16/03/2026
ድምፃዊ ft
በምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ከወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ተወዳጅ አልበምና ነጠላ ዜማ ጀርባ ያለው ታታሪ ወጣት የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊ ከረጅም ጊዜ በኃላ በቆንጆ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ ተከስቷል 👏
ግጥም
ዜማ ዘርአብሩክ_ሰማው
ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ ስማገኘው_ሳሙኤል
ማስተሪኒግ አበጋዝ_ሺዎታ
በቅርብ ቀን በ nahomrecordsinc ይለቀቃል