Ethio-Eritrea

Ethio-Eritrea -Eritrea���

[ONE LOVE]
BEING HUMAN
HUMANITY IS BECOMING FIRST
PEACE IS THE MOST IMPORTANT

For All Human Beings Among The Global Nations

https://t.me/PAN_AF_Community
http://www.youtube.com/-AF

Ethio-Eritrea || የይቻላል እምነት ባለቤት ያልሸነፍ ባይነት ተምሳሌት   || እውቁ የዓለማችን ጀግና አትሌት አትሌት Haile Gebreselassie በትላንትናው BERLIN-MARAT...
01/10/2026

Ethio-Eritrea || የይቻላል እምነት ባለቤት ያልሸነፍ ባይነት ተምሳሌት

|| እውቁ የዓለማችን ጀግና አትሌት አትሌት Haile Gebreselassie

በትላንትናው BERLIN-MARATHON ለጀግናዋ አትሌት ትዕግስት ምርኩዝ የሆነው ጀግናው አትሌት አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ አበረታቶታል

ጀግና የዓለማችን ድንቅ አትሌት

ገና የ26 ዓመት ልጅ እያለ ስለ ህይወቱ ሆሊውድ ፊልም ሰራለት፤

27 ይፋዊ የዓለም ሪከርዶችን ሰበረ፤

እጅግ በጣም ጥቂት በሆነች(የ0.09 ሰከንድ) ልዩነት በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤትም መሆን ቻለ።

የ10,000 ሜትር የኦሎምፒክ ሪከርድን ባለቤትነት ካስጠበቁ የዓለማችን ሶስት ሰዎች አንዱም ነው፤

አራት ተከታታይ የ10,000ሜ የአለም ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል፤

ማራቶንን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ በታች የሮጠ የዓለማችን የመጀመሪያው ሰውም ነው፤

በ13 ቀናት ልዩነት ብቻ በ10000ሜ እና በ5000ሜ የዓለምን ሪከርድ የሰበረ ድንቅ አትሌት ነው።

አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ

Ethio-Eritrea || በመንግሥት የድሮን ጥቃት የተመታው የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና የማሰራጫ ጣቢያ ተቋም ህንጻ
01/10/2026

Ethio-Eritrea || በመንግሥት የድሮን ጥቃት የተመታው የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና የማሰራጫ ጣቢያ ተቋም ህንጻ

Ethio-Eritrea  || [🅿️🅰️] ||    #ሰበርዜና || ከኢትዮጵያ የተነጠቀው ግዙፉ የነዳጅ ማጣርያ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ግንባታ  ይፋዊ ስራ የማስጀመርያ ስነስርዓት ጠ/ሚኒስትሩ...
30/09/2026

Ethio-Eritrea || [🅿️🅰️] || #ሰበርዜና || ከኢትዮጵያ የተነጠቀው ግዙፉ የነዳጅ ማጣርያ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ግንባታ ይፋዊ ስራ የማስጀመርያ ስነስርዓት ጠ/ሚኒስትሩ እራሳቸው በተገኙበት መድርክ ላይ ይፋ ተደረገ.!!

| 🇪🇹 | ከዛሬ 5ወራት በፊት በሰራነው ዘገባ ላይ ይህንን ማለታችን የሚታወስ ነው .......
።፨።።።።።።።።።።።።።።፨።
|| #ኢትዮጵያ🇪🇹 || ከዛሬ 5ወራት በፊት በሰራነው ዘገባ ላይ .....

የአፍሪካው ቁጥር አንድ ባለሀብት አሌኮ ዳንኮቴ ግዙፍ የነዳጅ ማጣርያ የኢንቨስትመንት ግንባታ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ማዛወራቸውን መዘገባችን የሚታወስ እና የሚታወቅ ነው.!!

- | #ሰበር | አሊኮ ዳንኮቴ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ምክንያት ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ለማዞር መገደዳቸውንና መወሰናቸው ተገለፀ።

| የዳንኮቴ የሲሚንቶ ፋብሪካን ጨምሮ በበርካታ ግዙፍ የኢንቨስትመንት መስኮች በኢትዮጵያ ውስጥ የተሰማሩትና የመሰማራት ከፍተኛ ዕቅድና ፍላጐትም የነበራቸው የናይጄሪያው ቁጥር አንድ የአፍሪካው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ከ2007.ዓ.ም ግዜም አንስቶም ከግዜ ወደ ግዜም እጅግ በከፍተኛ ሁኔታም በኢትዮጵያ ውስጥ እጨመረም በመጣው እና ባለው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ምክንያት ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ጨምሮም በጣም በርካታ የኢንቨስትመንት ዕቅዶችንም ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያና ወደተለያዩ አማራጭም ወዳላቸው ሀገራት ለማዞር መገደዳቸውንና መወሰናቸው ተገልጿል።

|| በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ከፍተኛ የፀጥታ ችግርና አለመረጋጋት ምክንያት በምስራቅ የአፍሪካ ቀንድ ቀጠናም እጅግ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ለማዞር መገደዳቸውንና መወሰናቸውም ተገለፀ።

