ሞኙ [Official Video]Stream/Download: Subscribe for more official content from Binandie: htt...

Happy Birthday to the Legend Abegazu
29/08/2025

Happy Birthday to the Legend Abegazu

29/08/2025
መጣ ቢናንዴየሙዚቃው ጦር እና ጎራዴያዙኝ ልቀቁኝ አያውቅም ፍለጡኝ ቁረጡኝ አይነካካውም issue ልሁን አይመቸውም ዝምተኛው ሙዚቀኛ ቢናንዴ በተለያዩ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ሳዎንዶች ተደንቀን ...
29/07/2025

መጣ ቢናንዴ
የሙዚቃው ጦር እና ጎራዴ

ያዙኝ ልቀቁኝ አያውቅም ፍለጡኝ ቁረጡኝ አይነካካውም issue ልሁን አይመቸውም ዝምተኛው ሙዚቀኛ ቢናንዴ በተለያዩ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ሳዎንዶች ተደንቀን ሳንጨርስ የራሱን ሙሉ አልበም 11 ዘፈኖች ሰጥቶን አስደንቆናል።
ዜማ ደርሶ ግጥም ፅፎ ሙዚቃ አቀናብሮ ሳዎንድ ሰርቶ ዘፍኖ ... አዎ ዝፍን ዝፍን 😳 ይህ ይለያል☺️ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ 😱 በነገራችን ላይ ትልልቅ አቀናባሪዎች አሉን ነገር ግን ስላልተሰጣቸው አይዘፍኑም እንዲሁም ትልልቅ ዘፋኞች አሉን ስላልተሰጣቸው አያቀናብሩም ሳዎንድም አይሰሩም። ቢናንዴን ይህ ልዩ ያደርገዋል። ዝፍን ዝፍን ዝፍን አደረጋት።

ሙዚቃዎችን ያደመጡ እየመሰከሩ ነው። ስራው ይናገራል አድምጡት አቧራ ስላላስነሳ ቸል አትበሉ!

"ኬኳ" በውጪው ዓለም የምናውቀው አማፒያኖ ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሩ ሳዎንዱን ጠብቆ ወደ ሀገራችን መጥቶልናል።

"ቡና ጠጡ" ደግሞ በአምባሰል ቅኝት ወደ ልጅነቶ ሳይፈልጉ ይወስዶታል።

"እንጃ እንግዲህ" ትናንትን በዛሬ እያየ ቁጭቱን ብስጭቱን ይወሳል

"ነጭ ጤፍ" ከኢትዮጵያውያን ጋራ ያለውን ቁርኝት መንፈሳዊ ታሪክን እየጠቀሰ በምናብ ይወስዳል

"መጣች ስላላስቻላት" ከጅምሩ ስልኮት የጠራ ይመስል ሸውዶ በዘመናዊ ረቂቅ አዘፋፈን ልብ ያንሳፍፋል።

"እንዴት ዋልሽ (shewapiano)” ሸዋ ኦሮምኛ ሙዚቃን ከደቡብ አፍሪካ አማፒያኖ ሙዚቃ ጋር አዋዶ በተለያዩ ድምፆች አካፔላ ታጅቦ ከሚደንቅ ብዙ ድምፆች ላይ ዋናው ድምፅ ይንቆረቆራል።

ኧረ ምኑ ... ብቻ የቢንአንዴን አዲስ አልበም ጋበዝናችሁ። ነጭ ጤፍ በቢንአንደ ዩቱብ እና ስፖቲፋይ እንዲሁም በተለያዩ ፕላትፎርሞች እና መተግበሪያዎች በመላው ዓለም ተለቋል።

"ነጭ ጤፍ" አልበም 👍 ቢንአንዴ ይችላል 👏
ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ ይዝናኑ።

#ነጭጤፍ #ቢንአንዴ 3Pre-Order "Nech Teff", out July 25th! - https://linktr.ee/binandieBinandie - Buna Fela | ቢንአንዴ - ቡና ፈላ (feat. Z...

ቢናንዴ 9 ደቂቃ ብቻ ቀረው
25/07/2025

ቢናንዴ 9 ደቂቃ ብቻ ቀረው

New Hit is here
23/07/2025

New Hit is here

ነጭ ጤፍ* ‎"ግሩም እና ሁሉም ሊወደው የሚችል ስራ ነው ይዤ የመጣሁት"  ቢንአንዴ ‎  | ‎በአስቻለው ፈጠነ ሙዚቃዎች ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደረገውና አሻራውን ያሳረፈው ቢንአንዴ የሙዚ...
22/07/2025

ነጭ ጤፍ

* ‎"ግሩም እና ሁሉም ሊወደው የሚችል ስራ ነው ይዤ የመጣሁት" ቢንአንዴ

| ‎በአስቻለው ፈጠነ ሙዚቃዎች ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደረገውና አሻራውን ያሳረፈው ቢንአንዴ የሙዚቃ ቅመም የሆነው ቢንአንዴ "ነጭ ጤፍ" የተሰኘ አልበም ለአድማጮቹ ይዞ መምጣቱን ተናገረ።

‎ የሙዚቃ ስራው ብዙ የተደከመበትና እንዲሁም ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ያልተለመዱ ፕሮፌሽናል የሙዚቃ ድምፆችን፣ የሙዚቃ ቅንብሮችን እንዲሁም ዜማዎችንና አዛዜሞችን ይዞ እንደቀረበ ወዳጆቹ ተናግረዋል።

‎"ነጭ ጤፍ" አልበም ሙዚቃን በሙዚቀኛ ፣ ተሰጥዖን በዕውቀት ያዋደደ ድንቅ አልበም መሆኑን ድምጻዊው ቢንአንዴ ገልጿል።

‎ይህ የሙዚቃ አልበም በተለያዩ መተግበሪያዎች እና

‎ከእዚህ በታች ባለው በራሱ የዩቲዩብ ቻናሉ የፊታችን አርብ አመሻሽ ላይ ይለቀቃል።
https://youtube.com/?si=k0xuhldfrTdnzvOp

New Album
19/07/2025

New Album

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሙዚቃዊያን Muzikawiyan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሙዚቃዊያን Muzikawiyan:

Share

Category