YMG Real Estate Consultancy

YMG Real Estate Consultancy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YMG Real Estate Consultancy, Digital creator, Addis Ababa.

28/10/2024
ማንኛውንም የስራም ሆነ የመኖሪያ ቤቶች እንደርስዎ ፍላጎት አስተማማኝ በሆነ መንገድ እናቀርብልዎታለን 0912369308 ይደውሉልን እና ከሀሳብዎት አረፍ እናድርግዎት።
28/10/2024

ማንኛውንም የስራም ሆነ የመኖሪያ ቤቶች እንደርስዎ ፍላጎት አስተማማኝ በሆነ መንገድ እናቀርብልዎታለን
0912369308 ይደውሉልን እና ከሀሳብዎት አረፍ እናድርግዎት።

Baga guyyaa ayyana Irreechaan isiin gahee jechaa ayyaana sababeeffachuun akka addaatti kan isiniif dhiyaatee Riil isteet...
03/10/2024

Baga guyyaa ayyana Irreechaan isiin gahee jechaa ayyaana sababeeffachuun akka addaatti kan isiniif dhiyaatee Riil isteeti Rooyal Appaartimantii kutaa ciisicha 2 fi 3 qabu gatii madaalawaan isiniif dhiyessinerra odeeffannoo dabalataaf 0912369308 irrattii nuu bilbilaa.

29/03/2024

ባለ ስንት መኝታ ቤት ይፈልጋሉ?

በጃክሮስ እየተገነባ ያለው ሰፊ እና ዘመናዊ ባለ ሁለት ወይስ ባለ ሶስት መኝታ ቤት አፓርታማ ይመርጣሉ?

ይህ አስደናቂ አፓርታማ ትልቅ ሳሎን ፣ የተሟላ ኩሽና ፣ ዋና መኝታ ቤት ከባኞ ቤት ጋር ፣ ሁለት ተጨማሪ መኝታ ቤቶች እና በረንዳዎች ያሉት ደህንነቱ በተጠበቀ፣ ምቹ እና መሀል ከተማ የሚገኝ ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በ20 ደቂቃ ርቀት። በዚህ ድንቅ ቤትዎ ውስጥ ለመኖር ይህንን እድል ይጠቀሙ።

በ +251912369308

አድራሻችን፡ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ገራጅ ፊትለፊት ሕብረት ባንክ ያለበት አባተ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

For mor +251912369308
28/03/2024

For mor +251912369308

13/03/2024

ሮያል ሪል ስቴት የጃክሮስ አፓርታማ ኮምፕሌክስን በማይታመን ፍጥነት እና ዋጋ ይዞ መጥቷል። ከመገናኛ 10 ደቂቃ እና ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 20 ደቂቃ ብቻ ርቀት ላይ የሚገኘው በአዲስ አበባ ውስጥ በጣም ተፈላጊ ከሆኑ አካባቢዎች ቀዳሚ የሆነው ጃክሮስ ላይ ይገነባል።

በ +251912369308 ይደውሉልን

አድራሻችን፡ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ገራጅ ፊትለፊት ሕብረት ባንክ ያለበት አባተ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

22/02/2024

በፈጣን ግንባት ላይ ያለው በመዲናችን አዲስ አበባ በጃክሮስ 3000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፉት ሰፊ እና ዘመናዊ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች የራስ ያድርጉ።

ትልቅ ሳሎን ፣ የተሟላ ኩሽና ፣ ዋና መኝታ ቤት ከባኞ ቤት ጋር ፣ ሁለት ተጨማሪ መኝታ ቤቶች እና በረንዳዎች ያሉት ደህንነቱ በተጠበቀ፣ ምቹ እና መሀል ከተማ የሚገኝ ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በ20 ደቂቃ ርቀት። በዚህ ድንቅ ቤትዎ ውስጥ ለመኖር ይህንን እድል ይጠቀሙ።

በ 0912399308 ያግኙን

አድራሻችን፡ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ገራጅ ፊትለፊት ሕብረት ባንክ ያለበት አባተ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ 20 ደቂቃ ርቀት ላይ በሚገኘው ወደ ሳሊተ ምህረት መሄጃ ጃክሮስ ላይ የሚገነባው የሮያል ሪል ስቴት አፓርታማ ከከተማዋ እምብርት በቅርበት ለእርስዎ የቀረበ...
20/02/2024

ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ 20 ደቂቃ ርቀት ላይ በሚገኘው ወደ ሳሊተ ምህረት መሄጃ ጃክሮስ ላይ የሚገነባው የሮያል ሪል ስቴት አፓርታማ ከከተማዋ እምብርት በቅርበት ለእርስዎ የቀረበ ድንቅ ስጦታ ነው። ከመንገድ ጫጫታ እና ረብሻ ጥቂት ገለል ብለው ማራኪ እይታን የሚያጣጥሙባቸው ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ አፓርታማዎችን ይዘነላችሁ ቀርበናል።

The Royal Real Estate Jacros apartment complex is located near Jacros on the road to Salete Mihret and 20 minutes from Bole International Airport, is regarded as the connecting point to downtown. Our brand new apartment building offers a respite from city pollution while providing a spectacular view and the latest conveniences with three and two bedrooms.
0912369308

Address

Addis Ababa
0000

Telephone

+25142114131

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YMG Real Estate Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share