Ethio Affairs

Ethio Affairs Ethio Affairs is a group of blogger which focuses on Ethiopian Affairs.

20/09/2025
19/09/2025

CBE to Temporarily Suspend Banking Services for System Upgrade CBE to Temporarily Suspend Banking Services for System Upgrade The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) announced that it will carry out a major system upgrade on Sunday, September 21, 2025, resulting in temporary service disruptions. According to the bank, the upgrade will take place between 3:00pm and 3:30am, a period of 12 hours and 30 minutes....

How to check Grade 12th Exam Result 2025/2017? How to check Grade 12th Exam Result 2025/2017? result.eaes.et Student Res...
14/09/2025

How to check Grade 12th Exam Result 2025/2017? How to check Grade 12th Exam Result 2025/2017? result.eaes.et Student Result 2025/2017 The Ethiopian Academic and Examination Services (EAES) portal, EAES.et, is a pivotal student resource. It offers various academic services online, including access to examination schedules, exam registration, educational announcements, and, most critically, student exam results. The platform is designed with user-friendliness, providing a seamless interface for students to navigate their academic needs....

https://ethioaffairs.com/2025/09/14/how-to-check-grade-12th-exam-result-2025-2017/?utm_source=facebook&utm_medium=jetpack_social

How to check Grade 12th Exam Result 2025/2017? result.eaes.et Student Result 2025/2017 The Ethiopian Academic and Examination Services (EAES) portal, EAES.et, is a pivotal student resource. It offers various academic services online, including access to examination schedules, exam registration, educ...

Why do Ethiopians and other African Countries have to fight for  ? The fight for the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GE...
09/09/2025

Why do Ethiopians and other African Countries have to fight for ? The fight for the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is not a physical war but an intense diplomatic, political, and ideological struggle. Ethiopians see the fight for the GERD as essential for their national survival, dignity, and development. Here is why Ethiopians feel they must "fight" for it, from their perspective....

Why do Ethiopians and other African Countries have to fight for ? The fight for the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is not a physical war but an intense diplomatic, political, and ideological struggle. Ethiopians see the fight for the GERD as essential for their national survival, dignit...

ገበሬው ፍሬ💪!  ፖለቲከኛ ወሬ‼️✨ የወለጋ፣ የጎንደር፣ የአፋርና የትግራይ ገበሬ የሚያስፈልገው በየቀኑ የሚሰማው የዘር ፖለቲካ ሳይሆን፣ በእጁ የሚገባው ማዳበሪያና ምርቱን የሚሸጥበት ገበያ ...
29/08/2025

ገበሬው ፍሬ💪! ፖለቲከኛ ወሬ‼️

✨ የወለጋ፣ የጎንደር፣ የአፋርና የትግራይ ገበሬ የሚያስፈልገው በየቀኑ የሚሰማው የዘር ፖለቲካ ሳይሆን፣ በእጁ የሚገባው ማዳበሪያና ምርቱን የሚሸጥበት ገበያ ነው። ፖለቲከኞቻችን ስለ ማንነትና ስለ ታሪክ ሲያወሩን ዓመታት አለፉ። እርስ በእርስ በመናቆር የገበሬውን ልጅ ለጦርነት፣ ቤተሰቡን ለርሃብ ዳረጉት።

💫ዛሬ የተፈረመው ስምምነት ግን ለገበሬው ልጅ የስራ እድል ይፈጥራል፣ ለአባቱ ደግሞ ምርቱን የሚያሳድግበትን ማዳበሪያ ያቀርባል። የትኛው ይሻላል? የፖለቲከኞች ያልተቋጨ ክርክር ወይስ የሀገርን የምግብ ሉዓላዊነት የሚያረጋግጠው ይህ ፋብሪካ? ፍርዱን ለህዝብ ትተናል!

በትክክለኛ አመራር ስለተመራን ታላላቅ ስኬቶችን ማምጣት ችለናልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላስመዘገበው ድል፣ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህ ሽልማት ለሀገራችን ትልቅ ኩራት ነው። በተለይ በዓለ...
29/08/2025

በትክክለኛ አመራር ስለተመራን ታላላቅ ስኬቶችን ማምጣት ችለናል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላስመዘገበው ድል፣ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህ ሽልማት ለሀገራችን ትልቅ ኩራት ነው። በተለይ በዓለም አቀፍ ደረጃ በብሉምበርግ በተዘጋጀው ውድድር የወርቅ ሽልማት ማሸነፍ፣ ከተማችን በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም የመንገድ ደህንነትን በማሻሻል ያሳየችውን ጠንካራ ቁርጠኝነት ያሳያል።

ይህ ደግሞ በአመራሩ ብቃት እና ራዕይ የተገኘ ድል ነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና መላው ቡድን በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ለውጥ በማምጣት የአገራችንን ስም ከፍ አድርገዋል።

ይህ ሽልማት አዲስ አበባ የተሻለ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ ለማድረግ የተደረገው ጥረት ውጤት ነው። የተገኘው ሽልማት ደግሞ ለቀጣይ የልማት ስራዎች መነሳሻ መሆኑ ለሀገራችን ተጨማሪ ተስፋ ይፈጥራል።

