12/06/2020
" እኛ አሁን ለመገንባት አቅሙ ላይኖረን ይችል ይሆናል ፤ የውጭ ሀገራት ደግሞ አባይን ለመገደብ እርዱን ብንል ግብጥን ላለማስቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም ነገር ግን ዛሬ እኛ በምናስቀምጠው ራዕይና አቅጣጫ ነገ ከነገ ወዲያ ልጆቻችን ይገነቡታል" ለማንኛውም ጥናቱ ይቀመጥ።
ጃንሆይ አፄ ሀ/ስላሴ
አባቶቻችን እሩቅ አሳቢ ስለነበሩ በብር ኖታችን ላይ ሳይቀር የግድቡን ፎቶ እንደዚህ አስቀምጠውት ነበር።