Mubarek Kemal

Mubarek Kemal In the rememberance of Allah the heart gets rest!!!

16/01/2025

የሶሻል ሚዲያ አምባሳደር የሆነው ወንድም ሙባረክ ከማል እና የካሊፎርኔያ ስቴት የካስማ አምባሳደር የሆነችው እህት አይዳ ሲሳይ ቢሯችን ድረስ መጥተው ስለጎበኙን እና ጠቃሚ ምክክር ስላደረግን በድርጅታችን ስም እናመሰግናለን።

ለሰው ዳእዋ ስናደርግ ሰውየው ከመስተካከል ይልቅ ከባሰበት ከተጠያቂነት አንድንም Take care!!!
11/07/2024

ለሰው ዳእዋ ስናደርግ ሰውየው ከመስተካከል ይልቅ ከባሰበት ከተጠያቂነት አንድንም Take care!!!

8166 likes, 601 comments. “ ”

"The power of now"
05/07/2024

"The power of now"

Check out ሙባረክ/مبارك/Mubarek’s video.

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ. ሰሉ አለል ነብይ.
03/07/2024

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ. ሰሉ አለል ነብይ.

1035 likes, 23 comments. “ ”

...የሆነ ነገር ሲጨንቅህ ፣ መንገዱ ሲጠፋብህ ወይም አጣብቅኝ ውስጥ ስትገባ ወደ የትም አትሂድ... ውዱእ አድርግና መስጂድ ካለ መስጂድ ገብተህ ሁለት ረከእ ሰግደህ እጆችህን ወደ አላህ ዘር...
03/07/2024

...የሆነ ነገር ሲጨንቅህ ፣ መንገዱ ሲጠፋብህ ወይም አጣብቅኝ ውስጥ ስትገባ ወደ የትም አትሂድ... ውዱእ አድርግና መስጂድ ካለ መስጂድ ገብተህ ሁለት ረከእ ሰግደህ እጆችህን ወደ አላህ ዘርግተህ አልቅስ የጨነቀህን ፣ መንገዱ የጠፋብህን ለአለማቱ ፈጣሪ ንገረው... ወላሂ ቢላሂ ተላሂ አላህ ከፈጠነው በላይ ፈጥኖ ለችግርህ መልስ ይሰጥሀል።

አይቀርም!!!
06/04/2024

አይቀርም!!!

ዲያኡል ኢስላም የቁርኣን ውድድር የመጨረሻ ዙር ሁላችሁም ተጋብዛችኋል አይቀርም

ቃሊቲ በሀሩን አራሺድ \08 መስጂድ እሁድ ረመዷን 28 ከዝሁር በኋላ

ማሻ አሏህ !!!👏👏👏👏
21/10/2023

ማሻ አሏህ !!!👏👏👏👏

Check out ሙባረክ/مبارك/Mubarek's video.

ጡፋኑል አቅሷ !!!ሼኽ አህመድ ያሲን ረሂመሁላህ!!!
10/10/2023

ጡፋኑል አቅሷ !!!

ሼኽ አህመድ ያሲን ረሂመሁላህ!!!

We all muslims are the supporters of Palastine!!!✌️✌️✌️
09/10/2023

We all muslims are the supporters of Palastine!!!✌️✌️✌️

عن أبي أمامة رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول :  اقرؤوا القرآن؛ فإنه يأتي يوم القيامة شفيعا لأصح...
30/09/2023

عن أبي أمامة رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول : اقرؤوا القرآن؛ فإنه يأتي يوم القيامة شفيعا لأصحابه.
Abu Umaamah, may Allah be pleased with him, reported: "I heard the Messenger of Allah, may Allah’s peace and blessings be upon him, say: Read the Qur’an, as it will come as an intercessor for its companions on the Day of Resurrection" .

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911266690

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mubarek Kemal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mubarek Kemal:

Share