11/09/2024
የአመቱ የመጀመሪያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ላይ ነው ያለነው ቀናቶች ላይ የበላይ ሆነን እንድንሰለጥን ከነሱ በላይ እንዲያደርገን ሙሉውን አመት ለኢየሱስ መስጠት እንድንችል
ፍሪያማ የምትሆኑበት እግዚአብሔር አመትን ሲሰጣችሁ እንደሌላው አይደለም ከሞገስጋ ከክብርጋ ነው ይሄንን ዘመን ከሰጠን እኛ ደግሞ መልሰን እንሰጠዋለን ፍሬያማ የምንሆንበት የምናድግበት የምንሰራበት የምንተጋበት የማይንሸራተትበት የማይጨናገፍበት አመት ይሁንልን
እግዚአብሔርን ስሙት በረሀብ ዘመን ያጠግባል አለም በድቅድቅ ጨለማ ስትዋጥ እኛ በብርሀን እንኖራለን
ብርሀንሽ መቷልና አብሪ
የእግዚአብሔርም ክብርም ወቶልሻልና ተነሺ አብሪ
አሜንንንን አብሬ አልጨልምም የእግዚአብሔር ብርሀን በላዬ ላይ ነው
የእግዚአብሔርን ቃል አምናለሁ 2017 አይጨልምብኝም የእግዚአብሔር ብርሀን በላዬ ላይ ይበራል
ለቤ/ያን አይጨልምባትም
አይጨልምብኝም ዘመኔ ብርሀን ይሆንልኛል
እየበረታን የምንሔድበት አመት ይሆንልናል
የአጋንንት መጫወቻ የሰዎች መዘባበቻ ማንም ሰው እንዳይሆን በዘመኑ ላይ ይቀባን አሜን
እግዚአብሔርን የሚያውቁ ያደርጋሉ አይስቱም
በተሰማራበት ቦታ ላይ ያደርጋሉ
2017 የተአምራት አመት ይሁን
እየበረታን የምንሄድበት አመት ይሁን
መኃ ሰ 1,7 ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ
2017 ለሱ ሰጥቻለሁ ብለን እስኪ ምን እንሆናለን እንጎሳቆላለን እስኪ ሀሳባችሁን ከራሳችሁ ላይ አንሱ
እግዚአብሔርን እመኑ በአፋችን ሳይሆን በልባችን እንመነው
የእግዚአብሔር በረከት መንፈሳችሁንም ስጋችሁንም ይባርካል ፀፀት የለበትም
የምትፀኑ የሚያግዳቹ ነገር የሌለ አልፋቹ የምትሄዱ ናችሁ
ሐዋ 22,14 ፍቃዱን ታውቅ ዘንድ
ወዴት ታሰማራ ዘንድ አውቃለሁ
ሰላሜ ነህ ዘላለሜ ነህ ኢየሱስ
2017 ላይ አንቺ ቤ/ያን ልጅነት ይብቃ የቃል እውቀት ብቻ ሳይሆን ሚስጥር ያስታውቀን
ጥልቅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ፍቃድ እናደርጋለን
ዕብ 13, 21 የሰላም አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን በናንተ እያደረገ ፍቃዱን ታደርጉ ዘንድ
አሜን አሜን አሜን
በጠላት እጅ ላይ ማንም አይውደቅ አሜን
ፀፀት ቁጭት ኪሳራ የማይኖርበት አመት ይሁንላችሁ
ያልተከፈቱ ዝግ በሮች ይከፈቱ
ጌታ ኢየሱስ በሂወታቹ ሙሉ ይሁን
መንገዱን ያሳየን ዘመኑን እንስጠው
የእግዚአብሔር መንገዱ ቅን ነው
መዝ 119,151
ዘዳ 32,4 እርሱ አምላክ ነው ስራው ፍፁም ነው እንከን የለበትም ክፋትም የለበትም እውነተኛና ቅን ነው
ይሄ ህዝብ ነው አሸናፊ ህዝብ
ት ኢሳ 64,5 ፅድቅን የሚያደርገው በእግዚአብሔር መንገድ ላይ ሆነን ስናስበው እግዚአብሔር ነው የሚያገኘን
እዮብ 17,9 ፃድቅ ግን አቅሙ የበረታ ነው መንገዱን ያጠነክራል
ምሳ 4,18 የፃድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሀን ነው
እየበራን እየደመቅን የምንሄድበት ዘመን ይሁንልን አሜን
እየጨለመብን የምንሄድ አንኑር
ቤ/ያን ውስጥ በሁለት መንገድ አንሂድ
በማጣት ቆፈን እንድንኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ አይደለም
የድህነት መንፈስ በኢየሱስ ስም አምላካችን ባለፀጋ ነው
ቆፈን የሆነ ድህነት ከቤ/ያን ይሰበር
እዮብ 21,7 ሀጢያተኛውስ በባለፀግነትስ ስለምን ይበረታሉ
ዘፍ 27,37 አይምሮ ላይ የሚቀመጥ የድህነት መንፈስ
አምላኬ የበረከት አምላክ ነው ይባርከናል በነገር ሁሉ የምንበረታበት አመት ይሁን
ምሳ 10,22 የእግዚአብሔር በረከት ውስጥ ሀዘን የለም
2017 ወፍራም እንጀራ የምትበሉበት
መንፈሳዊ ህይወታቹ የሚያድግበት
የምትለመልሙበት
የምትበለፅጉበት
አመት ይሁ