አዳኝ ሚዲያ 𝑨𝒅𝒂𝒈𝒏 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒂

አዳኝ ሚዲያ 𝑨𝒅𝒂𝒈𝒏 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒂 Like & followe
(1)

አዳፍኔ!  ተቋማትን የማዳፈን ሥራ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የሰብአዊ መብት ድርጅቶችን የሳቸው ተከፋይ ለማድረግ አለያም የሳቸው ምርኮኛና ተላላኪ ለማድረግ ማቀዳቸውን በይፋ ለምክር ቤቱ በገለ...
30/01/2025

አዳፍኔ! ተቋማትን የማዳፈን ሥራ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የሰብአዊ መብት ድርጅቶችን የሳቸው ተከፋይ ለማድረግ አለያም የሳቸው ምርኮኛና ተላላኪ ለማድረግ ማቀዳቸውን በይፋ ለምክር ቤቱ በገለጹት መሠረት የጀመሩትን የተሳሳተ ጉዞ ይሄው ዛሬ ሥርአቱን በካድሬነት ሲያገለግሉ የኖሩ፣ ለሰብአዊ መብቶች መከበር የነበራቸው አበርክቶ ጭራሽ የማይታወቅ፣ እንደውም በዘመነ ኢህአዴግ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣትና በመጥፎ ሥራዎቻቸው ከሃላፊነታቸው ተወግደው ለነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን በኮሚሽነርት እንዲመሩ አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል። ይህ እርምጃ የሚጠበቅ የነበረ ቢሆንም ተነቃቅቶ የነበረው የሲቪክ ምህዳር እና የሰብአዊ መብቶች ሥራ ዳግም እየተዳፈነ መሆኑን ግን ማሳያ ነው ። እንዲሁም የአገሪቱ ቁልፍና ገለልተኛ መሆን የሚጠበቅባቸውን ወሳኝ ተቋማትን የማሽመድመዱ ተልዕኮ ከወዲሁ የሽግግር ፍትህና የቀጣዩን ምርጫ ሂደት ምን መልክ ሊይዙ እንደሚችሉ በቀላሉ መገመት ይቻላል። ቁልቁለቱን መያያዛችን ብቻ ሳይሆን እየወረድን ያለንበት ፍጥነት ያስፈራል። 😥

Hailemariam

ኮማንዶ ፍቅሩ የላስታው ታጋይ ለመላው የአማራ ፋኖና በተለይም በአመራርነት ደረጃ ላሉ ሁሉ ጓዳዊ መልዕክት አስተላልፏል።በአማራ በእናታችን አገልግል  ተቋጥሮ ስቃችን ስንታገል ይህ ስሜት ይዞን...
31/07/2024

ኮማንዶ ፍቅሩ የላስታው ታጋይ ለመላው የአማራ ፋኖና በተለይም በአመራርነት ደረጃ ላሉ ሁሉ ጓዳዊ መልዕክት አስተላልፏል።

በአማራ በእናታችን አገልግል ተቋጥሮ ስቃችን ስንታገል ይህ ስሜት ይዞን ደፋ ቀና ስንል ስግብግቦች የጓዶቻችን ደም ከንቱ አድርገው ፣ ነግን ላይኖሩበት እንዲሁ ለስልጣን ምን አሯሩጣቸው?

ከታች ያለዉ ታጋይ ይሞታል ይቆስላን ይደማል ይራባል ይጠማል። ከላይ ያለዉ አመራር የተባለዉ አካልና እንድሁም ስልጣን እና ምቾት ፈላጊዉ እርስ በርዓስ ይጣላን ይፋተጋል።
ለአመታት ሲታገለዉ የነበረውን ትግል የአማራ ማህበረሰብ ዘሩን ዘርቶ አረምን አርሞ የአማራ ትግል አበባ አብቦ ፍሬው እያፈራ ሳለ ለማጨድ ሲዘጋጅ የጭቆናል ቀንበር ሰብሮ የድልን ጮራ ሊጎናፀፍ ሲዘጋጅ አማራ ነን ብለው የሚስቡ ጥቁር አማራዎች የአማራን ትግልና ልፋት ዝቅ ለማድረግና ታግሎ እንዳልታገለ ሙቶ እንዳልሞት ቆስሎ እንዳልቆሰለ ደክሞ እንዳልደከመ ተረቦ እንዳልተራበ የሚያደርጉ ስገብግብ አመራሮችና ዶላር ፈላጊዎች በልተዉ የማይጠረቁ የአማራን ትግል ቁልቁል ለመሰደድ እና ለጅቦች አሳለፈዉ ለመስጠት ለስልጣን እና ለዝና ሲሰገበገቡ ይታያሉ ።
የአማራ ወጣትና ማህበረሰብ በአሁኑ ስዓት ትግላችን ማስቀጠል እና የጀመርነዉን የትግል ችቦ ወንድሞቻችን ቆስለዉ ተሰዉተው እስከዚህ ድረስ የደረስነበትን ትግል ማስቀጠል አለብን አላማችን ማሳካት አለብን ።
ድል ለተገፋው ሕዝብና ለዉነት ለሚጓዘዉ ከታች ለአለዉ ፋኖ እና ለእውነት ፈላጊው ለአማራ ሕዝብ።

