ADPlus Amharic

ADPlus Amharic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ADPlus Amharic, TV Channel, Addis Ababa.

18/09/2025
16/09/2025
በጉጉት ስጠብቁት የነበረውን "በሶሻል ሚዲያ ራሳችንን እያገኘን ወይስ እያጣን ነው?" የሚለውን ክፍል በADPLUS ዩትዩብ ገጽ ይፋ ሆኗል!በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስ...
15/09/2025

በጉጉት ስጠብቁት የነበረውን "በሶሻል ሚዲያ ራሳችንን እያገኘን ወይስ እያጣን ነው?" የሚለውን ክፍል በADPLUS ዩትዩብ ገጽ ይፋ ሆኗል!

በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስኪያቅተን ድረስ የስልኮቻችን ምርኮኛ አድርጎናል ። እያንዳንዱ የህይወታችን መልክና ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተባዘተ ነው ። ለረዘመና ደርዝ ላለው ነገር ትኩረት ማጣታችን ፣ በመንፈስም በአካልም ከመዳከማችን ባሻገር መልካም ጎን ባይጠፋውም ህይወት በሶሻል ሚዲያ ዘመን እንደበፊቱ አይደለም !

ተወዳጁ እንደሐሳብ ፖድካስት ማህበራዊ ሚዲያን መነጋገርያ ርዕሰ ወጉ አድርጎ ወደእናንተ ይደርሳል ። በADPLUS ዩትዩብ ይከታተሉ።

በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስኪያቅተን ድረስ የስልኮቻችን ምርኮኛ አድርጎናል ። እያንዳንዱ የህይወታችን መልክና ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተባዘተ ነው ። ለረዘመና ደር...
14/09/2025

በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስኪያቅተን ድረስ የስልኮቻችን ምርኮኛ አድርጎናል ። እያንዳንዱ የህይወታችን መልክና ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተባዘተ ነው ። ለረዘመና ደርዝ ላለው ነገር ትኩረት ማጣታችን ፣ በመንፈስም በአካልም ከመዳከማችን ባሻገር መልካም ጎን ባይጠፋውም ህይወት በሶሻል ሚዲያ ዘመን እንደበፊቱ አይደለም !

ተወዳጁ እንደሐሳብ ፖድካስት ማህበራዊ ሚዲያን መነጋገርያ ርዕሰ ወጉ አድርጎ ወደእናንተ ይደርሳል ። ዛሬ እሁድ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ እና 1 ሰዐት በADPLUS ዩትዩብ ይጠብቁን ።

በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስኪያቅተን ድረስ የስልኮቻችን ምርኮኛ አድርጎናል ። እያንዳንዱ የህይወታችን መልክና ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተባዘተ ነው ። ለረዘመና ደር...
13/09/2025

በህይወታችን ጉልበቱ እየገነነ መጥቷል ። መለየት እስኪያቅተን ድረስ የስልኮቻችን ምርኮኛ አድርጎናል ። እያንዳንዱ የህይወታችን መልክና ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተባዘተ ነው ። ለረዘመና ደርዝ ላለው ነገር ትኩረት ማጣታችን ፣ በመንፈስም በአካልም ከመዳከማችን ባሻገር መልካም ጎን ባይጠፋውም ህይወት በሶሻል ሚዲያ ዘመን እንደበፊቱ አይደለም !

ተወዳጁ እንደሐሳብ ፖድካስት ማህበራዊ ሚዲያን መነጋገርያ ርዕሰ ወጉ አድርጎ ወደእናንተ ይደርሳል ። ነገ እሁድ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ እና 1 ሰአት በADPLUS ዩትዩብ ይጠብቁን ።

09/09/2025
እያወያየን እያነጋገርን በፖድካስት እና ሌሎች የዲጂታል ሚዲያ ይዘቶች ከእናንተ ጋር 5ሺህ ሰብስክራይበር ደርሰናል ። መዳረሻችን ከዚህ የገዘፈ ቢሆንም ለእስካሁኑ ጉዟችን አመስጋኝ ነን ! አሁ...
08/09/2025

እያወያየን እያነጋገርን በፖድካስት እና ሌሎች የዲጂታል ሚዲያ ይዘቶች ከእናንተ ጋር 5ሺህ ሰብስክራይበር ደርሰናል ። መዳረሻችን ከዚህ የገዘፈ ቢሆንም ለእስካሁኑ ጉዟችን አመስጋኝ ነን ! አሁንም የADPLUS ቤተሰብ ሆነን እንቀጥል !

