Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ

Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ Putin fans page

28/06/2025
የብለፅግና ካድሬዎች በተለይ በሁለት ቢለዋ የሚበሉና ቀን ቀን ብልፅግና ማታማታ ተላላኪ የሚሆኑ የበየነ መረብ ባለስልጣናት ይኸን ሀገር አፍራሽ ቡድን አውግዙ እንጅ ዝምታው ምንድን ነውደ
07/06/2025

የብለፅግና ካድሬዎች በተለይ በሁለት ቢለዋ የሚበሉና ቀን ቀን ብልፅግና ማታማታ ተላላኪ የሚሆኑ የበየነ መረብ ባለስልጣናት ይኸን ሀገር አፍራሽ ቡድን አውግዙ እንጅ ዝምታው ምንድን ነውደ

03/10/2024

This American living in Florida is defrauding many Ethiopians with different accounts, so we would like to share his phone number and photo so that you can be careful.

14/08/2024

የትርፍ አንጀት ምልክቶች

ትርፍ አንጀት ከትልቁ አንጀት ጋር የተጣበቀ ወይም የተያያዘ አነስተኛ ቱቦ መሰል የሰውነት ክፍል ወይም አካል ሲሆን፤ የትርፍ አንጀት በሽታ በኢንፍላሜሽን የሚታወቅ የጤና እክል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ይህ ሕመም የሚጀምረው በእምብርት አቅራቢያ ሲሆን፤ ይህ ነው የማይባል መጠነኛ የምቾት ማጣት ወይም ህመም ያስከትላል። ይህ ህመም ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ይሸጋገርና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይሄዳል። ምክንያቱም የትርፍ አንጀት መፈንዳት ለሕይወት አስጊ የሆኑ የጤና እክሎችን ሊያስከትል ይችላል።
እንደ:- የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ እና ትኩሳት ያሉትን ምልክቶች ቀደም ብሎ ማወቅ ወቅታዊ ሕክምና ለማድረግ ወሳኝ ነው።

የትርፍ አንጀት ምልክቶች፡-
የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች ከሰው ሰው ሊለያዩ ይችላሉ ሁኖም
የሆድ ህመም፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ፣ ትኩሳት፣ የሆድ መነፋት እና ፈስ፣ ፈስ ወይም አየር ለማስወጣት አለመቻል፣ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት እና የታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ላይ መጠጠር ዋነኛ ምክቶች ናቸዉ፡፡

እርስዎ ወይም ሌላ ሰው የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች በተለይም ከባድ የሆድ ህመም ካዩ ወይም ካጋጠማቸው፤ ወዲያውኑ የሕክምና እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው።
በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት የትርፍ አንጀት ሊፈነዳ እና ከባድ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ምንጭ:- አ.ብ.ክ.መ ጤና ቢሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ኬዥ ቲም


ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ጤና ቢሮ የመረጃ መረቦች ከታች ያሉ ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/profile.php?id
ቴሌግራም፡- https://t.me/AmharaHB
ዩቱዩብ፡- https://youtube.com/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/.health.burea?
ዌብሳይት፡- https://arhb.gov.et?

28/07/2023

Putin fans page

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share