Addisu

Addisu እርግጠኛ ካልሆንክ አትጀምረው

 fans Highlight
24/07/2025

fans Highlight

24/07/2025

I got over 2,500 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

24/07/2025

I got over 2,500 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

22/07/2025

 fans Highlight        #ጉራጌ
21/07/2025

fans Highlight #ጉራጌ

 fans Highlight
17/07/2025

fans Highlight

«ለአከራይህ ፈፅሞ ፊት አትስጠው"   | ...ለአከራይህ ፈፅሞ ፊት አትስጠው። ሰላምም አትበለው። ራሱ ሰላም ካለህ፤ “ሰላም” ከሚለው ምላሽ በቀር፡ ሌላ ቃል ከአፍህ አይውጣ።‎ብዙ ከዘጋኸው፡...
16/07/2025

«ለአከራይህ ፈፅሞ ፊት አትስጠው"

| ...ለአከራይህ ፈፅሞ ፊት አትስጠው። ሰላምም አትበለው። ራሱ ሰላም ካለህ፤ “ሰላም” ከሚለው ምላሽ በቀር፡ ሌላ ቃል ከአፍህ አይውጣ።

‎ብዙ ከዘጋኸው፡ ምክንያት ፈልጎ ሊያናግርህ ይፈልጋል፤ ስላንተ እንድትነግረው ወይም ልታወራለት ሰበብ ፈጥሮ አናግሮ ሊያናግርህ ይችላል ...ሆኖም ግን መንገድ አትስጠው።


‎ #ይኽን ካደረግክ ወይም፤ አከራይህ ልብህን ካወቀ ይጫወትብሃል። ስትወጣ ስትገባ አንዳንድ ቃላቶችን ይናገርብሃል።
‎ስለ በር አከፋፈትና አዘጋግ አስተያየት እየሰጠ፤ አብሮህ ሰው ከመጣ ስለዛ ሰው እንድትነግረው እየጠየቀ፤ ስለልብስ አሰጣጥ ፎርሙላ እያስተማረ፤ ስለቆሻሻ ብር እየለቀመ መከራህን ያበላሃል...‎በአጠቃላይ ፕራይቬይሲህን ይጋፋሃል።

‎ ከአከራይ ጋር መግባባት፤ ለአላስፈላጊ ነገሮች ስለሚዳርግ ፊት አለመስጠት ነው።

‎ምሳሌ እንመልከት፡

‎አምና በዚህ ሰዓት በሀዋሳ 16ኛ ቤት ስከራይ፥ እንደ ዕድል ሆኖ የአንድ ፓስተር ቤት ገባሁ። ሰውየው ትልቅ ሰው ነው። ያውም የመምህር ጡረተኛ። የመምህር ጡረተኛ አስቡት፥ ስለሚያየው ነገር ሁሉ ማብራሪያ ይሰጣል።


‎ ይኼ ሰው ቤቱን ከተከራየሁበት ከሶስተኛው ቀን አንስቶ፤ ሁሌ ቤት መግባቴን በር እያንኳኳ ይጠይቀኛል። በዚህ ብቻ አያበቃም፥ ስለ ውሎ ጠይቆኝ፡ እግዚአብሔርን አመስግኖ፤ “ሳትፀልይ አትተኛ” ብሎ መክሮኝ ይኼዳል።...
‎.
‎.
‎ከቆይታ በኋላ ይህ ሰው ጠመደኝ። በዛው ላይ #ሳይጨንቀኝ በክረምት ስራ ዝግ እንደሆነና፥ አብዛኛውን ጊዜ በእረፍት እንደማሳልፍ ነግሬዋለሁ። እሱም ጡረተኛ በመሆኑ ስራ የለውም።

‎ ይህ ሰው ሁሌ ባይብል ካላጠናን ይለኛል። ውጪ ደብሮኝ እረፍት ላደርግ ቤት ከገባሁ “ዲስከስ እናድርግ” እያለ ይጨቀጭቀኛል። ‎ይባስ ብሎ እንደውም፤ አብረን ካልፀለይን ሁላ ማለት ጀመረ። ነፍሴ ተጨነቀች።

‎የሆነ ቀን እንደውም የሌለ ህመም ሁላ ነግሬው ለመሸወድ ሞከርኩኝ። “ጌታ ይፈውስሃል” ብሎ ጠርቶ ያስጨነቀኝ ትዝ ይለኛል።...

‎በዚህ ሁኔታ አንድ ወር አንድ ዓመት ሆነብኝ። በ25ኛ ቀን ምሽት ጓዜን ጠቅልዬ በጋሪ ጭኜ ወጣሁ።

‎ከአከራይ ጋር መግባባት አደጋ አለው።

‌‎(“አከራይን አስፈራርቶ የመኖር ጥበብ” ከተሰኘው መፅሐፍ ከገፅ 316 የተወሰደ።)

(ከደራሲያን ዓለም ፔጅ)

Highlight fans

14/07/2025

 #በርቺ ጉርሻ page
14/07/2025

#በርቺ ጉርሻ page

ጀግኖች የጣና ነሽ አሽከርካሪዎች እና
የአባይ በረሃ ፈተና! 🚢🇪🇹

"ጣና ነሽ" እያስቸገራትም ቢሆን የአባይን በረሃ እየመታች፣ ፈተናዎችን በፅናት እንደምታልፍ ያሳወቀችበት መንገድ ብዙዎችን አስገርሟል።

ይህ ታሪክ ብዙዎቻችንን "እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ?" ለምን ጣና ነሽ ይሄ ሁሉ ነገር ታሳያለች ብለን እንድንጠይቅ አድርጎናል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሳዑዲ አረቢያ አንድን አውሮፕላን ለሶስት ክፍል ከፋፍለው ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ ለወራት ሲያጓጉዙ እንደነበር አስታውሳለሁ።

በየከተሞቹ ሲደርሱ የሳዑዲ ህዝብ አቀባበሉ ልዩ ነበር፤ በዚህም ህብረታቸውን እና ብቃታቸውን አሳይተዋል።

እኛም ኢትዮጵያውያን የምንችለውን ለማሳየት ይህ ትልቅ አጋጣሚ ነው። "ጣና ነሽ"ን የሚያጓጉዙት ጀግና አሽከርካሪዎች፣ አውሮፕላን ተሸክመው በረሃ ለበረሃ ካጓጓዙት አሽከርካሪዎች ያላነሱ፣ ትልቅ ምስጋናና ክብር የሚገባቸው ናቸው።

የእኛዎቹ ሁኔታዎች እጅግ ፈታኝ ናቸው፣ ምክንያቱም የኢትዮጵያ መልክዓ ምድር ለዚህ አይነት ተግባር እጅግ ከባድ እና ፈታኝ ነው።

ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያውያን አሽከርካሪዎች ብቃትና ፅናት ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ ነው።

ትችላላችሁ ጀግና አሽከርካሪዎቻችን!

ክበሩልን!
በርቱ ከጎናችሁ ነን

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

 #ዛሬን በማየትህ አንተ ከእድለኞቹ ውስጥ አንዱ  #ነህና ስለ ተሰጠህ አዲስ ቀን አመስግን
14/07/2025

#ዛሬን በማየትህ አንተ ከእድለኞቹ ውስጥ አንዱ #ነህና ስለ ተሰጠህ አዲስ ቀን አመስግን

#አመስግን

 #አመስግን
14/07/2025

#አመስግን

 fans Highlight
14/07/2025

fans Highlight

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addisu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share