Mileat Radio Show/ምልዓት ሬዲዮ ሾው

Mileat Radio Show/ምልዓት ሬዲዮ ሾው Mileat radio show on Fana FM 98.1 every Sunday and Monday,
8:00-9፡00 pm, Friday 9:00-11:00 pm

✅✍️⌚️ ሰዓቶች  ሁሉ ተመሳሳይ፣ ቀናቶች ሁሉ አንድ አይነት የሚሆኑት ለማይሰራ ሰው ነው!
09/04/2024

✅✍️⌚️ ሰዓቶች ሁሉ ተመሳሳይ፣ ቀናቶች ሁሉ አንድ አይነት የሚሆኑት ለማይሰራ ሰው ነው!

27/07/2023

ምልዓት ሬዲዮ ሾው በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሬዲዮ ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከ ቀኑ 8:00-9:00 ሰዓት አንዲሁም አርብ ከ ቀኑ 9:00-11:00 ሰዓት በሳምንት ለ 3 ቀናት

ምልዓትን አንዴ ይስሙት እንጂ የራስዎ በመሆኑ ይመርጡታል ስለሆነም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን በማትረፍ ለባለፉት 1 ዓመት ከ 8 ወራት ቤተሰቡን አስፍቶ ዘልቋል

ለልብዎ ስሜቶች የቀረቡ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ጉዳዮችን እንዲሁም አዳዲስና አስገራሚ መረጃዎችን እንደ ጓደኛዎ ቀረብ ብሎ በሚያወጋዎ ድንቅ አቀራረብ ከሽነን ስለ ህይወታችን አብረን እናወሳለን ፥ እንማከራለን፡፡

"የምልዓት ምስጢር ሰው መሆን ነው!"

ዮዲት ያሬድ ማስታወቂያ ከ ኤዜድ ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት ጋር በመተባበር

ስልክ፡ +251-911-221534 / +251-913-702390
https://t.me/Mileatradioshow
https://www.facebook.com/MileatRadioShowonFanaFm98.1?mibextid=ZbWKwL

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mileat Radio Show/ምልዓት ሬዲዮ ሾው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share