17/11/2025
⚡️በሀገራችን በሰፊው በተለይ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ የከብት እርባታ የተለመደ ነው :: ታዲያ በከብት እርባታ ውስጥ ደግሞ ከብቶችን በማለብ ወተት ወደገበያ ይቀርባል:: በዛሬ ቪዲዮ የቃኘነው ይህንን ወተት ማለብ ቀለል የሚያደርጉ ዘመናዊ ማሽኖችን ነው::በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ እንዲሁም ለመሳተፍ ያሰባችሁ ይህንን ቪዲዮ እንድትመለከቱት እንጋብዛለን👇
የወተት ማለቢያ ማሽን ዋጋ | ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ | Price of Cow milking machine | TIRITA BUSINESS REVIEW