Lako tube

Lako tube አዳዲስ መረጃዎች እና የመዝናኛ ቪዲዮዎች በላኮ ቲዩብ

ለጉዞ የሚሆን ቀለል ያለ ድንኳንከቦርሳዉ አዉጥተው መዘርጋት ብቻ ነዉምንም መሰካካትም ሆነ መገጣጠምየማያስፈልገው (Automatic)ከዝናብ እና ከፀሐይየሚከላከልዋተር ፕሩፍ የሆነ ውሃ የማያስገ...
01/09/2021

ለጉዞ የሚሆን ቀለል ያለ ድንኳን

ከቦርሳዉ አዉጥተው መዘርጋት ብቻ ነዉ

ምንም መሰካካትም ሆነ መገጣጠም

የማያስፈልገው (Automatic)

ከዝናብ እና ከፀሐይ

የሚከላከል

ዋተር ፕሩፍ የሆነ ውሃ የማያስገባ

ለአያያዝም ሆነ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል

አጣጥፎ በራሱ መያዣ ባግ ማረግ የሚቻል

ዋጋ፦ 35ዐዐብር

+251986159888

ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

https://youtu.be/ZUZWXBF0Kg8
22/03/2021

https://youtu.be/ZUZWXBF0Kg8

lako tube is your ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. lako tube works with talented entertainers and ar...

01/01/2021

የአገር መከላከያ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አባላት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22/2013(ኢዜአ) የአገር መከላከያ የማይካድራውን ጭፍጨፋ የመራውን ኮሌኔል የማነ ገብረሚካኤልን ጨምሮ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አመራሮች ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

ከተማረኩ የህወሓት ቡድን አመራሮች መካከል የቀድሞ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሄር እንደሚገኙበት ተገልጿል።

የመከላከያ ሃይል ስምሪት መምሪያ ሃላፊ ብርጋዴል ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በጉዳዩ ላይ ለኢዜአ መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸው በርካታ የጁንታው ከፍተኛ አመራሮችና ወታደራዊ አመራሮች መማረካቸውንና መደምሰሳቸውን ገልፀዋል።

ብርጋዴል ጄኔራሉ የመከላከያ ሃይልና የፌዴራል ፓሊስ በቅንጅት በወሰዱት እርምጃ በርካቶች መማረካቸውንና እጅ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑት መደምሰሳቸውን አስታውቀዋል።

የተደበቁ የአጥፊው ቡድን አባላትን እግር በእግር እየተከታተሉና እየፈተሹ መሆኑን ገልፀው ፍለጋው ከሰፊ ወደ ጠባብ መጥቷል ብለዋል።

እየተካሄደ ባለው ፍተሻ የቡድኑ አመራሮች በየዋሻውና በየቤተክርስቲያኑ ተደብቀው መገኘታቸውንና የቤተክርስቲያን አባቶችን አልባሳት ለብሰው የተገኙ መኖራቸውን ተናግረዋል።

ብርጋዴል ጄኔራል ተስፋዬ ከመከላከያ ሠራዊት ከድተው ቡድኑን በተቀላቀሉና እጅ ስጡ ሲባሉ አንሰጥም ባሉ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገልፀዋል።

በዚሁ መሰረት የማይካድራውን ጭፍጨፋ የመራው ኮሌኔል የማነ ገብረሚካኤልን ጨምሮ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አመራሮች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።

እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል ኮሎኔል አለም ገብረመድህን፣ ኮሎኔል ቢንያም ገብረመድህን፣ ኮሎኔል አምባዬ፣ ኮሎኔል ማሾ፣ ኮሎኔል ይርጋ ስዩም፣ ኮሎኔል ሃዱሽ፣ ኮሎኔል አጽብሃ፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ገብረመድህን፣ ኮሎኔል ዮሃንስ ካልአዩ፣ ኮሎኔል ተክለእግዚአብሄር፣ ሌተናል ኮሎኔል ብርሃኔ ቶላ እና ሌሎች በስም ያልተገለጹ አራት ኮሎኔሎችና ሁለት የዞን አመራሮች ይገኙበታል።

