Halal Online ሃላል ኦንላይን

Halal Online ሃላል ኦንላይን Well come to HALAL ONLINE PASSPORT

Pasport online ethiopia ፓስፓርት ኦንላይን እንሞላለን
26/11/2025

Pasport online ethiopia ፓስፓርት ኦንላይን እንሞላለን

01/11/2025

Big shout out to my newest top fans! Saa Erry, Berhe Michael

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት የክብር ዶ/ር ...
19/10/2025

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት የክብር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል፡፡

ፓስፓርት ኦንላይን ETHIOPIAN PASSPORT
18/10/2025

ፓስፓርት ኦንላይን ETHIOPIAN PASSPORT

04/10/2025

በ አማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ እየተደራገ ያለው ግድያን አጥብቀን እንቃወማለን መንግስትም ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ አለበት KILLING MUSLIM BROTHERS AND SISTERS IN AMHARA REGIONAL STATE 😭😭ለሻሂዶች አለህ ጀነትን ይወፍቃቸው

ጣሊያኖች አልተቻሉም  ኢስራኤል  በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርሰውን በደል ተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች
04/10/2025

ጣሊያኖች አልተቻሉም ኢስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርሰውን በደል ተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን በአንድነት ሰርተነዋል ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
09/09/2025

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን በአንድነት ሰርተነዋል ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

09/09/2025

እንኳን ደሰ አላችሁ ህዳሴ ግድባችን እየተመረቀ ነው የሁላችንም ትግል የሁላችን ውጤት ነው

05/09/2025

ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ከ ግብፅ ብሄራዊ ቡድን ጋር ይጫወታል ማን ያሻንፈል ትላላችሁ እስቲ ግምታችሁን በ ኮሜንት 🇪🇬 vs 🇪🇹
የኔ ኢትዮ 3 ግብዕ 1 ሆኖ ይጠናቀቃል

Address

Addiss Ababa
Addis Ababa
1000

Telephone

+251932573319

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halal Online ሃላል ኦንላይን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Halal Online ሃላል ኦንላይን:

Share