Live to the Truth

Live to the Truth Live to the truth u can live every where

17/11/2024

ስውች አንትን ለምን እንዴ ሚያሙ ታቃለ
እመንኝ ክእነሱ ሰለትሻልክ ነው ውንደም

16/11/2024

ሴት ልጅ ለምን ተፍጥረች በምን ጉዳይ ውደዝ ምድር መጣች ?ክፍል ፩ በቅርብ ቀን ይጠብቁን

16/11/2024

ውግኖች ክዘ ቦህላ ተክተታይ እና አጭረ የሆኑት እውነተኛ ነግሮችን በጋራ የምንረዳዳበት ጌዝ በቅርብ ይጀምራል 🙏

31/10/2024

እይ ሞጣ

The real midfielders David Silva🙏🙏
13/10/2024

The real midfielders David Silva🙏🙏

13/10/2024

“እንዲህም ይሆናል፤ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ፥ ዛሬም ያዘዝሁህን ትእዛዙን ሁሉ ብታደርግ ብትጠብቅም፥ አምላክህ እግዚአብሔር ከምድር አሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያደርግሃል።”
— ዘዳግም 28፥

13/10/2024










❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

09/08/2024
09/08/2024

የተሰጣችሁን ቀድሞ የመውጣት ተልኮ ካልተገበራችሁ ትቀጣላችሁ ተብለናል ሲል አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ተናገረ።

በፓሪስ ኦሊምፒክ 10 ሺ ሜትር የወንዶች ፍጻሜ የተሳተፈው ዮሚፍ ቀጀልቻ በተሰጠን ታክቲክ ምክንያት ሀገራችን የወርቅ ክብሯን ተነጥቃለች ብሏል።

አትሌቱ በውድድሩ ጥሩ የቡድን ስራ ነበረን ግን ቀድመን መውጣታችን እኛንም ሀገራችንንም ዋጋ አስከፍሏል ፣ ቢሆንም የብር ሜዳሊያ አሳክተናል ሲል ተናግሯል።

ቀድማችሁ ወጥታችሁ ሩጡ ይህን ካላደረካችሁ ግን ትቀጣላችሁ የሚል ማስጠንቀቂያ ለኛም ለአሰልጣኞችም ተሰጥቶን ነበር ያደረግነውም እሱን ነው ብሏል።

በዚህ ምክንያት አቅማችንን ቀድመን ጨርሰን አጨራረስ ላይ ተበልጠናል ፣ ከ5 ሺ በኋላ ብንወጣ ኖሮ ሁላችንም የትኛውንም አትሌት በታትኖ የመውጣት ጥሩ ብቃት ላይ ነበርን ብሏል።

በቀነኒሳ በቀለ ተይዞ የነበረውን የኦሊምፒክ ሪከርድ የሰበረውና የወርቅ ሜዳሊያውን ያሸነፈው ዩጋንዳዊው ጆሹዋ ቸፕታጋይ የኛን የቡድን ስራና ታክቲክ በመረዳት ለድሉ ተጠቅሞበታል ብሏል ዮሚፍ።

አትሌቱ በርቀቱ የወርቅ ሜዳሊያ ባለማምጣታችን የሀገሬን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ሲል ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል።

ሁሴን ግዛው

24/07/2024

ተመልስን ውደ ጦረንት እንግባለን
እራ ተውት ቢያንስ ለህዝባችን ስትሉ

Address

Www. Ethiopian Gudi Sigelt21@gmail. Com
Addis Ababa

Telephone

16740943

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Live to the Truth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share