ABAS TUBE

ABAS TUBE ለማስታወስ ብቻ ||ሞት እያለ ክፋት||

  በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ነብያችን”ﷺ”  በለይለቱል ኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞዋቸዉ ወቅት አላህ ሲገናኙ  እንዲህ ነበር ያሉት’’አተህያቱ ሊላሂ ወሰለዋቱ ...
10/11/2022



በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡

ነብያችን”ﷺ” በለይለቱል ኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞዋቸዉ ወቅት አላህ ሲገናኙ እንዲህ ነበር ያሉት’’
አተህያቱ ሊላሂ ወሰለዋቱ ፤ ወጠይባ’’ التَّحِيَّاتُ لِلّٰهِ وَالصَّلَوَاتُ وَالطَّيِّبَاتُ،
ማለትም ’’ክብር ሁሉ ለአላህ ነዉ፤ ሶላቶች እና መልካም ተግባራቶችም ለአላህ ሲባል የሚደረጉ ናቸዉ" አሉ።

አላህም መለሰላቸዉ፦ ’’አሰላሙ አለይከ አዩሃ ነቢዩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ" اَلسَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ، ማለትም ’’አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ"

ነብያችን”ﷺ” እንዲህ በማለት መለሱ፦ "’አሰላሙ አለይና
ወዐላ ዒባዲላሂ አሷሊሒይን’’´ اَلسَّلَامُ عَلَيْنَا وَ عَلٰى عِبَادِ اللهِ الصَّالِحِيْنَ، ማለትም "በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም
ላይ ሰላም ይስፈን"

ይህንን የሰላምታ ቃለ-ምልልስ እየሰሙ የነበሩ መላእክቶች እንዲህ አሉ፦
’’አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ ሙሃመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ’’ أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا اللهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَ رَسُوْلُهُ ማለትም "ከአላህ ዉጪ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፤ ሙሐመድም የአላህ ባሪያና መልእክተኛዉ እነደሆነ አመሰክራለሁ"፡፡

እንግዲህ ይህ ነዉ በጌታችንና በነብያችን”ﷺ” መካክል የተደረገዉ የሰላምታ ልዉዉጥ፡፡ጥበብ የተሞላበት የነብያችን”ﷺ” ኡመትን ሁሉ ያካለለ ቅዱስ ንግግር ነዉ፡፡ ልብ ብላችሁ ከሆነ አላህ ’’አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ" ሲላቸዉ፤ እርሳቸው "በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን" ነበር ያሉት፤ ነቢያችን በእኔ ላይ ሰላም ይስፈን አላሉም ይልቁንስ በእኛ የሚለዉን ቃል ነዉ የተጠቀሙት፡፡

ትርጉሙን የማታዉቁ ሰዎች ከአሁን በኃላ ኢንሻላህ እንዲህ አይነት ስሜት ይኖራችኋል ብዬ አስባለው።

✍🏻 ከወሒድ ዐቃቤ እሥልምና Copy

10/11/2022

የአቡ አሚራን #መልክቱን አድምጡት ሸርም አድርጉ

13/10/2022

Saka

"15 እንቁላል በአንድ ብር ሽጬ፣ በ1 ብር 4 ደብተር ገዝቼ ነው የተማርኩት"-  ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ    | የክብር ዶ/ር ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ላምበረት መናኸሪያ ጎን...
18/09/2022

"15 እንቁላል በአንድ ብር ሽጬ፣ በ1 ብር 4 ደብተር ገዝቼ ነው የተማርኩት"

- ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

| የክብር ዶ/ር ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ላምበረት መናኸሪያ ጎን ላስገነባው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ምርቃት ሊወጣ የነበረን ሁለት ሚሊዮን ብር ለተማሪዎች ደብተር መግዣ በማዋል እያከፋፈለ ይገኛል።

“ደብተር ለአንድ ተማሪ በአዕምሮው ከያዛቸው ቀጥሎ ያሉትን ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ሰንዶ የሚያስቀምጥበት መዝገቡ ነው” ሲል ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ገልጿል።

“እኔ እየረዳሁ ሳይሆን ኢንቨስት እያደረኩ ነው፤ ነገ የምንፈልገውን የሰው ኃይል ለማግኘት ዛሬ ላይ በመተባበር እና በመተጋገዝ መሥራት ይጠበቅብናል” ሲልም አክሏል።

"15 እንቁላል በአንድ ብር ሽጬ፣ በ1 ብር 4 ደብተር ገዝቼ ነው የተማርኩት"፣ ሲል ያለፈው ታሪኩን የተናገረው ሻለቃ አትሌት ኃይሌ፣ ትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ማለት ሀገር እና ራስን መጥቀም መሆኑንም ገልጿል።

ይህን አሰቸኳይ መረጃ እኔጋ ሰለ ደረሰ እናንተም ሼር አድርጉለት ሰውየው ለሰው የሚያዝን ይመሰላል 😂😂😂
18/09/2022

ይህን አሰቸኳይ መረጃ እኔጋ ሰለ ደረሰ እናንተም
ሼር አድርጉለት ሰውየው ለሰው የሚያዝን ይመሰላል 😂😂😂

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ABAS TUBE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category