ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube የልቦና ቲዩብ ትክክለኛ የፌስቡክ ፔጅ ይሄ ነው።

✞ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓብይ ሀይል ወስልጣን አጋዕዞ ለአዳም አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እሚዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም....እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ !
20/04/2025

✞ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓብይ ሀይል ወስልጣን አጋዕዞ ለአዳም አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እሚዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም....እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ !

🔘እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል !ላለፉት ወራቶች የተጠለፈው የዩቱብ አካውንታችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተመልሷል ፡፡ውድ ቤተሰቦቼ አሁን ያለንበት የሰሙነ ሕማማት ሳምንት የፆም ወ...
14/04/2025

🔘እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል !

ላለፉት ወራቶች የተጠለፈው የዩቱብ አካውንታችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተመልሷል ፡፡ውድ ቤተሰቦቼ አሁን ያለንበት የሰሙነ ሕማማት ሳምንት የፆም ወቅት እንደመሆኑም ዝርዝር ነገሩን በአሁን ሰዓት ማቅረብ ተገቢ ነው ብዬ ስለማላስብ ከትንሳኤ በኋላ ሙሉ መረጃን ይዜላችሁ እንደምቀርብ እያሳወኩኝ እስከዛም ግን የዛሬ ሁለት ዓመት ያዘጋጀነውን ሕማማት የተሰኘውን ትረካ በዩቱባችን ላይ እየገባችሁ እያደመጣችሁ ትቆዩኝ ዘንድ እየጠየኩ ።እንዲሁም ዩቱብ አካውንታችን ላለፉት ወራት በሌላ ሰው እጅ ሌሎች የውጭ ቪዲዮች እየተለቀቁበት ስለነበር እንዲሁም ከዚህ ቀደም እኔ የሰራዋቸው ቪዲዮች ሙሉ ጠፍተው ስለነበር እየገባችሁ ሌሎችም አስተማሪ ቪዲዮች እየተመለከታችሁ ዩቱባችንን እንድታነቃቁልኝ ስል በትህትህና እጠይቃለው ፡፡ መልካም የበረከት ፆም ያድርግልን ለብርሀነ ትንሳዬውም በሰላም ያድርሰን ፡፡አሜን ፫

ያብስራ ማቴዎስ

▶️ልቦና ቲዩብ -https://youtube.com/?si=lbnXp0_kurklgdaB

▶️ሕማማት ትረካ -https://youtube.com/playlist?list=PLaHOIicdErt__MDtp8cKn7NXtKLKvQlmo&si=LfGQcuL8TiNEP66P

27/12/2024

⛔️ውዶ ቤተሰቦቼ እንደምን ከረማችሁ ዩቱቤ ስለተጠለፈ መጥፎ ይዘት ያላቸው እኔን የማይወክሉ ነገሮች ሊለቀቁ ስለሚችሉ ከወዲሁ ከኔ እንዳልሆነ እንድታውቁልኝ ስል እወደላሁ ። ዩቱቡ የሚመለስበትን መንገድን ሁሉ እያደረኩ ነው ። አመሰግናለሁ !

እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ በያለንበት አይለየን!!
21/11/2024

እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ በያለንበት አይለየን!!

https://youtu.be/JwdRBZniyBc?si=wImDbAfb0OC5Y3Rd
29/10/2024

https://youtu.be/JwdRBZniyBc?si=wImDbAfb0OC5Y3Rd

በአባ ገ/ኪዳን ትምህርት ላይ ማሾፍ የፈለገው ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ መጨረሻፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ,poster sofoniyas,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,orthodox mezmur,doctor zebene lema,ቀሲስ ዘበነ ለማ,aba gebrekidan....

የክርስቶስ ፡ ነገር ፡ እጅግ ፡ አስቸገረ ፡ ልጅ ፡ ስለሆነ ፡ይሆን ፤ አንድ ጊዜ ፡ ተርቤ ፡ አላበላችሁኝም ፡ ይላል ፤ አንድ ፡ ጊዜ ፡ አምስት ፡ እንጀራ ፡ ለአምስት ፡ ሽህ ፡ ሰው አ...
25/10/2024

የክርስቶስ ፡ ነገር ፡ እጅግ ፡ አስቸገረ ፡ ልጅ ፡ ስለሆነ ፡ይሆን ፤ አንድ ጊዜ ፡ ተርቤ ፡ አላበላችሁኝም ፡ ይላል ፤ አንድ ፡ ጊዜ ፡ አምስት ፡ እንጀራ ፡ ለአምስት ፡ ሽህ ፡ ሰው አብልቶ ፡ አትርፎ ፡ ያስነሣል ።

ከመፅሀፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

https://t.me/libonatube

17/10/2024

ደሀ ፡ ከመሆን፡ ሀብታም ፡ መሆን ፡ ይሻላል ፡ ምነው : ቢሉ ፡ አይቸግርምና " በምድር' ከመኖር ፡ በሰማያ : መኖር ' ይሻላል ' ምነው 'ቢሉ ፡ የዚህ፡ ዓለም፡ መከራው፣ ብዙ ፡ ነውና ።

17/10/2024

ተዐምር አትጠብቁ !😭

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ልቦና ቲዩብ Libona Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category