ዮስካ ፊልምስ Yoska Films

ዮስካ ፊልምስ Yoska Films ዮስካ ማለት ■ከዘመን የቀደመ
■ ዘመን ተሻጋሪ
■የርቀቱ?

" ትዝታችን ተለቋል "
24/02/2023

" ትዝታችን ተለቋል "

በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ነፍስ ይማር ለቤተሰቡና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን ።
11/12/2022

በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
ነፍስ ይማር ለቤተሰቡና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን ።

New Ethiopian Movie - Rees Felagi  - Official New Teaser 2022 - ርዕስ ፈላጊ ፊልም 2015
21/10/2022

New Ethiopian Movie - Rees Felagi - Official New Teaser 2022 - ርዕስ ፈላጊ ፊልም 2015

New Ethiopian Movie - Rees Felagi - Official New Teaser 2022 - ርዕስ ፈላጊ ፊልም 2015

Dont miss   abatua manew_&_ Rees felagi
14/10/2022

Dont miss abatua manew_&_ Rees felagi

" አንዳንድ መንገዶች አሉ በጅማሮህ የነገ ፀሀይህንና መንገድህን የሚያስቃኙህ.....።  felagi_habesha view_london_film festival
11/10/2022

" አንዳንድ መንገዶች አሉ በጅማሮህ የነገ ፀሀይህንና መንገድህን የሚያስቃኙህ.....።
felagi_habesha view_london_film festival

Rees Felagi
10/10/2022

Rees Felagi

" Rees Felagi "Not to be missed London October 14-16_2022
06/10/2022

" Rees Felagi "
Not to be missed
London October 14-16_2022

" Rees Felagi "yoska films
05/10/2022

" Rees Felagi "
yoska films

" ርዕስ ላጊ "   እሁድ በ22-01-15 ዓ.ም በ8:00 እና በ10:00
01/10/2022

" ርዕስ ላጊ "

እሁድ በ22-01-15 ዓ.ም በ8:00 እና በ10:00

" ርዕስ ፈላጊ "      መስከረም 22  እሁድ                 በ8:00                    እና             በ10:00 ሰዓት በጎንደር ሲኒማ መታየት ይጀምራል
27/09/2022

" ርዕስ ፈላጊ "
መስከረም 22 እሁድ
በ8:00
እና
በ10:00 ሰዓት
በጎንደር ሲኒማ መታየት ይጀምራል

" እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። " yoska fi...
26/09/2022

" እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። "
yoska films

" ርዕስ ፈላጊ "መስከረም 22 ፒያሳ በጎንደር ሲኒማመስከረም 22 አይቀርምየመግቢያ ትኬት በቦታው ታገኛላችሁ ቀድማችሁም መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ መግዛት ትችላላች...
25/09/2022

" ርዕስ ፈላጊ "
መስከረም 22 ፒያሳ በጎንደር ሲኒማ
መስከረም 22 አይቀርም
የመግቢያ ትኬት በቦታው ታገኛላችሁ ቀድማችሁም መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ መግዛት ትችላላችሁ...።
ስ.ቁ:- 0935665359
0911745216

" ርዕስ ፈላጊ "መስከረም 22  ፒያሳ በጎንደር ሲኒማ መስከረም 22 አይቀርምየመግቢያ ትኬት ቀድማችሁ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ መግዛትና መመዝገብ ትችላላችሁ......
21/09/2022

" ርዕስ ፈላጊ "
መስከረም 22 ፒያሳ በጎንደር ሲኒማ
መስከረም 22 አይቀርም
የመግቢያ ትኬት ቀድማችሁ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ መግዛትና መመዝገብ ትችላላችሁ...።
ስ.ቁ:- 0935665359
0911745216

" ርዕስ ፈላጊ "መስከረም 22  ፒያሳ በጎንደር ሲኒማ ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንሆ ጊዜው ደርሶ" ርዕስ ፈላጊን " ጎንደር ላይ በደማቁ ለማስመረቅ አስበናል ኑ አብረን እንመርቅ  ፊልሙን ለ...
20/09/2022

" ርዕስ ፈላጊ "
መስከረም 22 ፒያሳ በጎንደር ሲኒማ
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንሆ ጊዜው ደርሶ" ርዕስ ፈላጊን " ጎንደር ላይ በደማቁ ለማስመረቅ አስበናል ኑ አብረን እንመርቅ ፊልሙን ለወዳጅ ዘመድ ፣ ለፍቅረኛ ፣ ለናንተ ለምትወዱት ጓደኛችሁ የምትጋብዙበት የጓደኝነትን እውነተኛነት በምስል ስጦታ የምትሰጡበት ለናንተም የጓደኝነትን ልክ የምታዩበት ይህን ፊልም ብጋብዘው ያተርፋል ለምትሉት የምትጋብዙበት እውነተኛ ጓደኝነትን የምትመለከቱበትንና የህይወትን ስንቅ የምትሰንቁበት ከዛም አልፎ ጓደኛችሁን የምታመሰግኑበት ድንቅ ስራ ነው ኑ የጓደኝነትን ህይወት በትንሽ መስኮት እንመልከት እንዳያመልጣችሁ በጓደኝነት ገመድ ውስጥ ነገን እንስራ እናም አንድ ሀሳብ ግን ለሁሉም የሚሰጥ ስጦታ አቅርበንላችኋል ትኬቱን በመውሰድ ውድ ስጦታ ይጋብዙ እኛም ለናንተ ይጠቅማል ነገን ያሻግራል ብለን የትናንትን ታሪካችንን ዛሬ ላይ ፃፍን.. ኑ እናንተም በጓደኝነት ትዝታ ታሪካችሁን አድሱ ...።
መስከረም 22 አይቀርም
የመግቢያ ትኬት በቦታው ታገኛላችሁ ቀድማችሁ መግዛትም የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ መግዛትና መመዝገብ ትችላላችሁ...።
ስ.ቁ:- 0935665359
0911745216

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮስካ ፊልምስ Yoska Films posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዮስካ ፊልምስ Yoska Films:

Share