Christyearadaw mike

Christyearadaw mike This excellent youth / Arada Generation channel join and learn with as

06/11/2025

Yes indeed man of God

10/09/2025

Paul ( ጳውሎስ ) በዚህ ጊዜ ኖሮ ላሉት ቤተክርስቲያናት መልክት ቢፅፍ😂😂😂
#ክርስትዬአራዳው
#ክርስቲያን

የኔ አራዶች ዓላማን አግኝቶ መንቃት እንዲ ነው!!Ato Daniel ካሉት“በማንበብ ማንኳኳት በዕውቀት ማስከፈት”“ማንበብ እየቻለ የማያነብ ወጣት ማንበብ ከማይችለው ጋር እኩል ነው።”  ወጣቶች...
07/09/2025

የኔ አራዶች ዓላማን አግኝቶ መንቃት እንዲ ነው!!
Ato Daniel ካሉት
“በማንበብ ማንኳኳት በዕውቀት ማስከፈት”
“ማንበብ እየቻለ የማያነብ ወጣት ማንበብ ከማይችለው ጋር እኩል ነው።”
ወጣቶች እናንብብ በየቀኑ አእምሮአችንን እናድስ 🙏🏽

እንኳን ደስ አለ ሰው ሲባባል ሁሌ ሰማለው ምን ከተባለ ታይቶ ሚጠፋ እድል ደርሶት ነው!!🥺 ጌታን ያገኙት ይባባሉ እንጂ እንኳን ደስ አለህ!! ታይቶ ማይጠፋ ታላቁ እጣ ስለደረሰው!! Amen ...
29/08/2025

እንኳን ደስ አለ ሰው ሲባባል ሁሌ ሰማለው
ምን ከተባለ ታይቶ ሚጠፋ እድል ደርሶት ነው!!🥺

ጌታን ያገኙት ይባባሉ እንጂ እንኳን ደስ አለህ!!
ታይቶ ማይጠፋ ታላቁ እጣ ስለደረሰው!!

Amen 🤝 ነው ከላይ ከሰማይ የመጣ!!

ይህንን ጥምር እንዴት አያችሁ የወደዳችሁት ብቻ👍

20/08/2025

ይህ አይነት መንቃት ላይ መድረስ ለጌታ የተመረጠውን ነገር የማሰብ ደረጃ ነው!!.አራዳ ነቄ ነው!!

Amazing Saturday morning
17/02/2025

Amazing Saturday morning

Exciting day this was
14/01/2025

Exciting day this was

አይቀርም!❤
02/01/2025

አይቀርም!❤

አዳኘ ተወለደ
A rescuer is born
ቅዳሜ ታህሳስ 26 ልዩ ኘሮግራም በCJ Church

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christyearadaw mike posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share