።፨።።።።።።።።።።።።።።።፨
|| ይህንንም የባለሀብቱን ውሳኔም ተከትሎ ከኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ሀገራችን ኬንያ በተዛወረው ግዙፍ የነዳጅ ማጣርያ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ይፋዊ የስራ ማስጀመርያ ስነስርዓት ላይም የሀገሪቱን ብሔራዊ የሰላምና አጠቃላይ የሀገራዊ የፀጥታ ደህንነት ለማረጋገጥ ያልቻለውና የተሳነው እጅግ ደካማው የኢትዮጵያ አገዛዝ መሪው ጠ/ሚኒስትር #አብይአህመድ እራሳቸውም በተገኙበት በኬንያ #የላሙወደብ ተካሂዷል። የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ አቅምም ሆነ ብቃት ብቻም ሳይሆን ምንም አይነት ፍላጎትና ሀሳብም ጭምር የሌላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር Abiy Ahmed Ali ኢትዮጵያ የቀይባህር በር ወሳኝ ከሆኑም የአሪካ ቀንድ ሀገራት መካከልም አንደኛዋ ተዋናይና ውሳኔ ሰጪም ሀገር እንድትሆን ለማድረግ በሚልም ሰበብ የተጀመረውን ሌላኛውን ዙር ይፋዊ የጦርነት አዙሪት አስጀምረዋል።

🇪🇹
#ውረድ 🇪🇹 #ኢትዮጵያ Ethiopian Media Services EritreanAi Eritrean Press Ethio Forum ኢትዮ ፎረም I Love Eritrea i Ethiopia Land of Origins Ethio Beteseb Media Ethopia News Today
https://www.facebook.com/share/p/1CAE2k2uC9/

Ethio-Eritrea ||   || 🚨[🅿️🅰️] :   QUALIFIER RESULTS.!! ™ ||   and    Defeated by there Opponent   || 🇪🇹 Defeated 0 - 1 B...
30/09/2026

Ethio-Eritrea || || 🚨[🅿️🅰️] : QUALIFIER RESULTS.!!

™ || and Defeated by there Opponent

|| 🇪🇹 Defeated 0 - 1 By 🇸🇳 IN 🏟️
National Football Team also Defeated by 5 goals by
On other hands 🇳🇬 and 🇬🇭 are now facing serious danger in the Qualification Race.!!🚨

🇪🇹 🇪🇹 0 - 1 🇸🇳
🇪🇷 0 - 5 🇿🇦
🔑 Guinea-Bissau 🇬🇼 3–0 🚨Nigeria 🇳🇬
🔥 Gambia 🇬🇲 4–2🚨 Ghana 🇬🇭
😱 Egypt 🇪🇬 5–0 South Sudan 🇸🇸
🇲🇦 Morocco 🇲🇦 2–0 Lesotho 🇱🇸
🇿🇲 Zambia 🇿🇲 2–0 Togo 🇹🇬
🇲🇿 Mozambique 🇲🇿 4–1 Sudan 🇸🇩
🇧🇮 Burundi 🇧🇮 2–2 Algeria 🇩🇿
🇨🇻 Cabo Verde 🇨🇻 1–2 Rwanda 🇷🇼

TotalEnergies Africa Cup of Nations TotalEnergies CAF Champions League & Confederation Cup 🇪🇹 #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ኢትዮጵያ #ኤርትራ

Ethio-Eritrea || [🅿️🅰️]   ||     0 Vs 1   ™ || የቀይባህር ግመሎች የመጀመርያውን አጋማሽ በተቆጠረባቸው 1 ጎል ለእረፍት ወጥተዋል..!!  |   |   TotalEne...
30/09/2026

Ethio-Eritrea || [🅿️🅰️] || 0 Vs 1
™ || የቀይባህር ግመሎች የመጀመርያውን አጋማሽ በተቆጠረባቸው 1 ጎል ለእረፍት ወጥተዋል..!!

| | TotalEnergies Africa Cup of Nations

|| በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያውን እያደረገ ያለው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን እያሳየ ያለውን ድንቅ ብቃት በመቀጠል ባለፈው ከሜዳው ውጭ ባደረገው የ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታውን ከኬንያ አቻቸው ጋር ጨዋታው የመጠናቀቅያ ደቂቃዎች ላይ በተቆጣጠረበት አንድ ጎል ምክንያት የጨዋታውን አብላጫ ደቂቃዎች በመሪነት ይዞት የነበረውን አብላጫ አስጠብቆ ለመውጣት ሳይችል በመቅረቱም ምክንያት ከጨዋታው ሶስት ሙሉ ነጥብም ለማግኘት ተቃርቦም የነበረውን እድሉንም እጅግ በሚያስቆጭ ሁኔታም ለጥቂት በማጣት ሊወጣም ችልዋል።