ይህ የሚያሳየው በትክክለኛ አመራር እና ቁርጠኝነት ታላላቅ ስኬቶችን ማምጣት እንደሚቻል ነው። ለዚህም ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሀገሪቱን ታሪክ እየቀየረ ነው የምንለው።

Ethiopian Investment Holdings and Dangote Group  Sign Landmark Shareholders’ Agreement for $2.5 Billion, 3 million Metri...
28/08/2025

Ethiopian Investment Holdings and Dangote Group Sign Landmark Shareholders’ Agreement for $2.5 Billion, 3 million Metric Tons Urea Fertilizer Production Complex in Gode, Ethiopia Ethiopian Investment Holdings (EIH), the strategic investment arm of the Government of Ethiopia, and Dangote Group today announced the signing of a comprehensive shareholders’ agreement to develop, construct, and operate a world-class urea fertilizer production complex in Gode, Ethiopia....

Ethiopian Investment Holdings and Dangote Group Sign Landmark Shareholders’ Agreement for $2.5 Billion, 3 million Metric Tons Urea Fertilizer Production Complex in Gode, Ethiopia Ethiopian Investment Holdings (EIH), the strategic investment arm of the Government of Ethiopia, and Dangote Group toda...

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሆነችው ግብጽ በሀገር ውስጥ እና በጎርበት ሀገር ውስጥ ረብጣ ዶላሮችን በመመደብ ኢትዮጵያን እንዲያበጣብጡላት የምታደርጋቸው ዘመናዊ ፈረሶች የሚከተሉት ናቸው።  1....
26/08/2025

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሆነችው ግብጽ በሀገር ውስጥ እና በጎርበት ሀገር ውስጥ ረብጣ ዶላሮችን በመመደብ ኢትዮጵያን እንዲያበጣብጡላት የምታደርጋቸው ዘመናዊ ፈረሶች የሚከተሉት ናቸው።
1. ሸዓቢያ (ጉዳይ አስፈፃሚ)
2. ወያኔ (ፈፃሚ እና ተላላኪ)
3. ፋኖ (ፈፃሚ እና ተላላኪ)
4. ሸኔ (ፈፃሚ እና ተላላኪ) እነዚህ ተላላኪ እና ጉዳይ አስፈጻሚ የሆኑት አካላት ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆን እና ህዝቦቿ በሰላም ወጥቶ እንዳይገቡ ተልዕኮ በመቀበል በተለያዩ ስፍራዎች እሳት የሚለኩሱ የሰይጣን ቁራጮች ናቸው። እንደ እነሱ ሀሳብማ ቢሆን ኢትዮጵያን ልክ እንደ የመን እና ሶሪያ አፈራርሶ መንግስት አልባ ለማድረግ ያላደረጉት ነገር የለም ግን በጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊት ጠንካራ ኦፕረሺኖች እና በሀገር ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠናካራ ስራ ሀገራችንን ከአውሬዎች አፍ ተርፋ ወደ ብልጽግና ተስፋዋ እያንሰራራች ትገኛለች! ወደዳችሁም ጠላችሁ ኢትዮጵያ ከሰይፋችሁ አምልጣ ትበለጽጋለች!!

Call for Proposals – French Sport Fund: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sport” Call for Proposals –...
22/08/2025

Call for Proposals – French Sport Fund: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sport” Call for Proposals – French Sport Fund: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sport” The Embassy of France is pleased to share with you the application documents and procedure for the French Sport Fund Call for Proposals: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sport.” This call for proposals is open....

Call for Proposals – French Sport Fund: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sport” The Embassy of France is pleased to share with you the application documents and procedure for the French Sport Fund Call for Proposals: “Strengthening Dialogue with Ethiopian Youth through Sp...

የአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው አመት ብቻ 150 ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን በተሳካ ሁኔታ አስተናግዳ ከ143 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አግኝታለች ።ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ።
18/08/2025

የአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው አመት ብቻ 150 ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን በተሳካ ሁኔታ አስተናግዳ ከ143 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አግኝታለች ።
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ።

እያንዳንዱ የከተማዋ ነዋሪ የዚህ ለውጥ አካል ነው! ንፅህናውን በመጠበቅ የጋራ ውበታችንን እናዳብር። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
17/08/2025

እያንዳንዱ የከተማዋ ነዋሪ የዚህ ለውጥ አካል ነው! ንፅህናውን በመጠበቅ የጋራ ውበታችንን እናዳብር። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

ቅልጥፍናንና ግልጽነትን ለማስፈን: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ውሳኔ!የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የግንባታ ፈቃድ እና የቤቶች ጉዳይ አገልግሎቶችን ከወረዳ ወደ ክፍለ ከተማ ደረ...
16/08/2025

ቅልጥፍናንና ግልጽነትን ለማስፈን: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ውሳኔ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የግንባታ ፈቃድ እና የቤቶች ጉዳይ አገልግሎቶችን ከወረዳ ወደ ክፍለ ከተማ ደረጃ የማሳደጉ እርምጃ፣ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን እና ብልሹ አሰራሮችን ለመቀነስ ያለመ አዎንታዊ ለውጥ ነው። ይህ ውሳኔ የሙስና ስጋት ለመቀነስ እና የከተማዋን የመሬት አስተዳደር ዘርፍ ለማሻሻል ውሳኔ ነው።

