Shewa Media Service

Shewa Media Service ሊንኩን በመጫን Telegram Channel:- https://t.me/ShewaMS

14/04/2023

ያሳዝናል 😭

14/04/2023

#ኤርትራ

ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ታፈነ!የአማራ ተወላጆችን እያሳደደ ወደ እስር ቤት እያጋዘ ያለው የዐቢይ አህመድ መንግሥት በትላንትናው ዕለት አመሸሽ 12:30 ጎንደር ላይ የደህንነት አካላት በዶ/ር ...
14/04/2023

ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ታፈነ!

የአማራ ተወላጆችን እያሳደደ ወደ እስር ቤት እያጋዘ ያለው የዐቢይ አህመድ መንግሥት በትላንትናው ዕለት አመሸሽ 12:30 ጎንደር ላይ የደህንነት አካላት በዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ላይ አፈና እንደፈፀሙበት አይን እማኞች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጸዋል።
በዐቢይ አህመድ የሚመመራው የደህንነት እና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል በቁጥጥር ስር አውየዋለሁ ካለ ከሳምንታት በኋላ አፈና ፈጽመውበታል። እስካሁን የት እንዳለ ለማወቅ አልተቻለም።

ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የትህነግ ኃይል ከብልጽግና መንግሥት ጋር ድርድር ለማድረግ ሲታሰብ የአማራ ሕዝብ እንዲደራደሩ ከወከላቸው ግለሰብ አንደኛው መሆናቸው ይታወቃል።
የጤና ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር አሚን አማን ቦታውን በለቀቁ ወቅት የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ለጤና ሚኒስትርነት ዕጩ አድርጎ አቅርቧቸው የነበሩ ግለሰብ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ "የአማራ ሸኔያችሁን፤ አሳልፋችሁ ስጡኝ" በሚል የአማራ ብልጽግና አመራሮችን ሲያስገድድ እንደነበር ከዚህ ቀደም ለኢትዮ 251 ሚዲያ ከውስጥ አዋቂዎች የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
የመንግሥት ተከፋይ አክቲቪስቶች አጀንዳ ተሰጥቷቸው እንዲታሰር ጫና አድርጉ ተብለው እንደነበረ ኢትዮ 251 ሚዲያ ከደህንነት ምንጮች ማረጋገጥ ችላለች።

©Mulugeta Anberber

14/04/2023
14/04/2023
የአማራ ልዩ ሐይል የአማራ ክልልን ተቆጣጥሮ ስልጣኑን ለህዝብ ሊያስረክብ ይገባል‼️
11/04/2023

የአማራ ልዩ ሐይል የአማራ ክልልን ተቆጣጥሮ ስልጣኑን ለህዝብ ሊያስረክብ ይገባል‼️

11/04/2023

የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ (ሲዳማ) እና የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ (ሃድያ) መጋቢት 29, 2015 ዓ.ም የሰጡት አስተያየት ፦👇👇👇

> // የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል_ጀኔራል_መሰለ_መሰረት//

>// ሜጀር ጀኔራል ተሰፋየ ወልደማርያም//
በዘሪሁን ገሰሰ
ሚያዝያ 3/2015 ዓ.ም
=======≠=================
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ👇👇
JacobJacobus EtsebethbJacobus Etsebeth

11/04/2023

ከአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ የተሰጠ አጭር መግለጫ
****
የአማራ ህዝብ ትግል ህልውናው የማረጋገጥ ተጋድሎ እንጅ የበላይ ሆኖ አዛዥ ናዛዥ የመሆን ፍላጎት አይደለም። የአማራ ህዝብ ትግል ለፍትህ፣ ለእኩልነት፣ ለነጻነትና ለዴሞክራሲ መስፈን የሚደረግ ትግል ነው።
የአማራን ህዝብ ትጥቅ የማስፈታት እና ልዩ ኃይሉን የመበተን እና ፋኖን ለመደምሰስ የሚደረገው እንቅስቃሴ በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት ለመፈጸም የሚደረግ እንቅስቃሴ ዋና አካል ነው።

ይህም በመሆኑ መላው የአማራ ህዝብ ህልውናውን ለማረጋገጥ በክልሉ ውስጥ ምንም ዓይነት የመከላከያ ሠራዊት እንቅስቃሴ እንዳይኖር በማድረግ ህልውናውን ለማስጠበቅ ተጋድሎ ማድረግ ይጠበቅበታል።
የአማራ ህዝብ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር የሚያስችለውን መዋቅር በመዘርጋት የአማራ ህዝባዊ ከሚቴዎችን በዋና ዋና ከተሞችና በወረዳዎች ማቋቋም አለበት።
ህዝባችን የተቋቋሙ መዋቅሮችን በመደገፍና በማጠናከር በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውሰጥ አንድ አማራ አቀፍ ሸንጎ ለማቋቋም እየተደረገ ያለው ጥረት እንዲያግዝ ከጊዜያዊ ኮሚቴው ተወስኗል።

አሁናዊ የሕዝባችን ችግር በልኩ የሚረዱና ፈተናውን የማሻገር አቅሙ ካላቸው የሕዝቡ አብራኮች የተቋቋመው አመራ አቀፍ ሸንጎ መንግስት እንደሌለ አምኖ ሕዝቡን ከመምራቱ በተጨማሪ ከሕዝባዊ ኮሚቴው የሚሰጡትን የየዕለቱን የትግሉን ተግባራት ያከናውናል ከዚሁ አቢይ ኮሚቴ የሚሰጠውን የትግሉን መዳረሻ ለማሕበረሰቡ ያሰርጻል፣ ከጠላትም ሆነ ከኛው ባንዳዎች የሚነዙትን የሀሰት ወሬዎች ይገራል፣ በትግሉ ዙሪያ ያሉትን ብዥታዎች ያጠራል። በተጨማሪም ከየአካባቢው እየተፈናቀለ የሚመጣን የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን ተቀብሎ ማስተናገድ እና የትግሉ አካል እንዲሆን መስራት ፋታ የማይሰጥ ተግባሩ ይሆናል።

በመሆኑም በዋና ዋና ከተሞች የምትገኙ ወጣቶች እና መላው የአማራ ህዝብ እየተዘረጋ ካለው አማራ አቀፍ ሸንጎ ጋር በመሆን የቤት ለቤት እንቅስቃሴ በማድረግ ከባለ ሀብቱም ሆነ ከአካባቢው ማህበረሰብ ሀብት በማሰባሰብ ስንቅ እና ትጥቅ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው። የትግላችን መዳራሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው ።
የአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ
ሚያዚያ 3/2015 ዓ.ም
ህልውናችን በክንዳችን‼️

🔥 ‼️የመከላከያ ልብስ ለብሶ የመጣውን የዐቢይ ሼኔ ጦር፣እንደ ሰርዶ እያራገፈው ነው!! ‼️ 💪
11/04/2023

🔥 ‼️

የመከላከያ ልብስ ለብሶ የመጣውን የዐቢይ ሼኔ ጦር፣እንደ ሰርዶ እያራገፈው ነው!!

‼️
💪

10/04/2023

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa Media Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shewa Media Service:

Share