በዛሬው ዕለትም ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጋርም በሜዳው እያደረገም ያለውን የምድር ማጣሪያ ጨዋታውን የመጀመሪያ አጋማሽ በ መሪነት ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል

| [🅿️🅰️] | #ሰበርዜና | | 🇪🇹 | | #ኢትዮጵያ🇪🇹 | - | #ሰበር | | |

🇪🇹

With Miss Ruth Yirgalem  – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
30/09/2026

With Miss Ruth Yirgalem – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

17/09/2026
Lideta Sub-City Woreda 08 Council የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ም/ቤት Lideta sub-city communication office Lideta Woreda 8 Communcat...
16/09/2026

Lideta Sub-City Woreda 08 Council የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ም/ቤት Lideta sub-city communication office Lideta Woreda 8 Communcation office Ethio-Eritrea
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨


|| #የኤርትራ #አፋር ብሄራዊ ኮንግረስ #በሰመራ ቢሮ በመክፈቱን እና ከኢትዮጵያ በመነሳትም #የትጥቅ ትግል ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታወቀ።

የኤርትራ መንግስትን የሚቃወም የኤርትራ አፋር ብሄራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ላይ ለትጥቅ ትግል መዘጋጀቱን አስታውቋል።

ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኢኤንሲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና ቃል አቀባይ አሊ መሀመድ ኡመር ቡድኑ በኢትዮጵያ አፋር ክልል ርዕሰ መዲና ሰመራ ጽህፈት ቤት የከፈተ ሲሆን ስራውን ወደ አዲስ አበባ ለማስፋፋት አቅዷል።

"የኢትዮጵያ መንግስት እንድንሰራ እና እንድንናገር እድል ሰጥቶናል" በማለት ወደ ክልሉ መመለሳቸው በዲያስፖራ ላይ የተመሰረተ ቅስቀሳ ወደ መሬት ላይ ንቁ ንቅናቄ መሸጋገሩን ያሳያል ብለዋል።

ይህ የተገለጸው የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) መቀመጫውን ኢትዮጵያ ያደረገው ታጣቂ ቡድን ሐምሌ 13 በሰመራ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ ካካሄደ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ነው። RSADO በኤርትራ መንግስት ላይ የሚያደርገውን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ዘመቻ ህዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲና ለፍትህ (PFDJ) ፈርሶ የቀይ ባህር የአፋር ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት እስኪረጋገጥ ድረስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብቷል።

Addis Standard
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

National Congress opens office in , declares readiness for struggle from

The Eritrean Afar National Congress (EANC), a political group opposing Eritrea’s government, has announced it is preparing for armed struggle against the regime of President Isaias Afwerki.

Speaking to Deutsche Welle, EANC executive committee member and spokesperson Ali Mohammed Omer said the group has opened an office in Semera, the capital of Ethiopia’s Afar Region, and plans to expand operations to Addis Abeba.

“The Ethiopian government has given us the opportunity to operate and speak,” he stated, adding that their return to the region signals a shift from diaspora-based advocacy to active mobilization on the ground.

The announcement comes two weeks after the Red Sea Afar Democratic Organization (RSADO), an Ethiopia-based armed insurgent group, held a public conference in Semera on 13 July. RSADO said its political and military campaign against the Eritrean government, pledging continued struggle until the People’s Front for Democracy and Justice (PFDJ) is dismantled and the Red Sea Afar people’s right to self-determination are recognized.



፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

#ኢትዮጵያ #ኤርትራ #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ኤርትራ🇪🇷 🇪🇷 🇪🇹

🇪🇹
🇪🇹


Ethopia News Today Ethiopia Land of Origins Eritrean Press ERITREA I Love Eritrea Eri-TV Eri-TV Eplf Hgdef Vision Room Paltalk Eritrean Embassy of the State of Eritrea in Addis Ababa EthioTube Ethiopian Reporter Zara Media Network- ዛራ Ethiopian Media Services Orbit Media Outlet Tigray Press Jhon ye mariyam liji THE TIGRAY INTERCEPT Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ WT Media Ethio Beteseb Media Ethiopian ESAT Ethiopia Check Elias Meseret Edris Mohamed Ali Ethio Forum ኢትዮ ፎረም Ethiopian Women Lawyers Association Eritrea News Ethiopia Insider Pan AF Ethiopia Lideta Sub-City Woreda 08 Council የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ም/ቤት Demeke Negassa Kube Falmata Ibro

16/09/2026

Address

African Union Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Eritrea posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-Eritrea:

Shortcuts

Share