Gamo Media House/ GMH

Gamo Media House/ GMH Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamo Media House/ GMH, Media/News Company, Addis Ababa.

 /የዳራ ማሎዉ የኮቭዲ 19 ግኝት ለጋሞ ዞን ትምህርት ሰጭ ነዉ!!በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ በዛሬዉ ዕለት ከአድስ አበባ የመጣች አንድ እንስት በኮቭዲ 19 ኮሮና ቫይረስ መያዟ ይታወቃል::ይህ...
19/06/2020

/የዳራ ማሎዉ የኮቭዲ 19 ግኝት ለጋሞ ዞን ትምህርት ሰጭ ነዉ!!

በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ በዛሬዉ ዕለት ከአድስ አበባ የመጣች አንድ እንስት በኮቭዲ 19 ኮሮና ቫይረስ መያዟ ይታወቃል::

ይህ ሁኔታ ለጋሞ ዞን ማንቅያ ደወል ነዉ ከዚህ በኃላ ከአ/አበባ የሚመጡ ሰዎች በሙሉ በጥንቃቄ መታየት አለባቸዉ::

ወገን እንጠንቀቅ!!

ጋሞ አርባ ምንጭ የፍቅር: የመቻቻል: የሠላም: የአብሮነት ከተማ
19/06/2020

ጋሞ አርባ ምንጭ የፍቅር: የመቻቻል: የሠላም: የአብሮነት ከተማ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Media House/ GMH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share