ኢትዮ ዜና /Ethio News

ኢትዮ ዜና /Ethio News ለንጉሱ

07/07/2024

ይፍጠኑ 10% ቅድመ ክፍያ
ጥቂት ቤቶች ብቻ
+251910463769

Please follow and like and share it. Thank you
03/07/2024

Please follow and like and share it.
Thank you

በመሀል ከተማ በወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት በ35,000 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መንደራችን ከቤተ-መንግስት፣ ከሊሴ ገብረ ማርያም፣ ከሳይንስ ሙዚየም, ከሸራተን , ከጥቁር አንበሳ ሆ...
25/06/2024

በመሀል ከተማ በወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት በ35,000 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መንደራችን ከቤተ-መንግስት፣ ከሊሴ ገብረ ማርያም፣ ከሳይንስ ሙዚየም, ከሸራተን , ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲሁም ከተለያዩ ዋና ዋና መንገዶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡

🔹 ግንባታው 50% ደርሶል
🔹 በ10% ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ
➨ ባለ አንድ መኝታ: 86 - 91 ካሬ
➨ ባለ 2 መኝታ: 135 - 163 ካሬ
➨ ባለ 3 መኝታ: 172ካሬ - 187ካሬ
➨ ባለ 4 መኝታ: 211ካሬ - 221ካሬ

📌 የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ
🔺የልጆች መጫወቻ ፣የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣2 በኦሎምፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች ፣ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ ጋርቤጅ ሹት፣ የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station)

⭕️ ህንጻዎቹ የተገነቡት ፍላት ስላብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስለሆነ የተፈጥሮ ብርሃን በቀላሉ ወደ ቤቶቹ
እንዲገባ ያስችላል። በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ ስላለው የተፈጥሮ አየር ዝውውር
(Ventilation) እንዲኖረዉ ያግዛል።

📌 አሚባራ ከተመስረተ 30 አመታትን ያስቆጠረ ድርጅት ሲሆን በስሩም በርካታ እህት ኩባንያዎች አሉት፡፡
🔺አዋሽ ብስኩት እና ዱቄት ፋብሪካ
🔺አዲስ ሞጆ የምግብ ዘይት ከምፕሌክስ አ.ማ
🔺አሚባራ ትሬዲንግ
🔺አሚባራ አቪዬሽን
🔺አሚባራ እርሻ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማ

📞 0910463769 ይደውሉ
https://t.me/tamratamibarapropertiessalesofficer

https://youtu.be/kjHkubG1UDE?si=3-UThDb2dSOciVqFካቦድ የዝማሬና-አምልኮ አገልግሎት My Kabowds🥰🥰🥰
09/04/2024

https://youtu.be/kjHkubG1UDE?si=3-UThDb2dSOciVqF

ካቦድ የዝማሬና-አምልኮ አገልግሎት
My Kabowds🥰🥰🥰

ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎትራዕያችን:- እንደ ቅዱስ ቃሉ በሆነና ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ ያማረ ዝማሬ እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ የሚያመልክ ትውልድ ማስነሳት ነው::

  INVESTMENT IS NOT ONLY ABOUT GOOD RATE, BUT FINDING BEAUTIFULL PLACE TO LIVE TOO.B+G+9 APPARTMENT FOR SALE📍LOCATION👉  ...
26/10/2023

INVESTMENT IS NOT ONLY ABOUT GOOD RATE, BUT FINDING BEAUTIFULL PLACE TO LIVE TOO.

B+G+9 APPARTMENT FOR SALE
📍LOCATION
👉 FEDERAL HIGH COURT

👉SIZE OPTIONS
👉2 BED ROOM - 145m2
👉 3 BED ROOM - 173m2
👉3 BED ROOM - 185m2

👉PROGRESS - #80%( )

👇 SERVICE PACKAGES

👉🚘1 Parking for one household
👉🏂Elivator
👉🔋 Generator
👉🗑Garbage shooter
👉🚰Water Tanker
👉 🎥 Security camera

👉Three households per floor

👉Fully & Semi finished Price /m²
👉Fully finished - 2,300 $s
👉Semi finished - 2,033 $s

👉 We have a very attractive discount for those who buy more than one unit.

👉Payment Modality - Starting from 50%

👉Delivery time - End of February

.
Call now +251910463769

 #ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው! የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማ...
21/10/2023

#ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው!

የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮምን ጨምሮ በርካታ የኬንያ ሚድያዎች እና ተቋማት ለአትሌቶቻቸው ድምፅ እንዲሰጥ (ፌስቡክ ላይ ከፍ ያለ Like ማግኘት አንዱ መስፈርት ነው) ጥረት እያረጉ ይገኛሉ።

ለምሳሌ ፌዝ ኪፕዬጎን 71,000 ላይክ አግኝታ እየመራች ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ 29,000፣ እንዲሁም አትሌት ትግስት አሰፋ 33,000 ላይክ አግኝተው እየተመሩ ነው።

ትግስት ለመስበር እጅግ ያስቸግራል ተብሎለት የነበረውን የአለም የሴቶች ማራቶን የዛሬ ሶስት ሳምንት በበርሊን ከተማ 2:11:53 በመግባት ሰብራለች፣ ጉዳፍ ደግሞ ከኢትዮጵያ እርቆ የነበረውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ሪከርድ ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ ወር ገደማ መልሳለች።

ታድያ እነዚህን ጀግኒት አትሌቶቻችንን ድምፅ እንስጣቸው እና አሸናፊ እናድርጋቸው! Let's do this!

አትሌት ትግስት አሰፋ:
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704883355001372&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704879948335046&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

 ??ይፍጠኑ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!!! ድርጅትዎንም ተወዳዳሪና ተመራጭ ያድርጉ። 20% ቅናሽ ያግኙጥናቶች እንደሚያሳዩት 6/10 ሰዎች ግብይቶች online ቢሆን ይመርጣሉ።  1.  24...
30/06/2023

??
ይፍጠኑ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!!! ድርጅትዎንም ተወዳዳሪና ተመራጭ ያድርጉ። 20% ቅናሽ ያግኙ
ጥናቶች እንደሚያሳዩት 6/10 ሰዎች ግብይቶች online ቢሆን ይመርጣሉ።

1. 24/7 ክፍት ነው ደንበኞች በፈለጉት ቦታና ሰአት የሚፈልጉትን ማግኘት ይችላሉ
2. መረጃን በቀላሉ ለደንበኞች ለማድረስ ያግዞታል
3. ታማኝነትን ይጨምራል በዚህ በሰለጠነ አለም ደንበኞች ስልክና ኢሜል ብቻ ሳይሆን ድህረገጽ ያላቸው ላይ እምነታቸው ያደርጋሉ።
4. ከዋጋም አንጻር ለማስታወቂያ (ቲቪ, ሬዲዮ) የሚያወጡትን ወጪ በብዙ እጥፍ ቅናሽ ያገኛሉ።
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የራስዎን የስራ ገፅ ይኑሮት 20% ቅናሽ አድርገናል!!!
5. ገበያን ለማስፋት በጣም ይጠቅማል

👩‍💻🌐ድህረ ገጽዎን በባለሞያ ያስገንቡ!
📲💻🌐GET A PROFESSIONAL WEBSITE!
ለበለጠ መረጃ +251910463769 ይደውሉ

 (ለንጉሱ)
03/05/2023

(ለንጉሱ)

More information just call me
25/01/2023

More information just call me

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251910463769

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ዜና /Ethio News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category