የለውጡ ምክንያቶች እና የሚጠበቁ ጥቅሞች!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይህን ውሳኔ ሲያሳልፍ፣ ከአሁኑ የወረዳ አሰራር ጋር የተያያዙ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ነው። አሁን ባለው አሰራር፣ የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት ወይም የቤቶች ጉዳይ ለመጨረስ በርካታ ቢሮዎችን ማዳረስ እና ከተለያዩ ባለሙያዎች ፈቃድ ማግኘት ያስፈልጋል። ይህ ሂደት ጊዜ የሚወስድ እና ለአነስተኛ ሙስና በር የሚከፍት እንደሆነ ይታመናል።

አዲሱ የአሰራር ለውጥ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል !

⏩ የተቀላጠፈ አገልግሎት: የአገልግሎቱ ወደ ክፍለ ከተማ መዛወር፣ የውሳኔ ሰጪነት ስልጣንን በአንድ ቦታ በማሰባሰብ የቢሮክራሲያዊ ሂደቶችን ያሳጥራል። አንድ ሰው ከበርካታ ወረዳ ቢሮዎች ይልቅ በአንድ ክፍለ ከተማ ቢሮ ሁሉንም አስፈላጊ ጉዳዮች ማጠናቀቅ ያስችለዋል። ይህም የአገልግሎቱን ፍጥነት እና ቅልጥፍና ይጨምራል።

⏩የቁጥጥርና የተጠያቂነት ማሻሻል: የአገልግሎት አሰጣጡን ወደ ክፍለ ከተማ በማሳደግ፣ በአሰራሩ ላይ የተሻለ ቁጥጥር ማድረግ ይቻላል። ውሳኔ ሰጪነት ወደ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሲዛወር፣ የሙስና ስርአቱን ማደራጀት ለከባድ ወንጀሎች ክፍት ሊያደርግ የሚል ስጋት ቢኖርም፣ የከተማ አስተዳደሩ ይህንን ለውጥ የግልጽነት እና የተጠያቂነት ስርዓቶችን በማጠናከር መመለስ ይችላል። እንደዚህ አይነት ውሳኔዎች በሚወሰኑበት ጊዜ፣ የተሻለ የክትትልና የቁጥጥር ስልት በመዘርጋት የመንግስት ሰራተኞችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ ያስችላል ።

⏩ የባለሙያ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም: ክፍለ ከተሞች፣ ከወረዳዎች የበለጠ የተሻሉ የሰው ሃይልና ቴክኖሎጂ ሀብቶች ሊኖራቸው ይችላል። የልማትና የመሬት አስተዳደር ጉዳዮች ውስብስብ በመሆናቸው፣ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እና በሙያ የተካኑ ሰራተኞችን መጠቀም፣ የአገልግሎቱን ጥራት ከፍ ሊያደርግ ይችላል። የሰነዶች ዲጂታይዜሽን እና የኦንላይን አገልግሎት ሲስተሞችን በመተግበር፣ ደንበኞች በየቢሮው የሚባክንባቸውን ጊዜ እና ጉልበት ለመቀነስ አስቻይ ሁኔታዎችን ይፈጥራል።

⏩የፍትሃዊነት ማሻሻል: የአሰራር ስርዓት ግልጽ ሲሆን እና የውሳኔ ሰጪነት ደረጃዎች ሲቀለሉ፣ ለሁሉም አመልካቾች ፍትሃዊ እና እኩል የሆነ አገልግሎት መስጠት ይቻላል። ይህም የሙስና እና የዘመድ አዝማድ አሰራሮችን በመቀነስ፣ ህብረተሰቡ በመንግስት አገልግሎቶች ላይ ያለውን እምነት ያጠናክራል ።

✍️ በአጠቃላይ ፦የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የግንባታ ፈቃድና የቤቶች ጉዳይ አገልግሎቶችን ከወረዳ ወደ ክፍለ ከተማ ከፍ ማድረጉ፣ የቆየውን የቢሮክራሲ ችግርና ሙስናን በመቅረፍ ዘመናዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው። ይህ አዲስ አሰራር የውሳኔ ሰጪነት ስልጣንን በማሰባሰብ የሂደቱን ፍጥነት የሚጨምር፣ የተጠያቂነትን ስርዓት የሚያጠናክር እና ለባለሙያና ለቴክኖሎጂ አጠቃቀም ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ነው። ይህም ከዚህ በፊት ለነበረው የተበታተነና ጊዜ የሚወስድ አሰራር መፍትሄ ሲሰጥ፣ ለሁሉም ነዋሪዎች ፍትሃዊና ግልጽ አገልግሎት እንዲያገኙ መንገድ ይከፍታል። በውጤቱም፣ የአገልግሎቱ ጥራትና ፍጥነት የሚሻሻል ሲሆን፣ ይህም በሕዝብና በመንግስት መካከል ያለውን እምነት ያጎለብታል።

Address

Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Affairs:

Share