By Fkiru Muluye

በሲዳማ ክልል ወንሾ ወረዳ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ። በሌሎች ስድስት ሰዎች ላይም ጉዳት ደረሰ  ፡፡አደጋው የደረሰው በወረዳው ግሽሬ ጉዱ...
29/07/2024

በሲዳማ ክልል ወንሾ ወረዳ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ። በሌሎች ስድስት ሰዎች ላይም ጉዳት ደረሰ ፡፡
አደጋው የደረሰው በወረዳው ግሽሬ ጉዱሞ በተባለ ቀበሌ ውስጥ መሆኑን የወረዳው ባለሥልጣናት ተናግሯል ፡፡አደጋው እሁድ ሌሊት ለሰኞ አጥቢያ ከሌሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው በክልሉ ማዕካለዊ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱሞ ቀበሌ ውስጥ ነው ፡፡ አደጋው የተከሰተው በአካባቢው የጣለውን ዝናብ ተከትሎ መሆኑን አንድ የቀበሌው ነዋሪዎ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ፡፡
ሌሊቱን ለረጅም ሰዓታት ዝናብ ሲጥል መቆየቱን የጠቀሱት የቀበሌው የአይን እማኝ “ በድንገት በከፍታ ቦታ የነበረው አፈር ተደርምሶ በጎጆ ቤቶች ላይ ወደቀ ፡፡ ከሟቾቹ መካከል አንድ አባት ፣ ሁለት እናቶችና ህጻናት ይገኙበታል “ ብለዋል ፡፡
ሲዳማን ጨምሮ በደቡባዊ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች አሁን ላይ እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ ሊከሰቱ ከሚችሉ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የብሄራዊ ሜትሮዎሎጂ ተቋም እያሳሰበ ይገኛል ሲል ሽዋንግዛው ወጋየሁ ከሀዋሳ ዘግቧል፡፡

💥የብር የመግዛት አቅም በ17.244 ብር ማለትም ከ33% በላይ Devalue እንዲሆን ተደርጓል ይህ ማለት ይህ ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት 100 ብር በኪሱ የነበረው ሰዉ ዛሬ ላይ በ33% ቀንሶ ...
29/07/2024

💥የብር የመግዛት አቅም በ17.244 ብር ማለትም ከ33% በላይ Devalue እንዲሆን ተደርጓል ይህ ማለት ይህ ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት 100 ብር በኪሱ የነበረው ሰዉ ዛሬ ላይ በ33% ቀንሶ 67 ብር አለው ማለት ነው። ይህንን ነው እንግዲህ የሳይበሩ ካድሬዎች በእንኳን ደስ ያላችሁ ያጥለቀለቁን🤔 እየበለፀግን ወገን...💥

የመንግስት ሚዲያዎች ትላንት እንኳን ደስ አላችሁ ያሉን  የዶላር ምንዛሬውና የኑሮ ግሽበቱ ስለሚጠቅመን ነው ?እነዚህ ሚዲያዎች አመታዊ የጤና ምርመራ ቢያደርጉስ ?የሚገርመው እንኳን ደስ አላች...
29/07/2024

የመንግስት ሚዲያዎች ትላንት እንኳን ደስ አላችሁ ያሉን የዶላር ምንዛሬውና የኑሮ ግሽበቱ ስለሚጠቅመን ነው ?
እነዚህ ሚዲያዎች አመታዊ የጤና ምርመራ ቢያደርጉስ ?

የሚገርመው እንኳን ደስ አላችሁ ያሉበትን ከገፃቸው አንስተውታል።

አቶ አበጀ በለው የላኩልን

ልዩነት
27/07/2024

ልዩነት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዳኝ ሚዲያ 𝑨𝒅𝒂𝒈𝒏 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒂 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አዳኝ ሚዲያ 𝑨𝒅𝒂𝒈𝒏 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒂:

Share