Prophet Kirubel Tamirat

Prophet Kirubel Tamirat This is your blessing channel to get teachings,healings and deliverance videos with man of God Hope

ውበቴ ሰማይና ምድርን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው ። Haset Deraje
03/07/2025

ውበቴ ሰማይና ምድርን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው ።
Haset Deraje

  አላቸው ||  #ተምች እና  #ኩብኩባ የበላባቹን አመታቶች እመልስላቸዋለሁ። ማለትም የለፋቹበትን ፣ የደከማችሁበትን ፣ ፍሬ ሳታገኙ ያለፋቹን አመት እመልሳለሁ //    ስም የለፋቹበትን ፣...
27/06/2025

አላቸው || #ተምች እና #ኩብኩባ የበላባቹን አመታቶች እመልስላቸዋለሁ። ማለትም የለፋቹበትን ፣ የደከማችሁበትን ፣ ፍሬ ሳታገኙ ያለፋቹን አመት እመልሳለሁ //
ስም የለፋቹበትን ፣ የደከማቹበትን ፣ ፍሬ ሳታዩ የተበሉባቹን አመታቶች ሲመለሱ አይቻለሁ።
ፎሎሎሎ

ላለፉት አሥርት አመታት አውሮፖ ተመላልሽ የማገልገል ዕድል አጋጥሞኛል ነገር ግን በግዜ ማጣት ምክንያት መጎብኘት ያልቻልኳቸውን ቦታዎችን ዛሬ ግን የማየት ዕድል አግኝቼአለሁ ከእነዚህም ቦታዎች...
26/06/2025

ላለፉት አሥርት አመታት አውሮፖ ተመላልሽ የማገልገል ዕድል አጋጥሞኛል ነገር ግን በግዜ ማጣት ምክንያት መጎብኘት ያልቻልኳቸውን ቦታዎችን ዛሬ ግን የማየት ዕድል አግኝቼአለሁ ከእነዚህም ቦታዎች አንደኛው በሮም Vatican city ጴጥሮስ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበትና አካሉ የተቀበረበት ስፍራ ነው።
Christ army Tv
FOLLOW OUR GOSPEL VOICE PAGE

ሴትነት/ሚስትነት እንደእግዚአብሔር ቃል ሲሆን ነው ልኩም ወዙም!ሚዛናችን የዘመኑ መልክ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው!ውድ እህቶቼ  ምሳሌ 31 ላይ ያለችዋን ልከኛ ታላቅ እህታችንን በደንብ ...
25/06/2025

ሴትነት/ሚስትነት እንደእግዚአብሔር ቃል ሲሆን ነው ልኩም ወዙም!
ሚዛናችን የዘመኑ መልክ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው!
ውድ እህቶቼ ምሳሌ 31 ላይ ያለችዋን ልከኛ ታላቅ እህታችንን በደንብ አጥንተን እንኮርጃት!ነገራችንን ሁሉ በልክ እንድርግ!!
ሃና ተክሌ
ፔጁን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ያልጠበቀችሁ በረከት ያገኘችሁ በኢየሱስ ስምአሜን ለሚል ይሁንለትFOLLOW OUR PAGE
20/06/2025

ያልጠበቀችሁ በረከት ያገኘችሁ በኢየሱስ ስም
አሜን ለሚል ይሁንለት

FOLLOW OUR PAGE

17/06/2025

መጽናናትን እንመኛለን!! 😭😭የዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ ክርስቲያን ራዕይ ተካፋይ የሆነችዉ እህት አገልጋይ ጌጤነሽ መኮሮ ከዚህ ዓለም ድካም ወዳገለገለችዉ ጌታ ሄዳለች። በዚሁም ነገ ...
16/06/2025

መጽናናትን እንመኛለን!! 😭😭

የዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ ክርስቲያን ራዕይ ተካፋይ የሆነችዉ እህት አገልጋይ ጌጤነሽ መኮሮ ከዚህ ዓለም ድካም ወዳገለገለችዉ ጌታ ሄዳለች። በዚሁም ነገ
ሰኞ ከጠዋት 4:00 ሠዓት በሳርቤት ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ ክርስቲያን የሽኝት ፕሮግራም እንዲሁም ከቀኑ 7:00 በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የቀብር ሽኝት ሥነ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል።
ለቤተሰብ፤ ለወዳጅ ዘመድ ጓደኞቿና ለቤተ ክርስቲያኗ ምዕመን መጽናናትን እንመኛለን!! 😭

ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል እንኳን ደህና መጣህ!follow our page
12/06/2025

ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል እንኳን ደህና መጣህ!

follow our page

የክብር ጊዜ
12/06/2025

የክብር ጊዜ

ባለቤቷ ከነሽጉጡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዉሏል!! ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለተወዳጇ ዘማሪት ሊሊ ይሄን የተወደደ ልዩ ስጦታ በካሌብ ታደሰ በተሳለ ስዕል በሊሊ በኮንሰርቷ ላይ ሰርፕራይዝ አድ...
11/06/2025

ባለቤቷ ከነሽጉጡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዉሏል!!

ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለተወዳጇ ዘማሪት ሊሊ ይሄን የተወደደ ልዩ ስጦታ በካሌብ ታደሰ በተሳለ ስዕል በሊሊ በኮንሰርቷ ላይ ሰርፕራይዝ አድርጋት ነበር።

አትሌት ገለቴ ቡርቃ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ይፍረደኝ ተዘርፊያለሁ በሚል በሚዲያ የከሰሰችው የቀድሞው ባለቤቷ ታደለ ገብረመድህን አዲስ አበባ ውስጥ ከነመኪናውና ከያዘው ሽጉጥ ጋር ሊያመልጥ ሲል በዚህ መልኩ ተይዟል።

FOLLOW OUR PAGE

✅ ኢየሱስ በቂ ከበቂም በላይ ነው😇  #የሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ተጫዋቾች በኢየሱስ ቀልድ አያውቁም😍🙌🏆እንኳን ደስ አላችሁ
09/06/2025

✅ ኢየሱስ በቂ ከበቂም በላይ ነው😇 #የሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ተጫዋቾች በኢየሱስ ቀልድ አያውቁም😍🙌🏆እንኳን ደስ አላችሁ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251933206551

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Kirubel Tamirat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Kirubel Tamirat:

Share