26/04/2023
ድርጅታችን ማልሂብ ዲዛይን የተለያዩ የባህልና ዘመናዊ አልባሳትን እየሰራ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ደንበኞች ያቀርባል። በመሆኑም ድርጅታችን ባሉት ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1, የስራ መደብ: የልብስ ስፌት ባለሙያ
የስራ አይነት: ቋሚ (Full-time)
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ/ መገናኛ
ብዛት: 1
ፆታ : ሴት
የት/ት ደረጃ: – ቴክኒክና ሙያ / TVET
የስራ ልምድ:– 2 ዓመት
ደምወዝ:- በስምምነት
የስራ ሰዓት:– ከሰኞ – ቅዳሜ ከጠዋት 3:00– ምሽት 1:00
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ:-
> የሴትና የወንድ አልባሳት መስራት የምትችል በተለይ የባህል ልብስ የመስፋት ልምድ ያላት።
> ሱሪ፣ ቀሚስ፣ ሸሚዝ ፣ ኮት እንዲዩም የተለያዩ የባህልና ዘመናዊ ልብስ የስፌት አይነቶችን በዉበት እና በጥራት መስራት የምትችል
> የፈጠራ ችሎታ እና ለሙያዉ ጥልቅ ፍላጐት ያላትን
> ያለማንም እርዳታ ትዛዞችን ተቀብላ መስራት የምትችል።
> በፍጥነት እና በጥራት የመቁረጥ እና የመስፋት ችሎታ ያላት
> ሽያጭ ስራ የሰራች ወይም ጥሩ የደንበኛ አያያዝ እና መግባብት የምትችል ተመረጭ ነው።
> የመኖሪያ ቦታዋ ለመገናኛ ቅርብ የሆነች
> መልካም ስነ–ምግባር ያላት
> ተያያዥ ማቅረብ የምትችል
2, የስራ መደብ: የልብስ ስፌት ባለሙያ
የስራ አይነት: በፍሬ / Part-time እና በቤትዎ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ/ መገናኛ
ብዛት: 2
ፆታ : ወንድ
የት/ት ደረጃ: – ቴክኒክና ሙያ / TVET
የስራ ልምድ:– 2 ዓመት
ደምወዝ:- በስምምነት
የስራ ሰዓት:– ከሰኞ – ቅዳሜ ከጠዋት 3:00– ምሽት 1:00
ተፈላጊ ችሎታ:
> የሴትና የወንድ አልባሳት መስራት የምትችል በተለይ የባህል ልብስ ቀሚስ፣ ሱሪ፣ ሸሚስ፣ ኮት እና ሽፎን የሚሰራ። በተለይ የወንድ ሱሪና ኮት የሚሰራ ተመራጭ ነው።
> የመኖሪያ ቦታ ለመገናኛ ቅርብ የሆነ
> ያለማንም እርዳታ ትዛዞችን ተቀብሎ መስራት የሚችል።
3, የስራ መደብ: የማሽን ጥልፍ ጠላፊ
የስራ አይነት: በፍሬ / Part-time እና በቤትዎ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ/ መገናኛ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ/ መገናኛ
ብዛት: 3 (የስራ ቦታ ላይ #1፣ በቤትዎ #2)
ፆታ : አይለይም
የት/ት ደረጃ: – ቴክኒክና ሙያ / TVET
የስራ ልምድ:– 1 ዓመት
ደምወዝ:- በስምምነት
የስራ ሰዓት:– ከሰኞ – ቅዳሜ ከጠዋት 3:00– ምሽት 1:00
ተፈላጊ ችሎታ:
> ያለማንም እርዳታ ዲዛይን ነድፎ መጥለፍ የሚችል/የምትችል።
> በጥራት፣ በቅልጥፍና፣ በብዛት የሚሰራ
> መኖሪያ ቦታ ለመገናኛ ቅርብ የሆነ/ች
> መልካም ስነ–ምግባር ያላት/ው
4, የስራ መደብ: የልብስ ሰፊ ረዳት
የስራ አይነት: ቋሚ
የስራ ቦታ: አአ/ መገናኛ
ብዛት: 1 ፆታ : ሴት
የት/ት ደረጃ: – 10+ የስራ ልምድ:– 0+
ደምወዝ:- በስምምነት
የስራ ሰዓት:– ከሰኞ – ቅዳሜ ከጠዋት 3:00– ምሽት 1:00
ተፈላጊ ችሎታ:
> ነጠላ መቋጨትና መስፋት የምትችል
> ልብስ መተኮስ፣ ማጣፍ
> መቀንጨብ የምትችል
> መልካም ስነ–ምግባር ያላት፣ ታዛዥ፣ ቀልጣፋ እና መላላክ የምትችል
5, የስራ መደብ: የእጅ ጥልፍ ጠላፊ( የሃበሻ ልብስ)
የስራ አይነት: በቤትዎ/ስራ ቦታ
የስራ ቦታ: አአ/ መገናኛ
ብዛት: 4
ተፈላጊ ችሎታ:
> ያለማንም እርዳታ ዲዛይን ነድፎ መጥለፍ የሚችል/የምትችል።
> በጥራት፣ በቅልጥፍና፣ በብዛት የሚሰራ
> መኖሪያ ቦታ ለመገናኛ ቅርብ የሆነ/ች
ብቁ ሰራተኞች 0911363506/0912860746 ወይም telegram ላይ መረጃችሁን መላክ እና ማናገር ትችላላችሁ