27/09/2023
ባሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ/በኮንፒውተርዎ የሚሰሩትን ስራ ማወቅ ይፈልጋሉ?
አዲስ የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያ ወደሆነው iConnection አፕ ተጠቃሚዎችን በማምጣት ገንዘብን መስራት ይችላሉ።
በመጀመሪያ አፑን ከጉግል ፕሌይ ስቶር iConnection ብለው ዳውሎድ ያድርጉ
በመቀጠልም ሰዎችን የሚያስመዘግቡበትን የዕርስዎ የሆነውን affiliate link ኮፒ ያድርጉ
Settings -> My Affiliate -> copy your link ( make sure to select all while copying the link )
በመጨረሻም ኮፒ ያደረጉትን affiliate Link ኮፒ አድርገው እርስዎ ላመጡት ሰው ልከውለት ሲመዘገብ፤ እርስዎ ዋሌት ላይ 10ብር ይገባል
*ያስተውሉ
👉እርስዎ የሚያስመዘግቡት ሰው በመጀመሪያ iConnection አፕን ዳውሎድ ማድረግ አለበት፣ የላኩለትንም affiliate Link በአፑ ነው ሊከፍተው የሚገባው።
👉የሰሩትን ገንዘብ 1000ብር ሲደርስ ዊዝድራው በማድረግ በባንክ አካውንትዎ እንዲከፈልዎት ማድረግ ይችላሉ።
settings - my earnings - request withdrawal
ከዛም የሚመጣልዎትን ፎርም ሞልተው ይላኩ
👉 Affiliate ሊንኮን ኮፒ ሲያደርጉ select all ብለው ኮፒ ማድረግዎን እንዳይረሱ
👉 Post, Like, Comment እና share በማድረግም ገንዘብ መስራት ይችላሉ