04/01/2024
#መረጃ!!!
// የዕዞች አቀማመጥ ምድብ//
የደቡብ ዕዝ- 84 ኛ ክ/ ጦር የሚገኘዉ ከኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ወጣ ብሎ በ6ኪ.ሜ ገባ ብሎ የዉጭ ሱማሌ ሲገኝ 83 ኛ ክ/ ጦር - ሱማሌ ክልል
* 87 ኛ ክ/ ጦር - ነገሊ ቦርና ከዕዞች የተዉጣጣዉ በ28 ኛ ክ/ ጦር ዉስጥ ሲገኙ ይህ ክ/ ጦርም በሶማሌ ዋና ከተማ በሆነችዉ ዶሎ ይገኛል።በዚህ ቦታ አልሸባብ 49 ኪ.ሜ ወደ ዉስጥ በመግባት አጥቅተዉ መመለሳቸዉ ይታወቃል።በሌላ በኩል 21 ኛ ክ/ ጦር ምሽግ በመቆፈር ሱልልታ ሲገኝ 30 ኛ ክ/ ጦር ደግሞ በአዳማ ይገኛል። ሌሎች ከቆላንሳ በርሃ እስከ ሻኪሳ የዕዞች ምድብ ይገኛሉ። ባገኘዉት በቂ ክትትልና ጥናት ባደረኩት መሰርት እነዚህ በተወሰነ ደረጃ የዕዛች በዚህ ቦታ ተመድበዉ እንዳሉ ከወር በፊት መረጃዉን ይፋ ማድረጌ ይታወሳል በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናክሬ እመለስበታለሁ ።በሌላ በኩል ዛሬ በ25/4/2016 ዓ.ም ፍኖተ ሰላም በቡሬ መካከል የምትገኝ በማንኩሳ ከባድ ዉጊያ ከጠዋት ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል ከሙትና ቁስለኛ የተረፈዉ የብረሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በነበልባሉ ፋኖ እየተጠበጠበ ይገኛል በማንኩሳና አካባቢዉ ያላችሁ መላዉ የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ ማንኩሳ ላይ እየተዋጋ ላለዉ ነበልባሉ ፋኖ ደጀን በመሆን የገባዉን ጠላት በተባበር ክንድ ንፍሮ አርገህ መልሰዉ!!!
#መረጃዉ የፋኒት አስካል ደምሌ ነዉ 25/4/2016 ዓ.ም
10,500 views for watching ! don't forget to like and subscribe! ስንቅ የእናንተዉ! ቴሌግራም፡ https://t.me/sinqemedia media Subscri...