Gs business center

Gs business center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gs business center, Digital creator, addis abeba, Addis Ababa.

01/06/2026

ዛሬ የሚያሳስበኝ ከመራጩ በላይ ተመራጩ ነው፤
ተመራጩ ይህን ታላቅ ህዝብ እንዴት አገልግለው ህይወቱን ይቀይራሉ የሚለው ጉዳይ ይበልጥ ያሳስበኛል።
#ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያእየመረጠችነው #በምርጫብቻ #ፋናዲጂታል

22/08/2025
08/02/2025

ዩተሊተርያኒዝም (Utilitarianism)?

ዩተሊተርያኒዝም በ19ኛው ክ/ዘ በኢንግላንድ ውስጥ በስነ-ምግባር እና ፓለቲካ (Political Philosophy) ላይ የተካሄደ እንቅስቃሴ ሲሆን ሀሳባቸውም"the greatest good for the greatest number" በማለት ይናገራሉ። እንዲሁም ሁሉንም የሞራል ፍርድ(moral decision) አይቀበሉም (ይንቃሉ)።

ዩተሊተርያኒዝም ሀሳቡም"ሞራል ዋጋ ያለው ድርጊት በቆራጥ ስጦታው ደስታ ሲሆን ነው (greatest happiness for the greatest number of people እንደሚሉት መሆኑን ነው)። ሞራል መጀመርም ያለበት በደስታ ወይም በእርካታ ሆኖ ነገርግን ውስጥ ስቃይ እና መከራ ካለው ምክንያቱ ደስታ(happiness) ወይም ስቃይን መከላከል(preventing suffering)ነው" ይሉናል።

"ደስታ ወይም እርካታ ላይ ማተካር የሞራል ወሳኔ ተገቢ ተግባር ነው" ይላሉ።Utilitarianism የሄዶይዝም(Hedonism) ክፍለ ነው(አንዳንዴም Hedonistic Utilitarianism ይባላል)።ወደ ምንጩ ስንመለስ ወደ Epicureanism(የግሪኩ ፈላስፋ ኢፒከረስ ተከታዮች) ይመልሰናል።ዴቪድ ሂዩም እና Edmund Burke proto-Utilitarian ናቸው።

የኢንግሊዛዊው ፈላስፋ እና social reformer Jeremy Bentham እንደሚለው"ህመም እና ደስታ ብቻ የአለም እውነተኛ ያሳውቀናል" ይላል። የፅንሰሀሳቡ መጀመሪያ የሚባለው Joseph Priestley (1733 - 1804), the English scientist, theologian and founder of Unitarianism in England.

Bentham's የላቀ እና ሀሳብ አመንጪ የሆኑት ጀምስ ሚል እና ልጁ ጀምስ ስታር ሚል ነበሩ። ሚልስ ታዋቂው ስራውን በ1861 "Utilitarianism" አቀረበ።He argued that cultural, intellectual and spiritual pleasures are of greater value than mere physical pleasure as valued by a competent judge. ሌላኛው ተወዳጁ ስራው ደግሞ"On Liberty" ሌሎች ነበሩ። "ዩተሊተርያኒዝም ፓለቲካውን መስተካከል እና ለሊብራሊቲ አርኪ መልስ መስጠት ግዴታው ነው!" ብሎ ሚልስ ያምናል።አንዳንድ Marxist ፈላስፎች ይሄንን ይጠቀሙበታል።

ከሚል'ስ እና Bentham በኋላ ታዋቂ የነበሩት ዩተሊተርያኒስቶች(Utilitarians) መካከል Henry Sidgwick (1838 - 1900), G. E. Moore, Bertrand Russell, Richard Hare (1919 - 2002), J. J. C. Smart (1920 - 2012) and Peter Singer (1946 - )ተጠቃሽ ናቸው።

ፎቶ JHON Stuart mill እና James mill

ይሁዳ....

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gs business center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share