ADDIS FREE PRESS

ADDIS FREE PRESS Welcome to ADDIS FREE PRESS. We're a nonpartisan press. We provide you fast & accurate in-depth cove

18/12/2020
12/11/2020

ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል ውጊያ ለግዜው ወጣ ስንል በጎልፍ ስፖርት ይህ ሆኗል፡፡ ይመልከቱት!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳው የምክር ቤት አባላት ሃያ አምስት ወንድ እና አስራ ሶስት ሴቶች ሲሆኑ ዝርዝራቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ...
12/11/2020

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳው የምክር ቤት አባላት ሃያ አምስት ወንድ እና አስራ ሶስት ሴቶች ሲሆኑ ዝርዝራቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር)
መብራቱ መለስ (ዶ/ር)
አድሃና ሃይለ (ዶ/ር)
አስመላሽ ወልደሥላሴ
አባይ ጸሀዬ
ጌታቸው ረዳ
አጽብሃ አረጋዊ
ታደሰ ሀይሌ
ገብረእግዚአብሔር አርኣያ
ሀለፎም ግደይ
ሀዱሽ አዛነው
ካላዩ ገብረህይወት
ጌዲዮን ኃይለሥላሴ
በርሄ ዝግታ (መምህር)
ታደለ አሰፋ
ነጋ አሰፋ
አለምሰገድ ወረታ
ዮሃንስ በቀለ
ዳኘው በለጠ
ኪሮስ ወልደሚካኤል
ሹምዬ ገብሬ
ካሳ ጉግሳ
ዊንታ ተክሉ
ግርማይ ሻዲ
ለምለም ሀድጉ
መብራት ገብረጊዮርጊስ
ሙሉ ገብረእግዚአብሄር
ልዕልቲ ጸጋዬ
ማሚት ተስፋይ
ማና አብርሃ
ናፈቁሽ ደሴ
ሽሻይ ኃይለሥላሴ
አልማዝ አርኣያ
አሰለፈች በቀለ
አስቴር አማረ
አበራሽ አድማሱ
ፅዋሃብ ታደሰ

12/11/2020

“የትግራይ ሕዝብ አይገነጠልም፤ እገነጠላለሁ ብሎም አያውቅም፤ የሚገነጠልበት ምክንያትም የለውም፡፡” አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) - ንግግራቸውን ያድምጡት!

11/11/2020

አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በፊት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ጦርነት ሊከፍት እንደሚችል ገምተው ነበር፡፡ ንግግራቸውን ያድምጡት!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ADDIS FREE PRESS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ADDIS FREE PRESS:

Share