North Shawa News

North Shawa News This media is intended to clear and avoid False news in Ethiopia.
ይህ ሚዲያ በኢትዮጵ?

12/05/2024
እውነት ስትወጣ
02/04/2024

እውነት ስትወጣ

98 likes, 9 comments. “ #ፋኖነት💚💛❤️💪_ክብሬ_ነው #ጎንደር❤ጎጃም❤ወሎ❤ሸዋ # @ሞጣ ቀራንዮ”

30/11/2023

አማራ በትግራይ ሴረኞች
በኦሮሙማ ሰልቃጮች
ማንነቱን ከጭቃ ተቀላቅሏል።
የአማራ ምሁራኖች በስውር እየተሰለሉ ነው።

27/11/2023

ማንም ሁን ምንም ሰውን ካከበርህ አተ አማራ ነህ

21/10/2023

አንድነት ሀይል ነው!!!

ያለፉት መሪዎች አማራን አህያና ውሻ አድርገው መርተዋል 70 ሚሊዎን አማራን መናቅ ማንቋሸሽ ከስራው ማፈናቀል ማለቂያ የሌለው ውድቀት ያመጣል። ከፌድራል እስከ ቀበሌ አማራ ብቻና ብቻ መሪ መሆ...
06/10/2023

ያለፉት መሪዎች አማራን አህያና ውሻ አድርገው መርተዋል 70 ሚሊዎን አማራን መናቅ ማንቋሸሽ ከስራው ማፈናቀል ማለቂያ የሌለው ውድቀት ያመጣል። ከፌድራል እስከ ቀበሌ አማራ ብቻና ብቻ መሪ መሆን አለበት።

Check out 's video.

06/10/2023

አማራ ቁማሩን ተበልቷል ሀያል መሆኑን ዘንግቷል። አሸረጋጅነቱን ለምዷል።

06/10/2023

የአማራ ምሁራኖች እድገት እዳያገኙ ሴራው ውስጥ ለውስጥ !!!!

05/10/2023

አብይ አህመድ አማራን ከወንድሙ ከኦሮሞ ጋር በማጋጨት ክርስቲያኑን ከሙስሊሙ ጋር በማጋጨት እያስጨረሰ ነው።
የአማራ ሞት ይብቃ

03/10/2023

የመኖር መብት ተጥሷል!!!
የነፃነት መቀዠብት ተጥሳል!!
የመናገር መብት ተጥሳል!!

ያላዋቂ ሳሚ ፊት ይለቀልቃል
29/09/2023

ያላዋቂ ሳሚ ፊት ይለቀልቃል

Check out አንድ ለናቱ's video.

ዘረኛው ነፍሰ በላው ደም መጣጩ የብልግና መንግስት የአማራን ወገብ ሰብሮ አንገት አስደፍቶ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ እሱ ብቻ ተራራ መሥሉ መታየት ይፈልጋል እመኑኝ ተራራ አበሳ ነኝ ...
29/09/2023

ዘረኛው ነፍሰ በላው ደም መጣጩ የብልግና መንግስት የአማራን ወገብ ሰብሮ አንገት አስደፍቶ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ እሱ ብቻ ተራራ መሥሉ መታየት ይፈልጋል እመኑኝ ተራራ አበሳ ነኝ ያለው ይዋረዳል ይፈርሳል ኢትዮጵያ በአንድነት የመቀጠሏ ታሪክ እያመነመነ ነው አማራ እስከ አዋሽ ይመራል ሶማሌ እስከ አዋይ ይመራል። ካላጠፋሁ ካልገደልሁ አልኖርም ያለው ኦነግ መራሹ መሪ የእብደት መታወቂያ ያልተሰጠው እናቱ በሰባታመቱ ሰባተኛ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች እያለ የሚጋጋጠው መጫቢስ የ7 ጨ ተማሪ በበሻሻ አጭቤ እንደ ለሊሳ እና እንደ ከብት መዝገር ኢትዮጵያን አረከሳት ብዙ እናቶች መቀነታቸውን ፈቱ አለቀሱ አዘኑ ተማረሩ።
ለዚህም ዋነኛ ጠላት ሆዳደሩ በደመወዝ ደንውዞ ያለ ተማርሁ የሚለው ደነዝ ዳፍታም የበሸቀጠ የመንግስትት ሰራተኛው ነው።

Check out አንድ ለናቱ's video.

Address

ጀግኖች
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when North Shawa News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share