06/08/2023
ወሎዬዎች እስኪ እንወያይ
ሰላም ወገኖቼ!! መቸም የሰሞኑን ነውጥ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ይሆንብኛል። ግና እኛ ወሎዬዎች ባለፉት አመታት በነበረው ጦርነት: የገፈቱ ቀማሽ ሆነን አልፎብን አልፋል። አሁንስ ለዳግም ውርደትና መፈናቀል ብሎም ሞት ኦየተዘጋጀን ነው ወይንስ ተምረንበታል? እስኪ ሀሳብ አምጡ አዋጡበት‼️