እጅ ከሰጡ የጁንታው አመራሮች መካከልም የቀድሞ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር እንደሚገኙበት አክለዋል።

በተመሳሳይ ሃዱሽ ዘውገ ገዛኸኝ የክልሉ ኦዲት ሀላፊ የነበረ፣ ሰለሞን ህሉፍ ንጉሴ የክልሉ ልማት ስልጠና ሀላፊ የነበረ፣ ኪዳነማሪያም ገብረክርስቶስ ፋሲል የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ የነበረ፣ ባህታ ወልደሚካኤል የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ የነበረ፣ ሀጎስ ወልደኪዳን ገብረማሪያም የክልሉ ኢኮኖሚ ቢሮ የልማት እቅድ አስተባባሪ እጅ መስጠታቸውን ገልፀዋል።

በተጨማሪም በርካታ ቁጥር ያላቸው የሚሊሻና ልዩ ሀይል አባላት እጃቸውን መስጠታቸውን ነው የተናገሩት።

ከተማረኩ የጁንታው አባላት ዶክተር ዓለም ብርሃኔ፣ ኮሎኔል መብርሃቱ ገብረመድን፣ ኮሎኔል ሃዱሽ ሃጎስ፣ ኮሎኔል ህሉፍ ተ/መድህን፣ ሌተናል ኮሎኔል ተክለ ህይወት አሰፋ ይገኙበታል ብለዋል ብርጋዴል ጄኔራሉ።

ለጥፋት ሲቀሰቅስ የነበረ የህወሓት ቡድን አባል ገብረአምላክ ይኸብዮ የተባለ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ምሁር መማረኩንም ገልፀዋል።

የተደበቁ የህወሓት አመራሮች ከማንም ጋር የሚገናኙበት ዕድል እንደሌላቸው ገልጸው፤ በየቤተክርስቲያንና በየዋሻው ራሳቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ እየተያዙ መሆኑን ገልጸዋል።

የጥፋት ቡድኑ የራሱ አመራሮች ሲሞቱ በሰውነታቸው ላይ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ደርጊትም ገልፀዋል።

የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ሽማግሌ አመራሮችን ይዞ በቅርቡ ዜናው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሚደርስ ተናግረዋል።

https://youtu.be/G2Ujzz7LO1c
28/08/2020

https://youtu.be/G2Ujzz7LO1c

አንድ መንገድ Henok Dinku And Eden Genet, Romantic Scene From Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Join Netsebraq Media YouTube Membership የነፀብራቅ ሚዲያ ዩቲዩብ ከፋይ ደምበኛ ይሁ...

https://youtu.be/IBD02HZ5hqk
28/08/2020

https://youtu.be/IBD02HZ5hqk

ወፈፌው ፍቅር Ethiopian Movie Trailers Hlina, Wefefew Fikir, Atnasiya,Melkam ሕሊና፣መልካም ሴት፣አንድ መንገድ፣አትናሲያ Join Netsebraq Media YouTube Membership የነፀብራቅ ሚዲያ ዩቲዩብ ከፋ...

22/06/2020

በየሳምንቱ የሚለቀቁ የአማርኛ ፊልሞችን እንለቅላችኋለን ፔጃችንን like በማድረግ ይቀላቀሉን

https://youtu.be/iU16BI7Gg_o
21/06/2020

https://youtu.be/iU16BI7Gg_o

የምስሉ ጥራት መጀመሪያ አካባቢ ብዙም ጥሩ አልነበረም ለ camera ትንሽ አስቸጋሪ ነበር መጨረሻ አካባቢ በደብይታያል

https://youtu.be/ehuU2k1YldY
20/06/2020

https://youtu.be/ehuU2k1YldY

በተከታታይ አዳዲስ ሚለቀቁ ፊልሞችን እናደርሶታለን ያድርጉ በቀላሉ እዲደረሶት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lako tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category