Amhara insider

Amhara insider Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara insider, Media/News Company, Addis Abeba, Addis Ababa.

02/06/2026

በዚህ ስርዓት የሚጨፈጨፈው ምዕመን ማን ነው? ለምን?

02/06/2026

ህዝባችን በየቀኑ ለአጀንዳ መቀየርያ እየተደረገ ነው። እስከመቸ?? በምርጫ ቢሆንማ ይህ መንግስት ለአንድ አመትም አይቆይ ነበር። በግድ ነው የተጣለብን

በምስራቅ አርሲ የዞረው መፈናቀልና ጭፍጨፍ😭😭😭
02/06/2026

በምስራቅ አርሲ የዞረው መፈናቀልና ጭፍጨፍ😭😭😭

የአፍሪካ ምርጫ ሁል ግዜ የተበላ እቁብ ነው። የምርጫው በጀት ለልማት ቢውል መልካም ነበር።ያው ኢትዮጵያ የአፋሪካ አንድ አካል ናት።
27/05/2026

የአፍሪካ ምርጫ ሁል ግዜ የተበላ እቁብ ነው። የምርጫው በጀት ለልማት ቢውል መልካም ነበር።

ያው ኢትዮጵያ የአፋሪካ አንድ አካል ናት።

የአማራ ፖለተካ ተለዋዋጭ መሆን አለበት።የኢትዮጵያ  ፖለቲካ ልክ እንደ አፍሪካ ሀገራት ፖለቲካ በምርጫ  በዲሞክራሲ እና በፍትህ  መንግስት መምረጥ ከባድ ነው። ስለዚህ የአማራው የአደረጃጀት ...
08/02/2026

የአማራ ፖለተካ ተለዋዋጭ መሆን አለበት።

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ልክ እንደ አፍሪካ ሀገራት ፖለቲካ በምርጫ በዲሞክራሲ እና በፍትህ መንግስት መምረጥ ከባድ ነው። ስለዚህ የአማራው የአደረጃጀት ሁኔታ እና አሰላለፍ ከሌሎች ተወዳዳሪ ወይም ተገዳዳሪ ሀይሎች ምን መሆን አለበት የሚለው ሌሎች በሚይዙት አቋም እና ሀሳብ ጋር መመርኳዝ አለበት። ምክንያቱም አማራ የፍትህ ፣ የእኩልነት ፣የህሉና፣ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ያለበት ህዝብ ነው።

የመንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ያለው ተቃርኖ

1ኛ.ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ ቋንቋው እና ማንነቱ ተከብሮ ልክ እንደ ኬሚሴ ልዩ ዞን እንደተሰጠው አማራው በሌሎች ክልሎች የሚገኙት ልዩ ዞን ከመስጠት ይልቅ ማፈናቀል መጀመሩና ተወካይ እና የሚከላከልላቸው ማጣታቸው

2ኛ. አማራ የሚባለው ህዝብ በክልሉ ብቻ ይኑር ከተባለ ነባር በአማራ ግዛት የሚባሉት መተከል ወልቃይት ጠለምት ራያ ደራ እና ሌሎችም ግዛቶች መመለስ አለባቸው።

3ኛ. የትጥቅ ትግል አያስፈልግም በጠረንቤዛ ዙሪያ እንወያይ ከተባለ ደግሞ
፩.ክርሲቲያን ታደለ እኮ የፖርላማ አባል የነበር
፪. አቶ ዮሐንስ ቧያለው እኮ የአማራ ክልል የምክርቤት አባል
ነበር
፫. ዶ/ር ካሳ ተሻገር የአአ የምክርቤት አባል ነበር
፬ ሌሎችም ጋዜጠኞች መሳሪያ ያላነሱ ግን ስለአማራው ሞት እና መፈናቀል በሀሳብ የተሞገቱ ድምፅ የሆኑ ሰወች ታስረው በጫካ በትጥቅ ትግል ያሉ ሰወች ወደ ሰላም ለመምጣት ምን አስቻይ መንገድ አለ።

ከላይ የተዘረዘሩ ምክንያቶች አማራው እንዲደረጅ ተለዋዋጭ ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች እንዲከተል ያደርጉታል።

ጠላትን በጠላት መምታት ብልህነት ነው።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share