እስማዒል ተክሌ "የመስኮት ቲዩብ" ዋና አዘጋጅና ባለቤት ነው ። በአጭር ዓመታት ውስጥ በኢስላማዊ የሚዲያ ዘርፍ ቆይተው ተቀባይነት ካገኙ ባለሙያዎች መሐል ነው ። እንደሐሳብ በዚህ ሳምንት በ...
07/09/2025

እስማዒል ተክሌ "የመስኮት ቲዩብ" ዋና አዘጋጅና ባለቤት ነው ። በአጭር ዓመታት ውስጥ በኢስላማዊ የሚዲያ ዘርፍ ቆይተው ተቀባይነት ካገኙ ባለሙያዎች መሐል ነው ። እንደሐሳብ በዚህ ሳምንት በእስማዒል ተክሌ እንግድነት የታጀበውን ቆይታ ይዞ ወደእናንተ ይደርሳል ። አፍሪካ ቲቪ እና ADPLUS አማራጮቻችን እንደወትሮው ፕሮግራሙን እናንተ ጋር ያቀርቡታል ።

02/09/2025
"ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ ፕላትፎርም ከ300ሺህ በላይ ተከታዮችን ማፍራት የቻለ እና ኢስላማዊ ይዘቶችን የሚያቀርብ ወጣት ነው ። ከልጅነት እስከእውቀት ያለውን የህይወት ጉ...
01/09/2025

"ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ ፕላትፎርም ከ300ሺህ በላይ ተከታዮችን ማፍራት የቻለ እና ኢስላማዊ ይዘቶችን የሚያቀርብ ወጣት ነው ። ከልጅነት እስከእውቀት ያለውን የህይወት ጉዞውን ከአዘጋጆቹ ጋር ተጨዋውቷል ። ቢያመልጥ የሚያስቆጭ ነውና በadplus ዩትዩብ ፕላትፎርም ይከታተሉ ።

እንደሐሳብ ፖድካስት አሁንም ውብና የሚያወያዩ ሀሳቦችን እያነሳ ቀጥሏል ። ዛሬ ከወትሮ በተለየ ግን በተለመደም መልኩ ከእንግዳ ጋር ብቅ ብሏል ። "ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ...
31/08/2025

እንደሐሳብ ፖድካስት አሁንም ውብና የሚያወያዩ ሀሳቦችን እያነሳ ቀጥሏል ። ዛሬ ከወትሮ በተለየ ግን በተለመደም መልኩ ከእንግዳ ጋር ብቅ ብሏል ። "ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ ፕላትፎርም ከ300ሺህ በላይ ተከታዮችን ማፍራት የቻለ እና ኢስላማዊ ይዘቶችን የሚያቀርብ ወጣት ነው ። ከልጅነት እስከእውቀት ያለውን የህይወት ጉዞውን ከአዘጋጆቹ ጋር ተጨዋውቷል ። ቢያመልጥ የሚያስቆጭ ነውና ዛሬ በአፍሪካ ቲቪ እና በኤዲፕላስ የዲጂታል ፕላትፎር ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ መድረሱን ይጀምራል ።

እንደሐሳብ ፖድካስት አሁንም ውብና የሚያወያዩ ሀሳቦችን እያነሳ ቀጥሏል ። ዛሬ ከወትሮ በተለየ ግን በተለመደም መልኩ ከእንግዳ ጋር ብቅ ብሏል ። "ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ...
30/08/2025

እንደሐሳብ ፖድካስት አሁንም ውብና የሚያወያዩ ሀሳቦችን እያነሳ ቀጥሏል ። ዛሬ ከወትሮ በተለየ ግን በተለመደም መልኩ ከእንግዳ ጋር ብቅ ብሏል ። "ማሜ" ይባላል የዛሬ እንግዳችን ። በቲክቶክ ፕላትፎርም ከ300ሺህ በላይ ተከታዮችን ማፍራት የቻለ እና ኢስላማዊ ይዘቶችን የሚያቀርብ ወጣት ነው ። ከልጅነት እስከእውቀት ያለውን የህይወት ጉዞውን ከአዘጋጆቹ ጋር ተጨዋውቷል ። ቢያመልጥ የሚያስቆጭ ነውና በአፍሪካ ቲቪ እና በኤዲፕላስ የዲጂታል ፕላትፎር ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ መድረሱን ይጀምራል ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ADPlus Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ADPlus Amharic:

Share