23/08/2025
SPTV ከዚህ በፊት ኢትዮ ሳት ላይ የምትጠቀሙ ሰዎች ቻናሉ አሁን ሙሉ ለሙሉ ከሱ ላይ ወጥቷል::
ያላችሁ አማራጭ ኢትዮ ሳት ላይ አንድ LNB በመጨመር 11090 H 30000 በዚህ TP ይገባል ከዚህ በፊት ባስሞላቹት ሰርቨር ይሰራል ተጨማሪ ወጪ የለዉም።
ሌላኛው አማራጭ Amos 4°W ሲሆን እሱ ካላቹ ደሞ 11125 H 4166 በዚህ ሰርች ስታደርጉት ይገባል ቀጥታ ይከፍትላቿል።
Amos 4W ማለት ከዚህ በፊት Sport 1,2,3,4 ስትጠቀሙበት በነበረዉ ማለት ነው።
የመጨረሻውን Software ጭናቹ Factory አድርጋቹ ነው ቻናሉ ሚገባው።
አንዳንድ ፋይንደር ላይም Quality ሊደብቅ ይችላል።
ከሁለት አንዱ በሚመቻቹ SATELLITE አሰርታችሁ መጠቀም ትችላልቹ
📣ከዚ በፊት ያስሞላችሁ አዲስ ማስሞላት አይጠበቅባችሁም ቀኑ እስክሚያልቅ መጠቀም ትችላልቹ
ቻናሉን አሠርታችው Serial Number ወደ እኛ በመላክ active ማስደረግ ትችላላችሁ ።
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
በዲሽ ዙሪያ ጥያቄ አስተያየት ካለዎት ከታች ባሉ አድራሾች ያገኙናል።
የTelegram ቻናላችንን join በማድረግ
https://t.me/+y6YsqBHypDgyZjdk
WhatsApp number
☎️ +251911257515
Inbox Us 📩Admin
Join🏮
Call Us ☎️ +251911257515