HornRise Media

HornRise Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HornRise Media, Digital creator, Addis Ababa.
(2)

The Rising Voice of the Horn of Africa
HornRiseAfrica is a dynamic digital media platform dedicated to sharing news, stories, innovation, culture, and progress from Ethiopia and the wider Horn of Africa.

"ተስፋን እንትከል"ዛሬ የምንተክላት አንዲት ችግኝ የነገዋ ጥላ፣ የእንቅስቃሴያችንና የጽናታችን ህያው ምስክር ናት። ተስፋ ማለት በውድቀት ውስጥ ሆኖ ብርሃንን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን፣ ለተሻለ ነ...
30/07/2026

"ተስፋን እንትከል"
ዛሬ የምንተክላት አንዲት ችግኝ የነገዋ ጥላ፣ የእንቅስቃሴያችንና የጽናታችን ህያው ምስክር ናት። ተስፋ ማለት በውድቀት ውስጥ ሆኖ ብርሃንን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን፣ ለተሻለ ነገ በእጃችን ያለችውን ዘር በአፈር ውስጥ ማስቀመጥ ነው።
አንዲት ችግኝ ስንተክል ምድርን እናልብሳለን፤ የወደፊቱን ትውልድ እንታደጋለን፤ ነገን የተሻለ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነትም እናረጋግጣለን። በየጓሯችን፣ በየመንገዳችንና በልባችን ውስጥ ተስፋን እንትከል—ምክንያቱም ዛሬ የተተከለ ተስፋ፣ ነገ የሚያበብ ትልቅ ህይወት ነውና!

Today’s seedling is tomorrow’s forest, clean air, and food security. Ethiopia prepares for a historic nationwide tree-pl...
29/07/2026

Today’s seedling is tomorrow’s forest, clean air, and food security. Ethiopia prepares for a historic nationwide tree-planting day: 800M trees in 1 day. Only 5 days to go!

* كثيراً ما تستخدم الآلة الدبلوماسية للقاهرة خطاباً تصعيدياً، مهددة بشن "حرب مياه" إذا لم تتم تلبية مطالبها المطلقة. هذا...
23/07/2026

* كثيراً ما تستخدم الآلة الدبلوماسية للقاهرة خطاباً تصعيدياً، مهددة بشن "حرب مياه" إذا لم تتم تلبية مطالبها المطلقة. هذا التأطير العدائي يهدف إلى إثارة الذعر الدولي وتصوير إثيوبيا كمعتدٍ إقليمي. ومع ذلك، لم تشارك إثيوبيا قط في تهديدات بالعنف فيما يتعلق بنهر النيل؛ فنهجها كان دائماً تنموياً وسلمياً ومترسخاً في لغة الحوار والمفاوضات. ينبغي النظر إلى النيل كجسر للتعاون، وليس كخندق للحروب المفتعلة. من خلال قرع طبول الحرب، تبدو مصر هي الجهة التي تزعزع استقرار المنطقة. التزام إثيوبيا باستكمال السد سلمياً يثبت أنها تسعى للازدهار المشترك.

ኦነግ ህወሓትን አስጠነቀቀ፣ የህወሓት ተስፋ መነመነ፣ የቀራቸው አንድ ኢሕአፓ ብቻ ነው
22/07/2026

ኦነግ ህወሓትን አስጠነቀቀ፣ የህወሓት ተስፋ መነመነ፣ የቀራቸው አንድ ኢሕአፓ ብቻ ነው

The GERD represents Ethiopia's pursuit of development, clean energy, and a better future for millions. Ethiopia has cons...
22/07/2026

The GERD represents Ethiopia's pursuit of development, clean energy, and a better future for millions. Ethiopia has consistently advocated dialogue and cooperation. The Nile can be a bridge connecting African nations—not a source of division. 🇪🇹⚡

Egypt’s call to jointly manage the GERD violates Ethiopia’s national sovereignty. No country surrenders control over inf...
22/07/2026

Egypt’s call to jointly manage the GERD violates Ethiopia’s national sovereignty. No country surrenders control over infrastructure built on its own land, using its own resources, to a foreign state. 🇪🇹

የሕዝብ ድምፅ ለሰላምና ለፍትሕ! በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ፣ በትግራይ ክልል ያሉ የሰብዓዊ ጉዳዮች በሕግ እና በውይይት እንዲፈቱ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚጠ...
18/07/2026

የሕዝብ ድምፅ ለሰላምና ለፍትሕ! በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ፣ በትግራይ ክልል ያሉ የሰብዓዊ ጉዳዮች በሕግ እና በውይይት እንዲፈቱ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቅ የሰላም መልዕክት አስተላልፏል።

በዱባይ፣ በቻይና፣ በአሜሪካ፣ በፈረንሳይና በኢንግሊዝ ጎርፍ ሲያጋጥም የተፈጥሮ አደጋ ሲባል አዲስ አበባ ላይ ትንሿ ጎርፍ እንደ ፖለቲካ ውድቀት የሚያዩ ተቃዋሚዎች ጤነኛ ናቸው?ሰሞኑን በሶሻል...
11/07/2026

በዱባይ፣ በቻይና፣ በአሜሪካ፣ በፈረንሳይና በኢንግሊዝ ጎርፍ ሲያጋጥም የተፈጥሮ አደጋ ሲባል አዲስ አበባ ላይ ትንሿ ጎርፍ እንደ ፖለቲካ ውድቀት የሚያዩ ተቃዋሚዎች ጤነኛ ናቸው?

ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ላይ የተወሰኑ የብዕር አርበኞች አዲስ አበባ ውስጥ ለአጭር ጊዜ የታየውን ውሃ ይዘው “ከተማዋ በጎርፍ ተዋጠች፣ ኮሪደሩ አጥለቀለቀን” እያሉ ሲጨፍሩ ታዝበናል። የሚገርመው ግን መንገዱ ገና በግንባታ ሂደት ላይ ያለ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ (Drainage) ቱቦዎቹ ሙሉ በሙሉ ተቀብረው ያልተጠናቀቁበት የኮሪደር ልማት አካባቢ መሆኑ ነው። እንጀራ ገና ሳይጋገር ሊጥ ሆኖ እንደማይበላ ሁሉ፣ ግንባታው ያላለቀን መንገድ ይዞ የፖለቲካ ማጥቂያ ለማድረግ መሞከር የሰነፎች አካሄድ ነው።

ለመሆኑ እነዚህ ሰዎች የዓለምን እውነታ ያውቁታል? በቴክኖሎጂ የመጠቁትና በቢሊዮን ዶላር መሠረተ ልማት የገነቡት እንደ ዱባይ፣ ኒውዮርክ፣ ሻንጋይ፣ ፓሪስ እና ለንደን ያሉ ኃያላን ከተሞች እንኳ በተፈጥሮ አደጋና በከባድ ዝናብ ወቅት መኪናዎች እስከመዋጥና መንገዶች እስኪዘጉ ድረስ የጎርፍ መጋጠሚያ እንደሚሆኑ አይተናል። በዚያ ሀገር የተፈጥሮ አደጋ የተባለው ነገር፣ እኛ ዘንድ ግንባታ ላይ ባለ መንገድ ላይ ውሃ ለአፍታ ሲቋጥር “የፖለቲካ ውድቀት” ተደርጎ የሚጮኽበት ስሌት ግራ የሚያጋባ ነው።

ልማት በሂደት የሚመጣ እንጂ በአንድ ጀምበር የሚፈጠር ተአምር አይደለም። አዲስ አበባን ውብና ዘመናዊ እያደረጋት ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ፣ የውሃ ማስተላለፊያዎቹ ሲስተካከሉ ይሄ አሁን የሚታየው ጊዜያዊ ችግር ታሪክ ሆኖ ይቀራል። እስከዚያው ግን በተጋነነ ወሬና በፎቶ ስፌት የሕዝብን ልብ ለማሸበር የሚሞክሩ የሶሻል ሚዲያ ጀግኖች፣ ከጩኸታቸው በፊት የዓለምን እውነታና የልማቱን ሂደት በቅንነት ቢያዩ ይመረጣል።

ሰበር ሓበሬታ |Breaking News # አርሚ 70 ኣልቡርሃን ካብ ዝገዝኦም ነዊሕ ግዜ ኮይኑ ኣሎ : ሎሚ ኣብ ዝተኻየደ ኩናት ኮርሓደ ኣዛዚ ተሰዊኡ 'ሎ(ብስልኪ ደዊልኩም ምርግጋፅ ትኽእሉ ...
11/07/2026

ሰበር ሓበሬታ |Breaking News
# አርሚ 70 ኣልቡርሃን ካብ ዝገዝኦም ነዊሕ ግዜ ኮይኑ ኣሎ : ሎሚ ኣብ ዝተኻየደ ኩናት ኮርሓደ ኣዛዚ ተሰዊኡ 'ሎ(ብስልኪ ደዊልኩም ምርግጋፅ ትኽእሉ ኢኹም ) :ሰለስተ ኮር ኮማንድ ድማ ቆሲሎም ' አለው ካብ ኮር ሓደ : ሰራዊት ትግራይ ከም ንብረት ዶብ ሰገር ብዶላር እንዳተሸጡ ኣብ ዘይዓዱን ዕላምኡን ብድሮናት :ብመካናይዝድ : ደመ ከልቢ ዝኾነ ሞት ይመውት 'ሎ ህዝቢ ትግራይ ደቅኻ ናብ ታዓሊም አይትስደድ ትርፉ ሞት ስለ ዝኾነ ::

#አርሚ 70 አልቡርሃን ከገዛቸው ረጅም ጊዜ ሆኖታል። ዛሬ በተደረገው የኮር አንድ ጦርነት አዛዡ ተሰውቷል (በስልክ ደውላችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ)። ከኮር አንድ ሶስት የኮር ኮማንደሮች ደግሞ ቆስለዋል። የትግራይ ሰራዊት እንደ ድንበር ተሻጋሪ ንብረት በዶላር እየተሸጡ፣ ባልሆነ ሀገርና ዓላማ በድሮን እና በሜካናይዝድ ከንቱ የሆነ ሞት እየሞቱ ነው። የትግራይ ህዝብ ሆይ! ትርፉ ሞት ብቻ ስለሆነ ልጆችህን ወደ ማሰልጠኛ አትስደድ።

10/07/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HornRise Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share